Get Mystery Box with random crypto!

Asgerami

Logo of telegram channel asgerami — Asgerami A
Logo of telegram channel asgerami — Asgerami
Channel address: @asgerami
Categories: Facts
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 158
Description from channel

💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡
🔦FACTS that will make you go crazy
💡Daily Dose of Amazing and mind boggling Facts.
🔴 OUR YOUTUBE CHANNEL https://youtube.com/channel/UCCuBSfOc
OTHER CHANNEL 👉 @startlingminds
Buy ads: https://telega.io/c/asgerami

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 10

2021-11-17 13:40:53

542 views10:40
Open / Comment
2021-11-17 13:39:32

533 views10:39
Open / Comment
2021-11-16 22:55:10
1 GB ኢንተርኔት ጥቅል በጣም በቀላሉ ይሸለሙ!

50 ሰው ወደ ኢትዮረሚት ግሩፑ ከ ጋበዛችሁ በሁኃላ የ 1GB ኢንተርኔት ጥቅል ስጦታችሁን ለመውሰድ በ @ethioremitSP መልእክት ይላኩ!

የግሩፑ ሊንክ

: https://t.me/joinchat/dwVxrG1mj3syY2M8
569 views19:55
Open / Comment
2021-11-16 17:29:52 #ከዚም_ከዝያም

ከማንኛውም እንስሳ ትልቅ አንጎል ያለው ስፐርም ዌል የተባለው ዓሣ ነባሪ ነው። እናም አንጎሉ ወደ 20 ኪሎ ግራም ይመዝናል።

ጭንቅላቱን የተቆረጠ ዶሮ ሞቶ ከመውደቁ በፊት አንድ የእግር ኳስ ሜዳን ሮጦ ሊጨርስ ይችላል።

Pogonophobia የ ፂም ፍራቻ ነው።

አማካይ እስክርቢቶ 2 ማይል (3.2 ኪሜ) ርዝመት ያለው መስመር ሊጽፍ ይችላል።

ፔንግዊን መዋኘት የሚችል ግን መብረር የማይችል ብቸኛ ወፍ ነው።እንዲሁም ቀጥ ያለ ብቸኛው ወፍም ነው

በኔዘርላንድስ ለብስክሌቶች የተሰሩ ልዩ የትራፊክ መንገዶች አሉ። እነዚህም ልዩ የብስክሌት ትራፊክ መብራቶች ያሏቸው ወደ 17,000 ኪሎ ሜትር የሚጠጉ የብስክሌት መንገዶች ናቸው።

ዶልፊኖች ለ 25 ዓመታት ያህል ይኖራሉ።

በፈረንጅ አጠራር አፊድ (aphid) ተብለው የሚጠሩት እንስሳት የመራቢያ ዑደታቸው በጣም ፈጣን ከመሆኑ የተነሳ ሴቶቻቸው እርጉዝ ሆነው ይወለዳሉ።

ቻይና ውስጥ እ.ኤ.አ ሴፕቴምበር 20 "የጥርሶችህን የመውደድ ቀን" በመባል ይታወቃል።

የኢንግላንድ ንግስት የነበረችውና እንደ ኤሮፓውያን አቆጣጠር ከ1558 እስከ 1603 የኖረችው ቀዳማዊት ኤልዛቤት በአንቶፎቢያ (በጽጌረዳ ፍራቻ) ትሰቃይ ነበር።

በረሮ ከባለ 6 እግር እንስሳት መካከል በጣም ፈጣኑ እንስሳ ነው ፣ በ 1 ሰከንድ 1 ሜትር ይሸፍናል ፡፡


@asgerami
609 views14:29
Open / Comment
2021-11-15 20:34:01
በቱልሳ ኦክላሆማ ውስጥ መሳሳም ከሶስት ደቂቃ መብለጥ እንደሌለበት በህግ ተደንግጓል።

@asgerami
693 views17:34
Open / Comment
2021-11-15 07:30:27
በዓለም ላይ ከሁሉም በላይ ውዱ የሆነው ወይን ስክሪሚንግ ኤግል 1992 (Screaming Eagle 1992) ሲሆን አንዱ ጠርሙስ ከ 500,000 ዶላር ወይም 23.5 ሚልዮን ብር በላይ ያስወጣል።

@asgerami
765 views04:30
Open / Comment
2021-11-14 21:15:28
የአስትሮይድ ቀበቶ 700 ኩዊንቲሊየን ( ከ1 ቡኃላ 18 ዜሮ ) ዶላር የሚገመት ሀብት እንደሚይዝ ይገመታል (ይህም በዓለም ላይ ያለውን እያንዳንዱን ሰው ቢሊየነር ሊያደርገው ይችላል) ።የአስትሮይድ ቀበቶ ከ 100 ኪሎ ሜትር በላይ የሆኑ 200 አካባቢዎችን ጨምሮ ከ 1 ሚሊዮን በላይ የአስትሮይድ መኖሪያ ነው። እነዚህ አስትሮይዶች አንደ ወርቅ እን ፕላትነም ያሉ ውድ ብረቶች በውስጣቸው ይይዛሉ።

