Get Mystery Box with random crypto!

Asgerami

Logo of telegram channel asgerami — Asgerami A
Logo of telegram channel asgerami — Asgerami
Channel address: @asgerami
Categories: Facts
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 158
Description from channel

💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡
🔦FACTS that will make you go crazy
💡Daily Dose of Amazing and mind boggling Facts.
🔴 OUR YOUTUBE CHANNEL https://youtube.com/channel/UCCuBSfOc
OTHER CHANNEL 👉 @startlingminds
Buy ads: https://telega.io/c/asgerami

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 2

2022-03-26 08:19:01
ለአዕምሮአችን መቀላጠፍ ና ጤንነት

1. አእምሮ ማዘዣ ጣቢያ ነው ። በቫይረስ መጠቃት የለበትም ። ሁልጊዜ ሊጸዳ ይገባዋል፡፡ አእምሮ ከተወዛገበ ሌሎች የሰውነት አካላት መግባባት ያቅታቸዋል፡፡ አእምሮዎ በአስቀያሚ ቫይረሶች እንዳይጠቃ ማታ ማታ “ስካን” ያድርጉት፡፡ እንዴት ካሉ - በቀን ውስጥ ለ30 ደቂቃ ለብቻዎ ሆነው ወደ ውስጥ ያሰላስሉ፡፡ በቀን ውስጥ ጥሞና (meditation) ለ30 ደቂቃ ያስፈልጎዋታል፡፡ ደስ የሚሉዎትን ነገር እያሰቡ አእምሮዎን ዘና ያድርጉት፡፡

2. አእምሮ ዕለታዊ ተግባራትን እንዳያከናውን ከሚፈትኑት ነገሮች አንዱ መጠጥ ነው፡፡ ሌላው ደግሞ አደገኛ ዕጽ ነው፡፡ ሌላው ደግሞ ጫት ነው፡፡ እነዚህ በሙሉ ይነስም ይብዛ አእምሮን ይመርዛሉ፡፡ ማናቸውም አእምሮን ጤናማ ባልሆነ መልኩ የሚያነቃቁ ዕጾች ተግባሩን ያውኩታል ። ያስወግዷቸው፡፡

3. አእምሮ በቀን ውስጥ ምን መስራት እንዳለበት ካልተነገረው ድብርት ውስጥ ይገባል፡፡ በቀን ውስጥ ምን መከወን እንዳለብዎ፣ ምን ምን ማሳካት እንደሚፈልጉ ይንገሩት፡፡ ያንን እንዳሳካ ሲገባው አእምሮ ዘና ይላል፡፡

4. አእምሮዎ ልክ እንደ ጡንቻ ነው፡፡ ብዙ ሥራ ባሰሩት ቁጥር እየጠነከረ ይመጣል፡፡ አዳዲስ ነገሮችን መማር ይፈልጋል፣ አዳዲስ ተግዳሮቶች፣ አዳዲስ ፈተናዎች፣ አዳዲስ ጥበቦች እንዲማር እድል ይስጡት፡፡ በዚህ ዘመን 5+9 =14 የሚል ሂሳብ ለመስራት እንኳን ካልኩሌተር ነው የምንጠቀመው፡፡ የቅርብ ጓደኛችንን ስልክ በቃላችን ለመያዝ እንሰንፋለን፡፡ አእምሮ ከሰነፈ ይለግማል፡፡ አእምሯችሁን ቦዘኔ አታድርጉት፡፡ እንዳይዝግባችሁ መጽሐፍ አንብቡለት፡፡


@asgerami
1.2K views05:19
Open / Comment
2022-03-25 22:16:01
ከአመታት በፊት በአሜሪካ ውስጥ የተፈጠረ አስገራሚ ነገር። በRedbull ማስታወቂያ ላይ ክንፈ እያወጡ ሲበሩ ይታያል እና አንድ ግለሰብ ለ8 አመታት ያለማቆረጥ redbull ጠጥቻለሁ እና ማስታወቂያው ላይ እንዳለው ክንፍ አውጥቼ መብረር አልቻልኩም ብሎ ድርጅቱ ላይ ክስ አቅርቦ አሸንፎ 10 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ተቀብላል።

@asgerami
1.1K views19:16
Open / Comment
2022-03-25 15:16:25
በሶላር ሲስተም ፈጣኗ ፕላኔት.....ሜርኩሪ
በሰዐት 172,000ኪሎሜትር ከመሬት በሰዐት 65,000ኪሎሜትር ፍጥነት ትበልጣለች በሜርኩሪ አንድ አመት ለመሬት 88ቀን ማለት ነው።

