Get Mystery Box with random crypto!

Asgerami

Logo of telegram channel asgerami — Asgerami A
Logo of telegram channel asgerami — Asgerami
Channel address: @asgerami
Categories: Facts
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 158
Description from channel

💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡
🔦FACTS that will make you go crazy
💡Daily Dose of Amazing and mind boggling Facts.
🔴 OUR YOUTUBE CHANNEL https://youtube.com/channel/UCCuBSfOc
OTHER CHANNEL 👉 @startlingminds
Buy ads: https://telega.io/c/asgerami

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 33

2021-03-04 22:25:08
​​ በሀገረ ቬንዙዌላ የሚገኝ አንድ አስገራሚ እስር ቤት አለ በዚ እስር ቤት ውስጥ ለታራሚዎች ተብሎ የተሰራ Nightclub ይገኛል ፡፡ ሀሙስ ሀሙስ ሁሌ ምሽቱን ሙሉ በመቀወጥ ነው እስከ አርብጠዋት ድረስ የሚያነጉት

@asgerami
835 views19:25
Open / Comment
2021-03-04 14:43:55 t.me/Lenichri
835 views11:43
Open / Comment
2021-03-04 09:31:06
​​ ለመጀመሪያ ጊዜ ፍል ውሀ እስፓ በኢትዮጵያ የተጀመረው 1897 ነበር ፤ "ሰርኪስ ቴሪዚያን" የአዲስ አበባ ፍል ውሀን ገንብቶ ካጠናቀቀ ቡሀላ በስራ አስኪያጅነት ተሹሞ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡

አንደኛ ደረጃ ለመኳንንቶች ሲሆን 1 ብር ከፍለው 7ቀን መታጠብ ይችሉ ነበር፡፡ ሁለተኛ ደረጃ ደግሞ ለሌሎች ተጠቃሚዎች ሲሆን ሩብ ብር (25 ሳንቲም) በመክፈል ሰባት ቀን ይታጠባል፡፡ ሶስተኛው ማዕረግ ደግሞ ነፃ ነበር፡፡

በዘመኑ የነበረው ዋነኛ ማስታወቂያቸው ደሞ "ፍል ውሀ ቁምጥናን ያድናል" የሚል ነበር !

@asgerami
753 views06:31
Open / Comment
2021-03-03 22:15:34 የበጉ ዋጋ ውድ የሆነው ዝርያው በጣም ብርቅዬ ከሚባሉት ውስጥ ስለሆነ።
727 views19:15
Open / Comment
2021-03-03 20:01:00
​​ብታምኑም ባታምኑም

1 በግ በ 25 ሚሊዮን ብር ተሸጠ

ይህ የምትመለከቱት በግ ስሙ ደብል ዳይመንድ ሲሆን በስኮትላንድ ሀገር ለጫረታ ቀርቦ
660 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ወደ ብር ሲመነዘር ወደ 25 ሚሊዮን 740 ሺህ ብር ተሽጧል

@asgerami
1.0K views17:01
Open / Comment
2021-03-03 17:17:32
​​​​ የአለማችን አጭሩ ትዳር ተብሎ በሪከርድነት የተያዘው በኩዌት ሀገር ከተጋቡ በ3 ደቂቃ ቡኃላ የተፋቱ ጥንዶች ናቸው።

ቆጥንዶቹ በተፈራረሙበት ፍርድቤት እየወጡ ባሉበት ሰአት ሙሽሪት ጫማዋ ጠልፏት ስትወድቅ ባልየው "ደደብ" ብሎ በመሳደቡ ነው በዛው ተፋተው ሊለያዩ የቻሉት

@asgerami
861 views14:17
Open / Comment
2021-03-03 17:09:47
​​ኮልጌት ስፓኒሽ ቋንቋ ተናጋሪ ሃገራት ውስጥ ተቀባይነት ለማግኘት በጣም ተቸግሮ ነበር። ምክንያቱም ኮልጌት ማለት በ ስፓኒሽ " ሂድ እና ራስህን ስቀል " ማለት ነው።

@asgerami
713 views14:09
Open / Comment
2021-03-02 15:30:25
የአድዋ ጦርነት በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በጣልያን ውስጥም ትላልቅ ለውጦችን አምጥትዋል።

ጣልያን ከጦርነቱ ቡኃላ ሀገራዊ ውርደት ደርሶባታል።

በጦርነቱ ማግስት ጣልያን ውስጥ ህዝታዊ አመፅ ተቀጣጥሎ ነበር

ከጦርነቱ ሁለት ቀን ቡኃላ በወቅቱ የጣሊያን ጠቅላይ ሚንስተር ካቢኔያቸውን በትነው ነበር
1.3K views12:30
Open / Comment
2021-03-02 15:30:25
ጣሊያኖች ጦርነቱን ቢሸነፉም እንደ ፓስታ ፣ ፒዛ : ማካሬኒ እና ላዛንያ ያሉ ምግቦችን ትተው ነው የሄዱት ፡፡ ፍራንቼስኮ ካስቴሊ የተባለ የጣሊያን ጦር ወታደር በጦርነቱ ሲያበቃ ወደ ጣልያን ከመመለስ ይልቅ ኢትዮጵያ ቆይቶ በአፍሪካ የመጀመርያውን የጣልያን ሬስቶራንት ከፈተ ፡፡ ሬስቶራንቱ በ አዲስ አበባ ሲገኝ አሁንም እየሰራ ይገኛል :: ምግብ ቤቱ በጣም የታወቀ ሲሆን የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጂሚ ካርተር ኢትዮጵያ በመጡ ግዜ ጎብኝተውታል፣ ታዋቂው ዘፋኝ-ደራሲ እና የፖለቲካ ተሟጋች ቦብ ጌልዶፍ በአፍሪካ ብቻ ሳይሆን በአለም ላይ ምርጥ ከሚባሉ የጣሊያና ምግብ ቤት ነው ብሎት ነበር።
1.1K views12:30
Open / Comment
2021-03-02 15:30:25
ኢትዮጵያ በአውሮፓውያን በቅኝ ግዛት አልተገዛችም።

በቀኝ ገዥዎች ላይ በተደረጉ ጦርነቶች የኢትዮጵያ ወታደሮች አንበሶችን ፣ ንቦችን ፣ ተርቦችን እና ዝሆኖችን በመጠቀም ይዋጉ ነበር ፡፡ ፡፡ ጥንታዊ ኢትዮጵያውያን የተለያዪ ፍጥረታት ጠላቶቻቸውን እንዲዋጉ አድርጎ አሰልጥነዋል።

@asgerami
1.2K views12:30
Open / Comment