Get Mystery Box with random crypto!

Asgerami

Logo of telegram channel asgerami — Asgerami A
Logo of telegram channel asgerami — Asgerami
Channel address: @asgerami
Categories: Facts
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 158
Description from channel

💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡
🔦FACTS that will make you go crazy
💡Daily Dose of Amazing and mind boggling Facts.
🔴 OUR YOUTUBE CHANNEL https://youtube.com/channel/UCCuBSfOc
OTHER CHANNEL 👉 @startlingminds
Buy ads: https://telega.io/c/asgerami

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 5

2021-12-23 11:20:48
አሜሪካ የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከያ ክትባቶችን ለዜጎቿ ልትሰጥ ነው፡፡

በገዳይነቱ 38 ዓመታትን ያስቆጠረው ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ በአገረ አሜሪካ ቫይረሱን መከላከል የሚያስችል ክትባት እንደተገኘለት ተገልጿል፡፡

‘አፕሪቱድ’ ወይም ‘ካቦቲግራቪየር’ የተሰኘው ይህ ክትባት በተለይም ለቫይረሱ ተጋላጭ ለሆኑ እና ከ35 ኪሎ ግራም በላይ ክብደት ላላቸው ወጣቶች እንዲሰጥ አሜሪካ አጽድቃለች፡፡

ክትባቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ ወር ውስጥ ሁለት ጊዜ ለተጋላጭ ወጣቶች ከተሰጠ በኋላ በየሁለት ወሩ እንደሚሰጥ የተገለጸ ሲሆን ይህ ክትባት በተለይም በየእለቱ የእንክብል መድሃኒትን መውሰድ ለማይችሉ ጥሩ መፍትሄ ይሆናል መባሉ ነው የተገለጸው።

ይህ አዲስ ጸረ ኤድስ ክትባት በ13 አገራት ላይ ለቫይረሱ ተጋላጭ ለሆኑ ወጣቶች በሙከራ ደረጃ ተሰጥቶ በእንክብል መልኩ ሲሰጥ ከነበረው ጋር ሲነጻጸር 90 በመቶ ውጤታማ መሆኑ ተገልጿል፡፡

በዓለማችን በየዓመቱ 1 ነጥብ 7 ሚሊዮን ዜጎች በኤችአይቪ ኤድስ ቫይረስ የሚያዙ ሲሆን በ2020 ዓመት ብቻ ከ680 ሺህ በላይ ዜጎች በዚሁ ቫይረስ ምክንያት ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡
(CGTN Africa ~ AlAin Amharic )

የ YouTube ቻናላችንን Subscribe ማረግ እንዳይረሱ

https://youtube.com/channel/UCCuBSfOcuHTA5af6RTNU_gg
403 viewsedited  08:20
Open / Comment
2021-12-23 08:17:13

399 viewsedited  05:17
Open / Comment
2021-12-23 08:14:47

399 views05:14
Open / Comment
2021-12-23 08:13:34
ኒኮላ ቴስላ

ኒኮላ ቴስላ፣ እ.ኤ.አ. ሐምሌ 9/10፣ 1856 የተወለደው በክሮኤሺያ ውስጥ ሲሆን የተለያዩ የፊዚክስ ግኝቶችን ያገኘ ሰው ነው። አባቱ የኦርቶዶክስ ቄስ ነበር; እናቱ ያልተማረች ነበረች ግን በጣም አስተዋይ ነበረች። በጉልምስና ወቅት፣ አስደናቂ ምናብ እና ፈጠራ እንዲሁም የግጥም ችሎታ አሳይቷል።

ስለ ኒኮላ ቴስላ 5 አስገራሚ እውነታዎች

1. ቴስላ የተወለደው በመብረቅ ማዕበል ወቅት ነው።

2. ቴስላ እ.ኤ.አ. በ1901 የሞባይል ስልክ ቴክኖሎጂን እና ሽቦ አልባ ኢንተርኔትን ከመፈጠራቸው ከብዙ አመታት በፊት ቀድሞ አስቦ ዲዛይኑንን ስሎታል።

3. ኒኮላ ቴስላ በጊዜው ሌላ ታዋቂ ፈጣሪ እና የወደፊት ተቀናቃኙ ለሆነው ለቶማስ ኤዲሰን ለመስራት ወደ አሜሪካ ተዛወረ።

4. ኒኮላ ቴስላ በ1891 የዩናይትድ ስቴትስ ዜጋ ሆነ።

5. ኒኮላ ቴስላ ኤሌክትሪክን በአየር ማስተላለፍ እንደሚቻል ለሰዎች ሲነግራቸው እብድ ብለው ይጠሩታል፡ ቴስላ በአመለካከቱ እና በማሰብ ችሎታው "እብድ ሳይንቲስት" በመባልም ይታወቅ ነበር. በተጨማሪም የ ቅንጣት ሽጉጥ( atomic gun ) ወይም የሞት ጨረሮችን ሰርቷል።