@asgerami
987 views12:16
Open / Comment
2022-03-25 15:14:42
በአንድ ወቅት ሁለት ወጣቶች በጠራራ ፀሀይ ፖሊስ ጣቢያ ለመዝረፍ በገቡበት እጅ ከፍንጅ ተይዘው በቁጥጥር ስር ውለው ነበር, ይህንን ድፍረት ከየት እንዳመጡ ሲጠየቁም ፖሊስ ጣቢያ መሆኑን ባለማውቃቸው ሊገቡ እንደቻሉ ተናግረዋል, በኋላ በተደረገው ጥናትም ወጣቶች ድንብዝ ብለው ሰክረው እንደነበረ ማወቅ ተችሏል።

@asgerami
967 views12:14
Open / Comment
2022-03-20 19:22:35
#የተረጋገጠ

አዲስ ሰዎችን በመጋበዝ ብር የምናገኝበት #Bot ተገኝቷል ከሌሎቹ የሚለየው ክፍያ የሚፈፀመው በቴሌብር መሆኑ ነው!
ከዚህ ቦት ለሙከራ 20 ብር ሰርቼ ተቀብያለው እናንተም Start ብላችሁ አሁኑኑ መስራት ደምሩ።

ጓደኞችን ይጋብዙ እና ለእያንዳንዱ ጓደኛ 1 ETB ይቀበሉ !

ክፍያ Maximum በ24 ሰአት ውስጥ ይፈፀማል

ሊንክ : https://t.me/HaHu_Inviting_Bot?start=YTMxN

ቶሎ ተጠቀሙበት
1.2K views16:22
Open / Comment
2022-03-14 16:52:38
የከፍተኛ ትምህርት መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ።

የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ነጥብ ይፋ አደረገ።

በዚህ መሰረት አንደኛ ዙር ተፈታኞችን በተመለከተ:-

የተፈጥሮ ሳይንስ በመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለወንድ 363 እንዲሁም ለሴት 351

በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለወንድ እና ለሴት በተመሳሳይ 300
ለታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢዎች ለመደበኛ ተፈታኞች ወንድ 351 እና ለሴት 339

ለግል ለወንድና ለሴት በተመሳሳይ 300

መስማት ለተሳናቸው ለሁለቱም ጾታዎች 300

በግል ለሚማሩ 300

ተፈጥሮ ሳይንስ የግል (ድጋሚ ተፈታኞች) ሁለቱም ጾታ 380
በግል ከፍተኛ ትምህርት መከታታል ለሚፈልጉ 300

ማህበራዊ ሳይንስ ለመደበኛ ተፈታኞች ወንድ 264 እና ለሴት 254 እንዲሁም በግል ከፍተኛ ትምህርትን ለመከታተል 250

አይነ ስውራን መደበኛ ተፈታኞች ለሁለቱም ጾታ 200 እንዲሁም በግል ከፍተኛ ትምህርትን ለመከታተል 200

ለታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ለወንድ 254 እና ለሴት 250 እንዲሁም በግል ከፍተኛ ትምህርት ለመከታተል ለሚፈልጉ 250

መስማት ለተሳናቸው ለሁለቱም ጾታ 250 እንዲሁም በግል ከፍተኛ ትምህርትን ለሚከታተሉ ለሚፈልጉ 250

ማህበራዊ ሳይንስ የግል (ድጋሚ ተፈታኞች) ሁለቱም ጾታ 280 እንዲሁም በግል ከፍተኛ ትምህርትን ለሚከታተሉ 250 መቁረጫ ነጥብ ሆኗል።

@tikvahethiopia
1.4K views13:52
Open / Comment
2022-03-14 16:52:38
1.0K views13:52
Open / Comment
2022-02-28 00:21:55 Asgerami Facts pinned «

21:21
Open / Comment
2022-02-27 17:02:26

280 views14:02
Open / Comment
2022-02-13 19:39:45 ለ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ

-የመጀመሪያ ዙር ተፈታኞች ፈተናችሁ ታርሞ ወደ ሲስተም እየገባ ይገኛል።

-2ተኛ ዙር ተፈታኞች ደግሞ በሚቀጥለው ሳምንት ሙሉ በሙሉ ወደ ሲስተም ይገባል።

-በዘንድሮ ፈተና የአ°አ ሚማሩ ተማሪዎች በብዛት ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል።

-እንደሚታወቀው ለ2ተኛ ዙር ካሳለፉት ችግር አኳያ የማለፊያ ነጥብ ለነሱ ዝቅ እንደሚል ይጠበቃል።ይህ ሲሆን ግን የመጀመሪያ ዙር ተፈታኞች የመለፊያ ነጥባቸው ይሰቀላል ማለት አይደለም።


-ውጤታችሁ በዚህ 2 ሳምንት ውስጥ እንደሚለቀቅ ይጠበቃል

@asgerami
378 views16:39
Open / Comment