Get Mystery Box with random crypto!

Asgerami

Logo of telegram channel asgerami — Asgerami A
Logo of telegram channel asgerami — Asgerami
Channel address: @asgerami
Categories: Facts
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 158
Description from channel

💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡
🔦FACTS that will make you go crazy
💡Daily Dose of Amazing and mind boggling Facts.
🔴 OUR YOUTUBE CHANNEL https://youtube.com/channel/UCCuBSfOc
OTHER CHANNEL 👉 @startlingminds
Buy ads: https://telega.io/c/asgerami

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 6

2021-12-17 17:15:27
368 views14:15
Open / Comment
2021-12-17 07:58:00 #bitcoin ክፍል 2 #bitcoin ለመጀሪያ ጊዜ define የተደረገው 31 october 2008 እ.ኤ.አ ሲሆን bit እና coin ከሚሉ ሁለት ቃላት ነው የተወሰደው shorter coin እሚል ይዘትም ነበረው፡፡ #bitcoin ሁሉንም እሚያስማማ አይነት አፃፃፍ የለውም ማለትም የተወሰኑት #Bitcoin ብለው ሲፅፉ የተወሰኑት ደግሞ #bitcoin ብለው ይፅፉታል፡፡ bitcoin units፦ BTC…
99 views04:58
Open / Comment
2021-12-15 21:58:16 #bitcoin ክፍል 2

#bitcoin ለመጀሪያ ጊዜ define የተደረገው 31 october 2008 እ.ኤ.አ ሲሆን bit እና coin ከሚሉ ሁለት ቃላት ነው የተወሰደው shorter coin እሚል ይዘትም ነበረው፡፡
#bitcoin ሁሉንም እሚያስማማ አይነት አፃፃፍ የለውም ማለትም የተወሰኑት #Bitcoin ብለው ሲፅፉ የተወሰኑት ደግሞ #bitcoin ብለው ይፅፉታል፡፡
bitcoin units፦ BTC, XBT አርገን በአጭሩ መፃፍ ይቻላል፡፡
millibitcoin እኔዲሁም satoshi(sat) bitcoin በሰራው ስም የተሰየው እነዚህ የ bitcoin ትንንሽ unit ሲሆኑ 1 satoshi=0.00000001 bitcoin ሲሆን 1 millibitcoin=0.001 bitcoin ነው፡፡
የ bitcoin Domain name "bitcoin.org" 18 August 2008G.C ተመዘገበ፡፡
bitcoin ለመጀመሪያ ጊዜ mine ያረገው እራሱ satoshi nakomoto ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ bitcoin የተቀበለው ወይም የመጀመሪያውን transaction የፈፀመው cypherpunk Hal finney ይህ ሰው የመጀመሪያውን reusable proof of work system (RPOW) creator በ2004 G.c finney የ bitcoin software download አደረገ በመቀጠልም ከ nakomoto 10 bitcoin ተቀበለ ከሱ በመቀጠል wei dai የ bitcoin predecessor b-money creator እና Nick szabo, creator of bitcoin predecessor bit gold እነዚህ የ bitcoin transaction ለመጀመሪያ ጊዜ የፈፀሙ ሰዎች ናቸው፡፡
Nakomoto 1 million bit coin እንዳለው ይፋ አርጓል ፡፡
ይቀጥላል

@asgerami
179 views18:58
Open / Comment
2021-12-15 21:58:15 #Btc

#bitcoin ክፍል _1

What is #bitcoin ?
#bitcoin ምንድነው?

#bitcoin is a cryptocurrency and world wide payment system.
#bitcoin የክሪፕቶሎጂ (ክሪፕቶ ከረንሲ) ሲስተም የሚጠቀም አለም አቀፋዊ ዲጂታል የመገበያያ ገንዘብ ነው፡፡
bitcoin የመጀመሪያው decentralized ወይም አንድ ሰው ብቻ የማይቆጣጠረው ገንዘብ ወይም ስርአት ነው፡፡ በዚህ ስርአት የገንዘብ ልውውጦች peer_to_peer ናቸው ማለትም እኛ በመደበኛው ስርአት ወይም ዲጂታል ባልሆነው ስርአት ገንዘብ ስንለዋወጥ ልውውጡን ለመተግበር ባንክ ቤቶች በመሀል ይገባሉ፡፡ በዚህ ስርአት ግን ያለ ማንም ጣልቃ ገብነት መለዋወጥ ይቻላል ይህም የ ባንኪንግ ስርአቱን ይቀይረዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ይህ ልውውጥ verify የሚደረገው በ network nodes አማካኝነት የ ክሪፕቶ ግራፊክ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ነው፡፡ ከዚያም በ public distributed ledger ወይም #block_chain ይመዘገባል፡፡

በማንና እንዴት ተፈጠረ ?
bitcoin እራሱን #satoshi_Nakomoto ብሎ በሰየመና ማንነቱ ባልታወቀ ግለሰብ እንደ open source software ሆኖ በ2009 G.C ተለቀቀ #bitcoin በመጀመሪያ እሚገኘው እንደ reward በ mining ፕሮሰስ ነው፡፡
እ.ኤ.አ በ2015 100,000 ነጋዴዎች እንደ ክፍያ ገንዘብ ተቀብለውታል፡፡
በ ካምብሪጂ ዩኒቨርሲቲ በተሰራ አንድ ጥናት #bitcoin በ2017 እ.ኤ.አ 2.8 እስከ 5.8 million እሚደርሱ ክሪፕቶከረንሲ ዋሌት ይኖራሉ ሲል ግምቱን አስቀምጧል፡፡
ይቀጥላል

@asgerami
185 views18:58
Open / Comment
2021-12-11 12:41:25
ጥናት እንዳረጋገጠው ከሆነ የሌሊት ወፎች ከልጆቻቸው ጋር በሚነጋገሩበት ጊዜ ልክ እንደ ሰው ልጆች ‹ከሕፃን ልጆች ጋር እንደሚደረግ ንግግር› ድምፃቸውን ይለውጣሉ።

@asgeramk

SUBSCRIBE TO OUR YOUTUBE CHANNEL
https://youtube.com/channel/UCCuBSfOcuHTA5af6RTNU_gg?sub_confirmation=1
495 views09:41
Open / Comment
2021-12-10 06:36:08 Asgerami Facts pinned «

03:36
Open / Comment
2021-12-10 06:35:42

607 views03:35
Open / Comment
2021-12-10 06:31:35

588 views03:31
Open / Comment
2021-12-10 05:00:12
በቀዝቃዛው ጦርነት ወቅት የአሜሪካ አየር ሀይል በጨረቃ ላይ የኑክሌር ቦምብ እንደ ወታደራዊ ሀይል ማሳያ ወይም ማስፈራሪያ ለማፈንዳት ከፍተኛ ምስጢራዊ እቅድ አዘጋጅቶ ነበር።

@asgerami
592 views02:00
Open / Comment
2021-12-09 18:49:01
ሻይ ከውሃ በኋላ በዓለም ውስጥ በጣም በሰፊው የሚጠጣው መጠጥ ነው ፡፡

@asgerami
600 views15:49
Open / Comment