@asgerami
412 views05:13
Open / Comment
2021-12-22 22:06:34 የቤት ፈረሶች አንድ ሰው ሲያዝን ፊቱን በማየት ብቻ ሃዘኔታውን መረዳት ይችላሉ።


ጃፓን ውስጥ የብዙ ሰዎች መጠሪያ የሆኑት ስሞች ሚናቶ ፣ ሳቶ እና ሱዙኪ ናቸው ። በእንግሊዝ እና በአሜሪካ ደግሞ የብዙ ሰዎች መጠሪያ ስሚዝ ነው ። በአለም ላይ የብዙ ሰዎች መጠሪያ ደግሞ ሙሃመድ የሚለው ነው ።

@asgerami
497 views19:06
Open / Comment
2021-12-21 10:43:39
አንበሳ ሲወለድ አይኑ ማያይ ሆኖ ነው የሚወለደው ከ7 ቀን በዋላ ነው ማየት የሚችለው!

@asgerami
340 views07:43
Open / Comment
2021-12-19 12:01:57
ቢዝነስ ዴይሊ ፥ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በቅርብ ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ ለሚጀምረው የሞባይል ስልክ አገልግሎት የስልክ ቁጥሮች መለያ ቁጥር 07 እንደሚሆን ማስታወቁን ዘግቧል።

ሳፋሪኮም በኬንያ ለሚሰጠው የሞባይል አገልግሎት የሚጠቀመው መለያ ቁጥር 07 ሲሆን አሁን ኢትዮ ቴሌኮም ከሚጠቀምበት መለያ ቁጥር 09 ቀጥሎ በሀገሪቱ ሁለተኛው ይሆናል።

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በአሁን ሰዓት ኢትዮጵያውያን ሰራተኞችን እየቀጠረ ሲሆን ጥር ወር ላይ ብቻ 100 ሠራተኞችን እንደሚቀጥር አሳውቋል።

@asgerami
335 views09:01
Open / Comment
2021-12-19 12:01:57
333 views09:01
Open / Comment
2021-12-17 21:07:22 https://t.me/shibpayv3_bot?start=418325315
Free Instant SHIB Payment Bot
259 views18:07
Open / Comment
2021-12-17 17:15:27
" ለ11 ቀናት መሳቅ አይቻልም ፤ ወደ መጠጥ ቤት መሄድ እና መጠጥ መጠጣትም አይቻልም " - ሰሜን ኮሪያ

የቀድሞውን የሰሜን ኮሪያ መሪ ኪም ጆንግ ኢልን 10ኛ የሙት ዓመት በማስመልከት በሀገሪቱ ለ11 ቀናት መሳቅ ተከለከለ፡፡

ኪም ጆንግ ኢል ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት በአውሮፓውያኑ 2011 ሲሆን ዘንድሮ 10 ዓመት ሞልቷቸዋል፡፡

የቀድሞውን መሪ 10ኛ የሙት ዓመት አስመልክቶም በሀገሪቱ መሳቅና መጠጥ መጠጣት መከልከሉን ዴይሊ ሜል ዘግቧል፡፡

ከዛሬ ጀምሮ ሰሜን ኮሪያውያን ወደ ግሮሰሪ መሄድ እንደማይችሉ የተነገራቸውም ሲሆን በመታሰቢያ የዚህ የሀዘን ቀናቱ ውስጥ ቤተሰቡ የሞተበት ሰው ጮክ ብሎ ማልቀስ እንደማይችል ሰሜን ኮሪያ አስጠንቅቃለች፡፡

የልደት በዓላቸው በ11ዱ የሀዘን ቀናት ውስጥ የሆነባቸው ግለሰቦች ይህንን ማድረግ እንደማይችሉ ተነግሯቸዋል።

ዛሬ አርብ ከደቂቃዎች በፊት በፒዮንግያንግ የነበረው የቢዝነስና ሌሎች እንቅስቃሴዎች ለ5 ያል ደቂቃዎች ቆሞ የኢል 10ኛ ሙት ዓመት የመታሰቢያ ስነ ስርዓት ተካሂዷል።

በ69 ዓመታቸው በፈረንጆቹ ታህሳስ 17 ቀን 2011 በልብ ህመም ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የቀድሞው የሰሜን ኮሪያ መሪ ሀገራቸውን ለ17 ዓመታት መርተዋል።

ምንጭ፦ አል ዓይን ኒውስ / ዴይሊ ሜይል

@tikvahethiopia
432 views14:15
Open / Comment