Get Mystery Box with random crypto!

Asgerami

Logo of telegram channel asgerami — Asgerami A
Logo of telegram channel asgerami — Asgerami
Channel address: @asgerami
Categories: Facts
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 158
Description from channel

💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡
🔦FACTS that will make you go crazy
💡Daily Dose of Amazing and mind boggling Facts.
🔴 OUR YOUTUBE CHANNEL https://youtube.com/channel/UCCuBSfOc
OTHER CHANNEL 👉 @startlingminds
Buy ads: https://telega.io/c/asgerami

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 7

2021-12-09 16:46:42
አይስላንድ በጣም ሰላም ከመሆኗ የተነሳ ወላጆች ልጆቻቸውን በእንቅስቃሴ ላይ ሆነው እንቅልፍ እንዲተኙ በመንገድ ላይ ይተዋሉ።

@asgerami
652 views13:46
Open / Comment
2021-12-06 17:40:50
የ5G ኔትዎርክ በኢትዮጵያ ፦

ኢትዮ ቴሌኮም የ5ኛውን ትውልድ (5G) ኔትወርክን በሃገር ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የሙከራ አገልግሎት ለማስጀመር ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ካፒታል ጋዜጣ በድረገፁ አስነብቧል።

የሙከራ አገልግሎቱ በመጪው ሳምንት ይጀምራል ተብሎ እንደሚጠበቅ ዘገባው ያስረዳል።

ኩባንያው ፕሮጀክቱን ከቻይናው የሁዋዌ የቴክኖሎጂ ኩባንያ በተገኘ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ነው ተግባራዊ እንደሚያደርግ የተነገረው።

ኢትዮ ቴሌኮም በዝግጅት ላይ ላለፉት ሁለት ወራት ሲሰራ መቆየቱ ተገልጿል።

5G ኔትዎርክ በኢትዮ ቴሌኮም ዋና መ/ቤት እና ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ቅጥር ግቢ ውስጥ ጨምሮ በአዲስ አበባ በሚገኙ አንዳንድ ቦታዎች የሚተገበር እንደሆነ የካፒታል ዘገባ ያስረዳል።

@tikvahethiopia

@asgerami
435 views14:40
Open / Comment
2021-12-06 16:51:19
ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል

በአንድ ሃገር ውስጥ ያለውን የሙስና መጠን የሚያሳየው የስሌት አሃዝ ትራንስፓረንሲ ኢንዴክስ ይባላል ።በዚህ የደረጃ አሃዝ መሰረት በ2009 በተሰራው ጥናት በአለማችን ከሙስና የፃዳችው ወይም ከሙስና ነፃ የሆነችው ሃገር #ኒውዝላንድ ስትሆን በሁለተኛ ደረጃ ዴንማርክ ተቀምጣለች ። በተቃራኒው ሙስና በጣም የተስፋፋባት የአለማችን አንደኛዋ ሀገር ጎረቤታችን #ሱማሊያ ናት ። በሁለተኝነት የተቀመጠችው አፍጋኒስታን ስትሆን ሱዳን ኢራቅ እና ቻድ ተከታዩን ደረጃ ይዘዋል ።

@asgerami

Join Our YOUTUBE CHANNEL
https://youtube.com/channel/UCCuBSfOcuHTA5af6RTNU_gg?sub_confirmation=1
415 views13:51
Open / Comment
2021-12-06 10:37:37 Asgerami ሳይኮሎጂ

First Impressions

ለመጀመሪያ ግዜ አንድን ሰው ሲተዋወቁ ያንን ሰው እንደወደዱ ወይም እንዳልፈለጉ ለመወሰን 4 ደቂቃዎች ብቻ ይወስዳል።


በስራም ይሁን በግንኙነት ውስጥ የዛን Relationship መስመር እስከወዲያኛው ሚወስነው ያቺ ስትገናኙ ያለችው የመጀመርያ 4 ደቂቃ ናት። ስለዚህ በተቻላቹ አቅም አንድን ሰው ስትተዋወቁ ያሉትን የመጀመርያ ደቂቃዎች እነዛ ሰዎች ሊያውቁዋቹ በምትፈልጉት ካራክተር አሳዩ። ለምሳሌ: የስራ ወይም በትምህርት ላይ ለባልደረቦቻቹ ታማኝ እና በራስ መተማማን ያለው ሰው ሆኖ ለመታየት መጀመርያ ስትተዋወቅዋቸው ኮንፊደንስ የሚያሳዩ ድርጊቶችን like ቀድማቹ እጃቹን ዘርግታቹ ሰው መተዋወቅ; ጮክ ብሎ ማውራት ወይም እንዳትረሱ ሚያደርጓችሁን ድርጊቶች መፈፀም አስፈላጊ ነው።

@asgerami
468 viewsedited  07:37
Open / Comment
2021-12-06 09:31:43
ስታር ፊሽ የተባለው የአሳ ዝርያ ሆዱን ወደውጪ አውጥቶ ካራገፈ በኋላ እንደገና ወደ ውስጥ መመለስ ይችላል።

@asgerami
448 views06:31
Open / Comment
2021-12-05 20:25:22 ሰላም ሰላም የ አስገራሚ ፋክትስ ቤተሰቦች

ከ 2 አመታት በላይ በቴሌግራም ቻናላችን አማካኝነት አስገራሚ እውነታዎች እና እውቀት አስጨባጭ ፅሑፎችን ስናደርስ ቆይተናል። ከ ሁለት ሺህ አራት መቶ በላይ ቤተሰቦችን አፍርተናል።

እናም ለብዙ ግዜ በፅሑፍ ብቻ ስናቀርብ የነበረውን እውነታዎች በቅርቡ የ ዩቲዩብ ቻናላ የከፈትን ቢሆንም አብዛኞቻቹ Subscribe አላረጋቹም።

አንድ አፍታ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩን። ቻናላችንንም ይደግፉ


https://youtube.com/channel/UCCuBSfOcuHTA5af6RTNU_gg?sub_confirmation=1
502 views17:25
Open / Comment
2021-12-05 10:34:37

522 views07:34
Open / Comment
2021-12-05 10:33:40

513 views07:33
Open / Comment
2021-12-01 18:08:52
Qwickbet is a new international sports betting company, giving new betting options to the Ethiopian market.

The Qwickest way to win

አሁኑኑ QwickBet ላይ በመመዝገብ የ10 ብር ቦነስ ያግኙ!
128 views15:08
Open / Comment
2021-11-30 19:24:58
YouTube የDislike Buttonኑን ከPublic እይታ ወደ Private ሊቀይር ነው ይሄም ማለት YouTube ላይ የሚለቀቅ ማንኛውንም Video ተመልካቹ ወይም አንድ ግለሰብ Dislike ቢያደርግ የዛን የDislike መጠን ሌሎች ሰዎች ማየት አይችሉም ለChannleሉ ባለቤት ብቻ ይታያል ማለት ነው.. YouTube ይሄንን ያደረገበት ምክንያት (Dislike Attackን) ለመከላከል ነው Dislike Attack ማለት አንዳንድ ሰዎች በግልም በGroupፕም በመሆን ሆን ብለው አንዳንድ የYouTube Channelሎችን ኢላማ   በማድረግ እዛ Channle ላይ የሚለቀቁትን Video Dislike ያደርጋሉ ይሄ ደግሞ የChannel Creatorች ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደረ በመሆኑ ነው።

@asgerami
303 views16:24
Open / Comment