Channel address:
Categories:
Facts
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers:
158
Description from channel
💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡
🔦FACTS that will make you go crazy
💡Daily Dose of Amazing and mind boggling Facts.
🔴 OUR YOUTUBE CHANNEL https://youtube.com/channel/UCCuBSfOc
OTHER CHANNEL 👉 @startlingminds
Buy ads: https://telega.io/c/asgerami
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
0
The latest Messages 26
2021-05-04 16:39:47
በ ሀገረ አሜሪካ ሳን ዲያጎ ከተማ እኝህ መንትዮች በ ሁለት ደቂቃ ልዩነት ነገር ግን በተለያየ አመተ ምህረት ተወልደዋል:: እህት በ 2ደቂቃ ልዩነት በአንድ አመት ቀድም ብላ ተወልደዋለች
#Girl December 31/2015 (11:59 PM)
#Boy January 01/2016 (12:01 AM)
@asgerami
653 viewsedited 13:39
2021-05-03 13:58:13
New video
224 views10:58
2021-05-02 20:41:52
በእየሩሳሌም ውስጥ ከሰባቱ ቀናት ማለትም አርብ ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ቅዱስ ቀናት ተብለው ይከበራሉ ። ይኸውም ዕርብ በሙስሊሞች ፣ ቅዳሜ በአይሁዶች እና እሁድ ደግሞ በክርስቲያኖች ዘንድ ሁሌም የሳምንቱ ክብረ በዓላት ናቸው ።
@asgerami
449 views17:41
2021-05-02 20:39:47
የኦሃዮ ዩኒቨርስቲ እንዳጠናው ጥናት በብዛት የራሳቸውን ፎቶ አብዝተው የሚፖስቱ ወንዶች የአእምሮ ችግር አለባቸው።
@asgerami
484 views17:39
2021-05-02 08:35:57
ክርስቶስ ተንሰአ እሙታን
በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
ዐሠሮ ለሰይጣን
አግአዞ ለአዳም
ሰላም
እምይእዜሰ
ኮነ
ፍሰሐ ወሰላም
ውድ Asgerami Facts ቤተሰቦች ፦ እንኳን ለትንሳኤው በዐል በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በዓል!
311 views05:35
2021-05-01 19:52:28
Asgerami Facts pinned a photo
16:52
2021-05-01 19:40:20
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ይመዝገቡ፣ ምዝገባው ግንቦት 12 ያበቃል።
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScu-zO0jaEEiPvNI5sg_BiPgooVWyXT2JQNhb88Uo-wUW8Jlg/viewform?usp=sf_link
ሴት ተመዝጋቢዎች ይበረታታሉ
705 viewsedited 16:40
2021-05-01 19:40:20
በ ታዋቂው አለም አቀፉ የ ሮቦቲክስ ውድድር ፈርስት ግሎባል ሮቦቲክስ ( First Global Robotics ) ለ2021 ውድድር ኢትዮጵያን ወክለው የሚወዳደሩ ተማሪዎች ምዝገባ ተጀምርዋል።
ውድድሩ በዋነኝነት በ STEM እና ሮቦቲክስ ላይ ያተኮረ ውድድር ነው። ሳይንስ, ቴክኖሎጂ , ኢንጂነሪንግ እና ሂሳብን በመጠቀም ወጣቶች እና ማህበረሰቡን የሚያጋጥሟቸውን ችግር ለመቅረፍ ያስችላል ።
" በ STEM የተሻለ ነገን ለመገንባት ከዛሬ እንማር "
First Global
ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ይመዝገቡ።
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScu-zO0jaEEiPvNI5sg_BiPgooVWyXT2JQNhb88Uo-wUW8Jlg/viewform?usp=sf_link
883 views16:40
2021-05-01 17:22:08
454 views14:22
2021-05-01 17:18:42
436 views14:18