🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Asgerami

Logo of telegram channel asgerami — Asgerami A
Logo of telegram channel asgerami — Asgerami
Channel address: @asgerami
Categories: Facts
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 158
Description from channel

💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡
🔦FACTS that will make you go crazy
💡Daily Dose of Amazing and mind boggling Facts.
🔴 OUR YOUTUBE CHANNEL https://youtube.com/channel/UCCuBSfOc
OTHER CHANNEL 👉 @startlingminds
Buy ads: https://telega.io/c/asgerami

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 13

2021-10-05 13:47:13
በህንድ ሲም የሚቀበል ነጠላ ጫማን ለኩረጃ ሊያውሉ የነበሩ ተፈታኞች በቁጥጥር ስር ዋሉ።

በህንድ ራጃስታን ግዛት ከዚህ ቀድም ከፍተኛ ጥቅም ያስገኛል የተባለውን የመምህራን ፈተናን ለመስጠት በሚል ኢንተርኔት ቢቋረጥም የኩረጃ መልኩ ተቀይሯል።ነጠላ ጫማን በብሉቱዝ በማገናኘት ፈተናውን ቀድመው ተፈትነው የወጡ ተፈታኞች ውስጥ ላሉ ጓደኞቻቸው መልስ እንዲነግሩ ተደርጎ ተመቻችቷል።

በዚህም መሰረት ነጠላ ጫማው ሲም የሚቀበል ሲሆን በአይን ለማየት እጅግ አዳጋች የሆነ ቀጭን የጆሮ ማዳመጫ በጆሮዋቸው በማድረግ ወደ መፈተኛ ክፍል ያመራሉ።አንዳንዶቹ የጆሮ ማዳመጫውን በጊዜያዊነት በጆሮዋቸው ውስጥ ለማስቀበር ሲሞክሩ እንደነበረም ተሰምቷል።ከውጪ ስልኩ ሲደወልላቸው በእግር ጣታቸው ስልኩን ያነሳሉ።

ለአንድ ነጠላ ጫማ 600ሺ ሩፒ ወይም 8ሺ ዶላር ይጠየቅበታል።በዚህ ድርጊት እጃቸው አለበት የተባሉ አደገኛ ወንጀለኞች በቁጥጥር ስር ውለዋል።ህንድ ተፈታኞች ነጠላ ጫማ አድርገው ወደ መፈተኛ ክፍሎች እንዳይገቡ ከልክላለች።

@asgerami
909 views10:47
Open / Comment
2021-10-04 19:55:07
#Facebook

ፌስቡክ ፣ ዋትስአፕ ፣ ኢንስታግራም እና ሜሴንጀር በአሁኑ ወቅት በበርካታ አገሮች ውስጥ መቋረጡን ኔትብሎክስ አሳውቋል።

ክስተቱ በአገር ደረጃ ካለ የኢንተርኔት ግንኙነት ጋር ያልተገናኘ መሆኑንም ጠቁሟል።

እስካሁን በፌስቡክ በኩል ችግሩ በምን ምክንያት እንደተፈጠረ የተገለፀ ነገር የለም።

@tikvahethiopia
669 views16:55
Open / Comment
2021-10-04 18:59:45
በአለማችን ትልቅ ዋጋ ያለው ገንዘብ የ ኩዌት ዲናር ሲሆን 1 የኩዌት ዲናር = 154 የኢትዮጵያ ብር ይሆናል። ለማነፃፀር ያክል 1 የኢንግሊዝ ፓውንድ የኢትዮጵያ 63 ብር ሲሆን 1 የአሜሪካ ዶላር ደግሞ የኢትዮጵያ 46 ብር ነው

@asgerami
853 views15:59
Open / Comment
2021-10-01 11:50:47 ከዚም ከዝያም

በሜክሲኮ ከተማ ውስጥ አንድ ወንድ እና ሴት ለ 67 ዓመታት በእጮኝነት ቆይተው በመጨረሻም በ 82 ዓመታቸው ተጋቡ።

ዮ-ዮ በመጀመሪያ በፊሊፒንስ ውስጥ የጦር መሣሪያ ነበር።

በጥንቷ የግሪክ ከተማ እስፓርታ ግዛት አንድ ሰው በ 30 ዓመቱ ካላገባ ወጣት ወንዶችን የሚያካትቱ የእርቃን የአትሌቲክስ ዝግጅቶችን መመልከትም ሆነ ድምፅ መስጠት አይፈቀድለትም ነበር።

