Get Mystery Box with random crypto!

Asgerami

Logo of telegram channel asgerami — Asgerami A
Logo of telegram channel asgerami — Asgerami
Channel address: @asgerami
Categories: Facts
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 158
Description from channel

💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡
🔦FACTS that will make you go crazy
💡Daily Dose of Amazing and mind boggling Facts.
🔴 OUR YOUTUBE CHANNEL https://youtube.com/channel/UCCuBSfOc
OTHER CHANNEL 👉 @startlingminds
Buy ads: https://telega.io/c/asgerami

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 4

2022-01-16 18:17:25
በአሥረኛው ክፍለ ዘመን የፋርስ ታላቁ ቪዚየር አብዱል ካሳም እስማኤል ቤተመጻሕፍቱን በሄደበት ሁሉ ተሸክሞ ነበር የሚጓዘው። አራት መቶ ግመሎችን 117,000 ጥራዝ መፅሀፎችን ለመሸከም ይገለገልባቸው ነበር::

@asgerami
549 views15:17
Open / Comment
2022-01-16 15:12:24
ኢየሱስ ክርስቶስ ከተወለደበት ቀን ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ በሳምንት 1 ሚሊዮን ዶላር ደመወዝ ቢያገኙም እንኳን የሚኖሮት ሀብት ከኤሎን ማስክ ሀብት ጋር እኩል አይሆንም።

@asgerami
568 views12:12
Open / Comment
2022-01-16 08:49:55 Asgerami Facts pinned «

05:49
Open / Comment
2022-01-16 08:48:59 ይህንን ያውቃሉ?

በአሜሪካ በየ 39 ደቂቃ አዲስ የወሲብ ፊልም ይፈጠራል።

አውስትራሊያ ውስጥ በጣም ትልቅ ከመሆናቸው የተነሳ እባብ ገድለው መብላት የሚችሉ ሸረሪቶች አሉ።

ዩራነስ በተባለችው ፕላኔት ላይ ፀሀይ ለ42 አመታት በተከታታይ ትታያለች (ትወጣለች) ቀጥሎም ለ42 ተከታታይ አመታት ደግሞ ትጠልቃለች ።

ኤለን መስክ የኮሌጅ ተማሪ በነበረበት ወቅት የቤት ኪራይ ለመክፈል ሲል ቤቱን የምሽት ክበብ (Night Club) አርጎት ነበር።

ኤለን መስክ የዓለማችን 1ኛ ሃብታም ሲሆን ፤ የSpace X እና Tesla መስራች እና ባለቤትም ጭምር ነው።

የ 102 ዓመቱ ቻይናዊ #ማዜኦክሲን በትምህርቱ የመጀመሪያ አመት ውስጥ ለሁሉም ሰው አረጋግጧል ፣ ለመማር መቼም እንደማይዘገይ
እና በዓለም ትልቁን ተማሪ ሪኮርዱን ይይዛል ፡፡

እየፈጠን በሄድን ቁጥር እያጠርን እንመጣለን።

የፊዚክስ ሊቁ አይዛክ ኒውተን እስከ እለት ሞቱ ድረስ ድንግል ነበር ።

በውቅያኖስ ውስት ያለው ወርቅ ሙሉ ለሙሉ ቢወጣና እኩል ቢከፋፈል ለእያንዳንዱ የዓለም ዜጋ 20 ኪሎ ግራም ይዳረሳል !

ጡረታን ለአለም ህዝብ ለመጀመሪያ ጊዜ ያስተዋወቀች ሀገር አውሮፓዊቷ ሀገር "ጀርመን" ናት

@asgerami
619 views05:48
Open / Comment
2022-01-16 07:10:02 We're back

ሰሞኑን በተከታታይ ስላልፖሰትን ይቅርታ እየጠየቁ; አሁን ተመልሰናል ለ ማለት ወዳለው።

@asgerami
69 views04:10
Open / Comment
2021-12-30 13:50:50

298 views10:50
Open / Comment
2021-12-30 13:48:36

466 views10:48
Open / Comment
2021-12-26 13:54:08
"የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት የሚገለጽበት ጊዜ አልተወሰነም።" - አቶ ረዲ ሽፋ

