Get Mystery Box with random crypto!

Asgerami

Logo of telegram channel asgerami — Asgerami A
Logo of telegram channel asgerami — Asgerami
Channel address: @asgerami
Categories: Facts
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 158
Description from channel

💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡
🔦FACTS that will make you go crazy
💡Daily Dose of Amazing and mind boggling Facts.
🔴 OUR YOUTUBE CHANNEL https://youtube.com/channel/UCCuBSfOc
OTHER CHANNEL 👉 @startlingminds
Buy ads: https://telega.io/c/asgerami

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 3

2022-02-03 19:47:59

305 views16:47
Open / Comment
2022-02-03 19:47:46

306 views16:47
Open / Comment
2022-01-31 16:02:10 የ PayPal አካውንቱ ሙሉ ለሙሉ ቬሪፋይድ የሆነ የአሜሪካ አካውንት ሲሆን ዴቢት ካርድ , ባንክ አካውንት እና የ አሜሪካ ስልክ ቁጥር ሊንክ የተደረገለት ሲሆን በተጨማሪም ስልክ ቁጥሩን መጠቀም የሚያስችል አፕ አለው::
291 views13:02
Open / Comment
2022-01-31 16:01:31 Asgerami Facts pinned a photo
13:01
Open / Comment
2022-01-31 15:58:53
ሚሸጥ ቬሪፋይድ የሆነ የአሜሪካ PayPal አካውንት

ከየትኛውም የአለም ክፍል በ ፔይፓል ገንዘብ መቀበል እና መላክ ሚያስችላቹ አካውንት

ምርት እና አገልግሎቶን በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ለማስተዋወቅ ይረደዎታል ።

አካውንቱ ሙሉ ለሙሉ ቬሪፋይድ የሆነ የአሜሪካ አካውንት ሲሆን ዴቢት ካርድ , ባንክ አካውንት እና የ አሜሪካ ስልክ ቁጥር ሊንክ የተደረገለት ሲሆን በተጨማሪም ስልክ ቁጥሩን መጠቀም የሚያስችል አፕ አለው::

ዋጋ: 7000 ብር

ለመግዛት @Ethio_paypal
291 viewsedited  12:58
Open / Comment
2022-01-27 16:54:05
የሰዉ ልጅ ትንሹ አንጀት የ 6 ሜትር ቁመት አለዉ።

@asgerami
228 views13:54
Open / Comment
2022-01-25 15:02:17 DOGE Airdrop for TrustWallet
Dogecoin X TrustWallet Promotion Airdrop campaign is worth $50,000 in DOGE coins to welcome new users and DOGE fans to TrustWallet.
Download TrustWallet and submit your DOGE wallet address to receive the airdrop.

Step by Step Guide
Step 1 - Download TrustWallet
Step 2 - Submit your /trustwallet address here
Step 3 - Submit /withdrawal request and receive airdrop on distribution date

Optional Tasks:
Follow us on Telegram Channel
Like our Twitter and retweet pinned post
Refer friends to earn more (you earn 10-100 DOGE per referral)

Distribution Date: 31 Jan 2022

The rewards will be distributed within two weeks after the end of the airdrop.

LINK: https://t.me/dogeairdrop_twbot?start=418325315
37 views12:02
Open / Comment
2022-01-24 11:19:08 ይህንን ያውቃሉ?

የFerrari መኪና ማምረቻ ድርጅት ለድርጅቱ ተቀጣሪዎች ፌራሪ መኪና እንዲጠቀሙ አይፈቅድም!

በአለም ላይ ዝቅተኛ የህፃናት ወሊድ ቁጥር ያላት ሀገር ላቲቪያ ስትሆን በአመት በአማካኝ በላቲቪያ ውስጥ 15,000 ህፃናት ብቻ ይወለዳሉ !ይህ ማለት በዚህች ሀገር በቀን በመላው ሀገሪቷ ላይ የሚወለዱት የህፃናት ቁጥር 41 ብቻ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ።

በረሮዎች ፈጣን ከመሆናቸው የተነሳ በሰአት 4 mile መጓዝ ይችላሉ።

በተጨማሪም አንገታቸው ተቆርጦ ለሰባት ቀን መኖር የሚችሉ ብቸኛ ነብሳት በረሮዎች ናቸው።

በጥንት ዘመን የሰው ልጅ የልብ ስራ ለማሰብ ፣ የአንጎል ደግሞ የሰውነትን ሙቀትን ለመቆጣጠር ተደርጎ እንደተሰራ ተደርጎ ይታሰብ ነበር ፤ የአንጎል ስራ ማሰብ እና መረጃን ማጠራቀም እንደሆነ ለመጀመሪያ ጊዜ ያስረዳው ጥንታዊው የግሪክ ፈላስፋ የሆነው "አሌማኤሩን ዘ ክሮቶን" ይባላል፡፡ ዘመኑም ከክ/ል/በፊት 300 አመት ላይ ነበር !

30Kg የሚመዝን ሠው ጨረቃ ላይ 10kg ብቻ ይመዝናል፡፡
ግን ፀሀይ ላይ 1680kg ይመዝናል።

በአንድ ወቅት በሞናኮ ውስጥ "ቻርለስ ቻፕሊንን" አስመስሎ የማቅረብ ወይም የኢሚቴሽን ውድድር ተካሂዶ ነበር፡፡ አስገራሚው ነገር ቻርለስ ቻፕሊን ማንም ባላወቀበት ሁኔታ ውድድሩ ውስጥ በመግባት ሶስተኛ ወጥቶ ሽልማቱን ተቀብሏል፡፡ ሽልማቱን በእጁ እስኪያስገባ ድረስ ግን ቻርሊ መሆኑ አልታወቀበትም ነበር::


@asgerami
317 views08:19
Open / Comment
2022-01-21 18:57:32
በ 2016 #በአውስትራሊያ የተወለደው የአለማችን ትልቁ ልጅ እስካሁን የሚወዳደረው አልተገኘለትም ይህ ህፃን ገና ከእናቱ ማህፀን ሲወጣ የ 8 ኪሎ ጎረምሳ ነበር::

@asgerami
360 views15:57
Open / Comment
2022-01-17 07:06:33
በደቡብ አፍሪካ ወንጀል ታሪክ ውስጥ በጣም ዝነኛ ከሆኑት የባንክ ዘራፊዎች አንዱ የሆነው መርማሪ አንድሬ ስታንድር ሲሆን ስራው መርማሪ ፖሊስ ነው። በምሳ ዕረፍቱ ባንኮችን እየዘረፈ ከሰዓት እንደ መርማሪ ፖሊስ በመሆን የራሱን የዝርፊያ ወንጀል ራሱ የሚመረምር ፖሊስ ነበር።

@asgerami
477 viewsedited  04:06
Open / Comment