Get Mystery Box with random crypto!

Asgerami

Logo of telegram channel asgerami — Asgerami A
Logo of telegram channel asgerami — Asgerami
Channel address: @asgerami
Categories: Facts
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 158
Description from channel

💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡
🔦FACTS that will make you go crazy
💡Daily Dose of Amazing and mind boggling Facts.
🔴 OUR YOUTUBE CHANNEL https://youtube.com/channel/UCCuBSfOc
OTHER CHANNEL 👉 @startlingminds
Buy ads: https://telega.io/c/asgerami

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 34

2021-03-02 15:30:24
በታሪክ ውስጥ በቀኝ ተገዥ ሆኖ ሆነው የማያቁት የአፍሪካ ሀገራት ኢትዮጵያ እና ላይቤሪያ ብቻ ናቸው *

ግን ላይቤሪያ በቀኝ ግዛት ያልተገዛችው ሲጀመር ላይቤሪያ በአውሮፓውያን አስተዳደር ስር ነበረች።
999 views12:30
Open / Comment
2021-03-02 15:30:24 የአድዋ ጦርነት ጣልያን Vs ኢትዮጵያ

የተካሄደው = በ ማርች 1, 1896 / የካቲት 23 1888

ቦታዉ -አድዋ ፣ ትግራይ * ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ በንጉሠ ነገሥት ሚኒሊክ ስትመራ * ጣልያን በ ኦሬስቴ ባራቲየሪ ተመርታ ነበር።

በ 1986 ማርች 1, ጣልያን ኢትዮጵያን እና መላ ምስራቅ አፍሪካን በኃይል ለመውረር እና በቅኝ ግዛት ለመያዝ ሞከረች ግን ኢትዮጵያን ለመውረር አልቻለችም ነበር ፡፡ ጣሊያኖች እንደ መትረየስ እና መድፍ ያሉ ዘመናዊ መሣሪያዎችን ሲጠቀሙ ኢትዮጵያውያን ደግሞ በብዛት እንደ ሰይፍ ያሉ ባህላዊ መሣሪያዎችን ተጠቅማለች ፡፡
Result: - ግን ባልታሰበ ሁኔታ ኢትዮጵያ በመላው ዓለም ለሚገኙ ጥቁሮች ሁሉ የክብር ክብር እና የኩራት ምንጭ ተደርጎ የሚወሰድ ድል አስመዘገበች ፡፡
1.0K viewsedited  12:30
Open / Comment
2021-03-02 14:24:07 በቀጣይ .....

ስለ አድዋ
690 views11:24
Open / Comment
2021-02-26 14:53:11
3M የተሰኘው ድርጅት የሚሰራቸው እጅግ በጣም ጠንካራ መስታወቶችን አቅም ለማሳየት ድርጅቱ ፊትለፊት ያለ ባስ መቆሚያ ቦታ ጋር ጥይት በማይበሳው መስታወት ውስጥ $3 Million አስቀምጥዋል። ድርጅቱም "ይህንን መስታወት የሰበረ ብሩን መውሰድ ይችላል" ይላል። በዚህም ምክንያት ብዙዎች መስታወቱን ሰብረው ብሩን ሊወስዱ ቢሞክሩም ግን ማረግ አልቻሉም።(እቃ መጠቀም አይቻልም )

@asgerami
1.2K views11:53
Open / Comment
2021-02-26 14:53:05
3M Security Glass
998 views11:53
Open / Comment
2021-02-25 07:56:04
በሰውነታችን ውስጥ እንድናድግ የሚያደርገው ሆርሞን የሚመረተው ስንተኛ ብቻ ነው ፡፡

@asgerami
996 views04:56
Open / Comment