ከ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ጋር የተያያዙ በርካታ ጥያቄዎች ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ደርሰዋል።

የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ረዲ ሽፋ "ፈተናው ገና እየታረመ" መሆኑን ገልጸዋል።

የፈተናው ውጤት የሚገለጽበት ጊዜ አለመወሰኑንም ነግረውናል።

"የፈተናው ውጤት በዚህ ቀን ይገለጻል ተብሎ የተቀመጠ ቀነ ገደብ የለም። ስለዚህ በዚህ ቀን ይፋ ይደረጋል ልንል አንችልም" ብለዋል ዳይሬክተሩ።

የጸጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች ለፈተናው ያልተቀመጡ ተማሪዎች ከአንድ ወር በኋላ ፈተናውን እንዲወስዱ ይደረጋል ተብሎ የነበረ ቢሆንም አሁን ባለው ሁኔታ ፈተናውን መስጠት እንደማይቻል ገልጸዋል።

አካባቢዎቹ ገና እየተረጋጉ መሆኑን የገለጹት ኃላፊው ተማሪዎቹ ፈተናውን ለመውሰድ በስነ ልቦና መዘጋጀት እንደሚያስፈልጋቸው ጠቁመዋል።

@tikvahuniversity @TikvahUniversityybot
452 views10:54
Open / Comment
2021-12-25 06:50:37 ከዚም ከዝያም

*ዜሮ ቁጥር የተፈለሰፈው በህድን ወስጥ ነው።

አብዛኛው ራስን የማጥፋት ድርጊት የሚፈፀመው ሰኞ እለት ነው።

በሀገሯ ፓርላማ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የሴቶች ቁጥር ያላት ሀገር ሩዋንዳ ስትሆን በፓርላማዋ ካሉት ጠቅላላ መቀመጫዎ ውስጥ 56.3% (50/80) የሚሆነው የተያዘው በሴቶች ነው::

በሽንት ብቻ የሞባይል ቻርጅ የሚያደርግበትን መንገድ ሳይንቲስቶች እየሰሩ ነው!

ንስር ከሰው አይን 8 እጥፍ የማየት ብቃት አለው፡፡ሢታመም የሚታከመውም በነዚ አይኖቹ አተኩሮ ፀሀይን በማየት ነው፡፡

Earth ላይ 88 ቀን Mercury ላይ አንድ አመት ነው

ይህንን ያውቃሉ?

በአለማችን ላይ ከፍተኛ የሆነ የግድያ ወንጀል የሚፈፀምባት ሀገር ኤል ሳልቫዶር ስትሆን በአማካኝ ከ100,000 ሰዎች ውስጥ 55.5% የሚሆኑት ግድያ ይፈፀምባቸዋል::

እባብ ለ 3 ዐመት ሣይተኛ ሊቆይ ይችላል፡፡

ሻርክ
*የደም ሽታ ና የሽቶ መአዛ ፈረሶችን እጅግ በጣም ከመረበሽ አልፎ ያስደነብራቸዋል። ለሻርኮች ደግሞ ደም እንደ ሽቶ መአዛ ይማርካቸዋል።
*ሻርክ ደምን የማሽተት ብቃቱ ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሳ አንዲት ጠብታ ደምን ከ15 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ሆኖ ማሽተት ይችላል።
*ህይወት ካላቸው ነገሮች ሁሉ በምንም አይነት ህመም ወይም በበሽታ የማይጠቃ ብቸኛ ፍጥረት ሻርክ ነው።

ወንዱ ጥንቸል ሚስቱን ለሌሎች የሚያስተዋውቀው ላይዋ ላይ ሽንቱን በመሽናት ነው።

ከተመቾት ያርጉ

@asgerami
579 views03:50
Open / Comment
2021-12-23 11:21:16 Asgerami Facts pinned «

08:21
Open / Comment