አንዳንድ ነፍሳት በአንድ ሰዓት በረራ ውስጥ በጣም ብዙ ኃይል ስለሚያወጡ ከጠቅላላው የሰውነት ክብደታቸው አንድ ሦስተኛ ያህሉን ሊያጡ ይችላሉ።

አይጦች የሞተ ማንኛውም ነገር ይበላሉ። የራሳቸውን ዝርያ አባላት ጨምሮ ማንኛውንም ዓይነት ምግብ በሚባል መልኩ የሚበሉ እንስሳት ናቸው።

በአሜሪካ ውስጥ ከእውነተኞቹ ይልቅ ብዙ የፕላስቲክ ፍላሚንጎዎች አሉ።

ሕፃናት በሰውነታቸው ውስጥ ምንም ባክቴሪያ ሳይኖርባቸው ይወለዳሉ።

እ.ኤ.አ. በ 1391 ቻይና ለንጉሠ ነገሥቶቿ የሚያገለግል የሽንት ቤት ወረቀት ታመርት ነበር።

@asgerami
1.2K views08:50
Open / Comment
2021-09-30 13:54:42
ምስሉ ላይ የምትመለከቱት በጃፓን የመቃብር ላይ ሚተከሉ የድንጋይ ኃውልቶች ሲሆኑ። በላያቸው ላይ QR CODE ተፅፎላቸዋል። ስለሟች ስም; መቼ እንደሞተ እድሜ ምናምን ድንጋዩ ላይ ከመፃፍ ;QR ኮዱ በስልክ ስካን ሲደረግ ስለ ሟቹ ማንነት እና ሙሉ የህይወት ታሪኩን በስልካችን ያመጣልናል።

@asgerami
181 views10:54
Open / Comment
2021-09-25 14:34:21
በአለማችን ላይ ከ 4,200 ሃይማኖች በላይ አሉ ተብሎ ይገመታል ከነዚ እምነቶች መካከል አንዱ የሆነው Adonitology ይባላል። የAdonitology ሃይማኖት ተከታዮች ትልቅ መቀመጫ ያላቸውን ሴቶች ነው የሚያመልኩት። በ አለም ዙርያ ከ 20 ሚልዮን በላይ ተከታዮች ያሉት ሃይማኖት ነው።

@asgerami
413 viewsedited  11:34
Open / Comment
2021-09-22 20:15:14
እንኳን ደስ አላቹ

YouTube ከዚህ ቀደም አንድን ቻናል ሞንታይዝ ለማስደረግ ካስቀመጣቸው መስፈርቶች ውስጥ አንዱ በትንሹ 1000 subscriber ሊኖራቹ ይገባል የሚል ነበር.. ነገር ግን ከ October 12/2021 ጀምሮ ከ500 subscriber ጀምሮ ቻናሎቻቹን ሞንታይዝ ማስደረግ እንደሚቻል ዩትዩብ አስታውቋል።

@asgerami
423 views17:15
Open / Comment
2021-09-20 19:27:56
የ Paranormal Science አዋቂዎች እንደሚሉት ከሆነ በህልማችን ደጋግመን የምናያቸው ማናቃቸው ሰዎች ምን አልባት ከ አልጋችን ታች ባለው መሬት ውስጥ የተቀበሩ ሰዎች ሊሆኑ ይችላሉ ይላሉ።

@asgerami
701 viewsedited  16:27
Open / Comment
2021-09-19 19:10:32
The Avengers ('ዘ አቬንጀርስ') በፊልሞቻቸው የቦክስ ኦፊስ ሪከርዶችን የሰበሩ እንደ Iron Man , Balck Panther, Black Widow የመሳሰሉ የጀግኖች ስብስብ እንደሆኑ ልታውቋቸው ትችላላችሁ። ነገር ግን በእውነትም በ አለም ላይ 'ዘ አቬንጀርስ' የተባለ ቡድን ነበር። ተርጉሙም ተበቃዮቹ ማለት ነው። ቡድኑ የተዋቀረው ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ የናዚ የጦር ወንጀለኞችን እያደኑ ሚገድሉ የአይሁድ የገዳዮች ቡድን ነበሩ። በአንድ ወቅት ይህ ።The Avengers የሚባለው ቡድን 2,283 የጀርመን የጦር እስረኞችን እንደመርዘ ይታወቃል።

@asgerami
862 viewsedited  16:10
Open / Comment