2021-04-08 20:00:38
10 ስለ ሴቶች በሳይንስ የተረጋገጡ ነገሮች
1, #የሴቶች የ በሽታ መከላከል ብቃት ከ ወንዶች እጅግ የላቀ ነው፡፡
2, #ሴቶች ከ ወንዶች ይልቅ የ ህመም ስሜትን መቁዋቁዋም ይችላሉ ፡፡
ጥናት እንደሚያሳየው ሁለቱም በረዶ ላይ መዳፋቸውን አስቀምጠው ወንዱ ሲያብድ ሴቷ ግን ከሱ በተሻለ የመቋቋም ብቃት አሳይታለች ፡፡ ያ ማለት ግን አያማትም ማለት አደለም፡፡
3, #ሴቶች ሽታን ከ ወንዶች ይበልጥ ይለያሉ፡፡
4,#ሴቶች ቀለምን ከ ወንዶች በበለጠ መልኩ ይለያሉ፡፡
5,#ሴቶች የማስታወስ በቃታቸው ከወይዶች የበለጠ ነው፡፡
6,ሴቶች ወሬ ሲሰሙ ነቃ ብለውና በ ሞራል ነው
, #ወንዶች ግን ትንሽ ከረዘመባቸው ማንቀላፋት ይጀምራሉ
7,#ሴቶች አልኮልን እንደ ወንዶች መቋቋም አይችሉም፡፡
8,#ሴቶች አልቃሻ መሆናቸውን በ ሳይንስ ተረጋግጧል ፡፡
#ሴት ልጅ ብዙ እንባ አመንጪ ሆርሞኖች አላት ፡፡ ወንዶች ጋ ግን
ይሄ ሆርሞን እጅግ በጥቂቱ ነው የሚገኘው፡፡ ጥናት እንደሚያሳየው
1 ሴት በ ወር 5.3 ግዜ ታለቅሳለች በ አማካኝ ወንድ ደሞ 1.4 ግዜ ያለቅሳል ፡፡
9,#የሴቶች ግራ ጡት ከ ቀኙ ጡታቸው የተለየ መጠንና አቀማመጥ ነው ያለው፡፡
ካላመናችሁኝ ሴቶች ወለቅ አድርጋቹ ቼክ አድርጉ ,ወንዶች ደሞ ...
10,#ሴቶች ከ ወንዶች የበለጠ ረጅም እድሜ ይኖራሉ ፡፡
የቱ ተመቾት, የቱ አስገረሞት ,እርሶ የሚያውቁት ግን ያልተገለፀ ነገር አለ? ግሩፑ ላይ ተወያዩበት
@asgerami
372 viewsedited 17:00