@asgerami
831 views18:15
Open / Comment
2021-11-14 21:11:06 ከፈተና እረፍቴ ተመልሻለሁ

I will Start Posting Regularly
Thank you for your Patience
745 views18:11
Open / Comment
2021-11-07 20:32:09 ለ 12 ተኛ ክፍል ተማሪወች መልካም ፈተና እመኛለው።

እኔም ሰሞኑን የጠፉሁት ተፈታቸኝ ስለሆንኩ ነው። በነገው ለት ምጠቀምባቸው እናንተም ልትሰምዋቸው ሚገባ ምክሮች እነዚህ ናቸው

ምክሮች

የመረበሽ ስሜት ቢሰማወት ግራ አይጋቡ ፡ይሄ ማለት ያለ ነገር ነው፡፡ዘና ለማለትና በተቻለ መጠን ጥሩ ውጤት ለማምጣትየሚከተሉትን ጥቂት ተጨማሪ ምክሮችን ተግባራዊ ያድርጉ :- ❖ለመረጋጋት ይሞክሩ እንዲሁም ደጋግመው በደንብ ይተንፍሱ ፡
❖ፈተናውን መሥራት ከመጀመርዎ በፊት የጥያቄ ወረቀቱን ከዳር እስከ ዳር ያንብቡ(instruction)
❖የተመደበውን ጊዜ ይከፋፍሉ ከባድ ጥያቄ ሲያጋጥሞት ወደ ሚቀጥለው ይለፉ ቀለል ሚሉትን ፈጠን ብለው ጠቅ ጠቅ ያድርጉ ከዛ ወደ ሚቀጥለው ማለፍ
❖ጥያቄዎቹን በጥሞና ያንብቡ፡ለእያንዳንዱ ጥያቄ ትክክለኛ መልስ መስጠትዎን እርግጠኛ ይሁኑ (አንደኛውን ከብዷቸው ያልፉትና ሁለተኛው ሲሰረት ከአንደኛው ላይ ሊቀቡ ይችላሉ so, ይረጋጉ)
❖በተለይ ፈተናውን በጊዜ ሰርተው ከጨረሱ የጻፏቸውን መልሶች ተመልሰው ይመልከቱ ፡፡
❖ሌላው ሶፍት መያዙ አይከፋም b/c ሙቀት ካለ ሶፍት ወሳኝ ነገር ነው ፡፡
❖ሰዐት ማክበር ከፈተና በፊት ቀድመን መገኘት ፈተና ላይ በአግባቡ መጠቀም ፡
❖ውጭ ሚወሩ ወሬዎች ትኩረት አለመስጠት (ፈተና ተሰርቋል ከሚሉ)


ባጠቃላይ ( ባጭሩ......

ሰዐትን መጠቀም
እራስን ማረጋጋት
በትክክል ማጥቆር
ፈታኙን ማክበር
አሉባልታ አለመስማት (ፈተና ተሰርቋል ከሚሉት እናንተን ለማሳሳት ብቻ ነው)

መልካም እድል ይሁንልን እላለው
488 views17:32
Open / Comment
2021-11-07 18:28:24
የአለማችን ቁጥር አንድ ሀብታም ኢሎን መስክ በትዊተር አካውንቱ እንዳስታወቀው የለጠፈው ትዊተር ድምፅ መስጫ ላይ የቴስላ 10% ድርሻዬን ልሽጥ ብሎ ተከታዮቹ ድምፅ እንዲሰጡ እያረገ ነው። YES የሚለው ከ NO ከበለጠ ሽጦ የሚያገኘውን ትርፍ እንዳለ ለእርዳታ ድርጅቶች ሰጣለው ብሎ ነበር። ገንዘቡን የሚሰጣቸው የእርዳታ ድርጅቶች ምን ላይ እንደሚያውሉት እና እንዴት የሰጣቸውን ገንዘብ በምን መልክ እንደሚያጠፉት በግልፅ ከስረዱ ብቻ ነው ምሰጠው ብልዋል።

የቴስላ የሱ 10% ድርሻ ማለት ወደ 25 ቢልዮን ዶላር አከባቢ የሚያወጣ ነው። ወደ ብር ስንቀይረው ወደ 1. 1 ትሪሊዮን ብር አከባቢ ነው ሚሆነው። ከ አምናው የኢትዮጵያ አጠቃላይ በጀት ከ 3 እጥፍ በላይ የሆነ ገንዘብ ነው።

ትዊተር ካላቹ በዚ ሊንክ ድምፃቹን መስጠት ትችላላቹ
https://twitter.com/elonmusk?t=yC_UnyXD_2d3sE3lUvxYxQ&s=09
481 viewsedited  15:28
Open / Comment