2021-04-02 19:56:15
Anonymous
Anonymous የተመሰርተው ሀኪንግ በሚችሉ አክቲቪስቶች ነው። እናም የ Hacking ችሎታቸውን ለፖለቲካ ነክ ነገሮች ነበር የሚጠቀሙት።
የተለያዩ ድርጅቶችን Hack በማርግ በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር ወደ ኪሳቸው ማስገባት ችለዋል።
Anonymous የተመሰርተው በ 2003 ነበር እስከ 2008 ግን በቀልድ ነበር የሚታወቀው ነገር ግን ከ 4 አመት ቡሀላ የመጀመሪያ ጥቃታቸውን በ Scientology ቸርች ላይ አድርሰዋል። በመቀጠልም KKK የሚባል ጥቁሮችን በማሰቃየት የሚታወቅ የነጭ ዘርኝነትን የሚደግፍ ጉሩፕን Hack ማርግ ችለዋል።
Operation Tunisia በተሰኘ መረሃ ግብር 8 ከፋተኛ አስፈላጊነት ያላቸውን የመንግስት ዌብ ሳይቶችን ከስራ ውጭ አርገዋቸዋል። እናም ለ ቱኒዝያው ፕሬዝዳንት ስልጣን መልቀቅ የሆኑትን የሙስና ቅሌት የሚያሳዩ ፋይሎችን ሰርቀው ለህዝቡ በትነዋል
Anonymous ጁሊያን አሳጄን(የWikileakes መስራች) በመደገፍ ከዊኪሊክስ ጋር የንግድ ሥራ ለመሥራት ፈቃደኛ ያልሆኑ እንደነ በቪዛ ፣ ማስተርካርድ ፣ PayPal ላይ ጦርነት አወጀ ፡፡ እ.ኤ.አ. ታህሳስ 8 ቀን 2010 የቪዛን እና ማስተርካርድ Website በቡድኑ ተወስደዋል ፡፡
እነዚህንም እና እነዚህን የመሳሰሉ ብዙ ጥቃቶች በተለያዩ ሀገራት እንደ አሜሪካ , ግሪክ, ሩሲያ, ቱኒዝያ,ዝምባዋብዌ , አልጄሪያ, ማሌዥያ እና ህንድ የመሳሰሉ ሀገራት ላይ አድርሰዋል
Anonymous ብዙ ተከታዮችን ማፍራት ችሏል እንዲሁም በመላው አለም ላይ ታዋቂነትን አትርፈዋል።
አላማቸውን ትደግፋላቹ
@asgerami
230 viewsedited 16:56