Get Mystery Box with random crypto!

Asgerami

Logo of telegram channel asgerami — Asgerami A
Logo of telegram channel asgerami — Asgerami
Channel address: @asgerami
Categories: Facts
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 158
Description from channel

💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡
🔦FACTS that will make you go crazy
💡Daily Dose of Amazing and mind boggling Facts.
🔴 OUR YOUTUBE CHANNEL https://youtube.com/channel/UCCuBSfOc
OTHER CHANNEL 👉 @startlingminds
Buy ads: https://telega.io/c/asgerami

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 9

2021-11-24 17:41:13
አፍጋኒስታን ውስጥ የአመቱ መጨረሻ ፈተና Final Exam በዚህ መልኩ ነበር የተሰጠው። (እኛጋ ቢሆን አስባችሁታል )

@asgerami
534 views14:41
Open / Comment
2021-11-23 08:47:03
የብራዚል ተመራማሪዎች ሰሞኑን የኮሮና ቫይረስን መግደል የሚችል መርዝ የሚያመነጭ እባብ አግኝተዋል ።ሮይተርስ እንደዘገበው jararacussu pit viper የተባለው እባብ መርዝ ላብራቶሪ ውስጥ ተሞክሮ የኮሮና ቫይረስን ሙሉ በሙሉ መግደል ችሏል ።መርዙ ላይ ያለውን ልዩ ሞለኪውል በመጠቀም በቅርቡ የኮሮና ቫይረስ መድሀኒት ሊሰራ ይችላል ተብሏል።

@asgerami
85 views05:47
Open / Comment
2021-11-22 10:14:15
ኔዘርላንድ ውስጥ ለአካል ጉዳተኞች ፆታዊ ግንኙነት እንደ መሠረታዊ ሰብዓዊ መብት ተደርጎ ይደነግጋል ።
በመሆኑም አንድ አካል ጉዳተኛ በአመት 12 ጊዜ ( በወር አንዴ ) ለሴተኛ አዳሪዎች የሚያዋጣውን ገንዘብ መንግስት ይከፍልለታል። ሴክስ እንደ መሠረታዊ የተፈጥሮ ግዴታ ስለሚቆጠር; በ አካል ጉዳታቸው ምክንያት እንዳይቀርባቸው ተብሎ ነው። የሀገሪቱ መንግስትም የመክፈል ግዴታ አለበት

@asgerami
419 views07:14
Open / Comment
2021-11-21 18:44:18

272 views15:44
Open / Comment
2021-11-20 21:02:36
በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ2001 አ.ም 20ሚልየን ዶላር ከፍለው ህዋን የጉብኝት መጀመሪያው የጠፈር ቱሪስት ዴኒስ ቱቶ ይባላሉ፡፡ ከሳቸው በመቀጠል ሁለተኛው የጠፈር ቱሪስት ደግሞ ደቡብ አፍሪካዊው ማርክ ሸትል ወርዝ ናቸው፡፡ በዚህ አጋጣሚ "ገንዘብ ካለ ያለ ጥርጥር በሰማይ መንገድ አለ" የተባለው ተረት እውን የሆነበት ተልዕኮ ተብሎ ተዘግቧል!
ከሁን ሁኃላም ወደ ጠፈር መሄድ እየቀለለ እና እየረከሰ ስለሚመጣ, ብዙ ሰዎች ህዋን ይጎበኛሉ ተብሎ ይታሰባል

@asgerami
299 views18:02
Open / Comment
2021-11-20 09:40:46 Asgerami Facts pinned «

06:40
Open / Comment
2021-11-20 09:40:27
ቴሌግራም የክፍያ ማስታወቂያዎችን ለመጀመር በሙከራ ላይ ነኝ ብሏል።

የመልዕክት መለዋወጫ መተግበሪያ የሆነው ቴሌግራም የክፍያ ማስታወቂያ ሥርዓት ለመጀመር በሙከራ ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል። ይህ ሥርዓትም ቢያንስ ከ1000 በላይ ተከታይ ባላቸው ቻናሎች ላይ እንደሚጀመር ነው የገለጸው።

ከዚህ ቀደም የክፍያ ማስታወቂያ ሥርዓት የሌለው ቴሌግራም አሁን ላይ ተጠቃሚዎች ቻናላቸውንና ቡታቸውን በክፍያ እንዲያስተዋውቁ የሚያስችላቸውን አሰራር መዘርጋቱን ነው ይፋ ያደረገው።

የቴሌግራም መስራች እንዲሁም ዋና ስራ አስኪያጅ ፓቬል ዱሮቭ እንደጠቀሰው በሙከራ ላይ የሚገኘው የክፍያ ማስታወቂያ ሥርዓቱ የቴሌግራም ተጠቃሚዎችን የግል መረጃን አይጠቀምም ብሏል።

ከዚሁ ጋር ተያይዞ ማስታወቂያዎቹ በግል እና በቡድን መልዕክት መለዋወጫ ሰሌዳዎች ላይ የማይታዩ መሆናቸውንና በክፍያ የሚቀርቡት ማስታወቂያዎች በቻናሎች ላይ ብቻ እንደሚቀርቡ ገልጿል።

ማስታወቂያ ማስነገር የሚፈልጉ አስተዋዋቂዎች ቻናላቸውን ወይም ቡታቸውን ከ160 ባልበለጡ ፊደላት ገለጻ ማድረግ የሚችሉ ሲሆን በቋንቋ፣ በይዘት እንዲሁም በልዩነት ማስታወቂያው እንዲተላለፍላቸው የሚፈልጉትን ቻናል መርጠው ማስተዋወቅ ይችላሉ ተብሏል።

ቴሌግራም ከቻናል ባለቤቶች ጋር የትርፍ ክፍፍል የማድረግ እቅድ እንዳለውም ያስታወቀ ሲሆን ይህ የሚሆነው ግን መሰረታዊ ወጪዎቹን ከሸፈነ በኋላ እንደሆነ ገልጿል።

@tikvahethmagazine @tikvahmagbot
412 views06:40
Open / Comment
2021-11-20 07:10:10

461 views04:10
Open / Comment
2021-11-20 07:06:56

468 views04:06
Open / Comment
2021-11-18 14:21:03
ጀርመን ወንድ እና ሴት ከሚለው ፃታ በተጨማሪ የሶስተኛ ፃታ የልደት ሰርተክፌት እንዲሰጥ ፈቀደች። በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት መፀዳጃ ቤቶቻቸው እንዲ እንዲሆን ያስገድዳል።

@asgerami
391 views11:21
Open / Comment