Get Mystery Box with random crypto!

Asgerami

Logo of telegram channel asgerami — Asgerami A
Logo of telegram channel asgerami — Asgerami
Channel address: @asgerami
Categories: Facts
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 158
Description from channel

💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡
🔦FACTS that will make you go crazy
💡Daily Dose of Amazing and mind boggling Facts.
🔴 OUR YOUTUBE CHANNEL https://youtube.com/channel/UCCuBSfOc
OTHER CHANNEL 👉 @startlingminds
Buy ads: https://telega.io/c/asgerami

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 8

2021-11-30 07:36:16

130 views04:36
Open / Comment
2021-11-30 07:28:19

140 views04:28
Open / Comment
2021-11-28 22:36:20
ዛሬ አዲስ ነገር ይዤላቹ መጥቻለው።

PiCoin በ Stanford University የኮምፒዩተር ሳይንስ PhD ተማሪዎች የተቋቋመ ነው።

Pi የተባለ አዲስ የ ክሪፕቶ ልክ እንደ bitcoin አይነት መትዋል። ይህን ክሪፕቶካረንሲ ከ bitcoin እና ከሌሎች ኮይኖች ለየተ ሚያደርገው ገና ገበያ ላይ ያልወጣ ሲሆን, ዋጋ አልወጣለትም።
ደሞ ሚገርመው በቀላሉ በስልካችን Mine ማረግ ምንችል ሲሆን። ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን በስልኮ የ Pi ኮይን መሰብሰብ ይጀምሩ።

ከተወሰነ ወራት ቡኃላ ወደ ገበያ ሚወጣ ሲሆን። የ 1 picoin ዋጋ እስከ 10 ዶላር ይደርሳል ተብሎ ይገመታል። ስለዚ ካሁኑ በነፃ ስልኮን በመጠቀም Picoin ይሰብስቡ

አፑን ካወረዳቹ ቡኃላ invitation code የሚለው ቦታ ላይ alber45rs በመፃፍ 1 Picoin በነፃ ያግኙ




https://minepi.com/alber45rs

Pi is a new digital currency developed by Stanford PhDs, with over 25 million members worldwide. To claim your Pi, follow this link https://minepi.com/alber45rs and use my username (alber45rs) as your invitation code.
156 views19:36
Open / Comment
2021-11-26 20:11:22
የአለም እግር ኳስ ኮኮቡ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ክለቡ Manchester United ከሚከፈው በላይ ከኢንስታግራም ብዙ ገንዘብ ያገኛል። ቢያንስ በኢንስታግራም በአመት ውስጥ 47.8 ሚሊየን ዶላር ያገኛል።

@asgerami
280 views17:11
Open / Comment
2021-11-26 20:05:53
ድመቶች በሕይወታቸው ውስጥ 70% የሚሆኑት በእንቅልፍ ያሳልፋሉ

ድመቶች በሕይወታቸው ውስጥ ብዙ ጊዜ ያሳልፋሉ ብለው የሚያስቡ ከሆነ ትክክል ነዎት ፡፡ በእንስሳት ጤና አጠባበቅ ተቋም መሠረት ድመቶች በሕይወታቸው ውስጥ 70% የሚሆኑት እንቅልፍን የሚያሳልፉት በቀን እስከ 13 እስከ 16 ሰዓት አካባቢ ነው ፡፡ ይህ የድመት ሕይወት ነው!

@asgerami
310 views17:05
Open / Comment
2021-11-26 07:14:55 ዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያርጉ

https://youtube.com/channel/UCCuBSfOcuHTA5af6RTNU_gg
181 views04:14
Open / Comment
2021-11-26 07:04:29

189 views04:04
Open / Comment
2021-11-25 21:37:53

152 views18:37
Open / Comment
2021-11-25 21:30:19 5 ምርጥ አለምአቀፍ ነፃ የትምህርት ዕድል (scholar ship)ማግኛ ድህረ ገፆች(Websites)

1 - StudentScholarships.org
2 - collegeboard.org
3 - StudentScholarships.org
4 - ScholarshipExperts.com
5 - SuperCollege.com

Share and support us


@asgerami
186 views18:30
Open / Comment
2021-11-24 22:29:34
የአልበርት አንስታይን የአንፃራዊት ፅንሰ ሀሳብ ሰነድ በ13 ሚሊዮን ዶላር ተሸጠ

አልበርት አንስታይን የአንፃራዊነት ፅንሰ ሀሳብ ስሌት ለመቅረፅ ሲሞክር በእጅ ፅሁፍ የሰፈረ ሰነድ በ13 ሚሊዮን ዶላር ተሽጧል።በፓሪስ በሚገኘው የክራይስቲ የጨረታ ቤት ሰነዱ የተሸጠ ሲሆን ዋጋው የሳይንሳዊ ሰነድ ክብረ ወሰን ሰብሯል።

የቲዎሬቲካል ፊዚክስ ሊቃውንት የሆነው አንስታይን ታላቅ ሳይንሳዊ ግኝቱን ከሚያሳዩ ሁለት ወረቀቶች መካከል የተሸጠው ሰነድ አንደኛው ነው።እ.ኤ.አ በ2015 ይህ ንድፈ ሀሳብ ከታተመ በኃላ ስለ ቦታ፣ ጊዜ እና ስበት የሰው ልጅ ያለው ግንዛቤ የቀየረ ሆኗል።

የሂሳብ ቅጂው የተፃፈው በ1913 እና በ1914 መካካል ባለው ጊዜ ውስጥ አንስታይን እና የስዊዘርላንድ ባልደረባው ሚሼል ቤሶ አማካይነት ነው። የአንስታይን በጣም ጥቂት ማስታወሻዎችን የያዘ ሰው እንደመሆኑ የእጅ ፁሁፉ ተገኝቶ ለዚህ መብቃቱ ያልተለመደ ያደርገዋል ሲል የጨረታ ባለሙያው ቪንሰንት ቤሎይ ተናግሯል።

ፅሁፍ በጥቁር እስኪሪብቶ የሰፈረና ንድፈ ሀሳቡን ለማስፈር በተደረገ ጥረት በርካታ ስህተቶች ይታዩበታል።ሰነዱን ማን እንደገዛው ባይገለፅም ባለ 54 ገፅ ስለመሆኑ ይፋ ተደርጓል።

የአንስታይን የአንፃራዊነት ፅንሰ ሀሳብ ስለ ስለ ፕላኔቶች ምህዋርና ስለ አፅናፈ ሰማይ ብርሃን የፈነጠቀ ነበር።ባለፈው ግንቦት ወር በአንስታይን የተፃፈው የንድፍ ሀሳብ ታዋቂው E=mc2 የያዘ ሰነድ በ1.2 ሚሊዮን ዶላር መሸጡ ይታወሳል።
via- ATC

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

@asgerami
253 views19:29
Open / Comment