🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Beza International Church

Logo of telegram channel bezachurch — Beza International Church B
Logo of telegram channel bezachurch — Beza International Church
Channel address: @bezachurch
Categories: Religion
Language: English
Subscribers: 2.09K
Description from channel

Beza International Church is a nondenominational Christian fellowship located in Addis Ababa, Ethiopia. The church was founded with the vision "Redeeming Nations in Righteousness!"
To connect with us, please reach out - @bezaconnect
Linktr.ee/bezachurch

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


The latest Messages 14

2022-05-30 08:39:57 Beza International Church pinned «  የሰኞ ጠዋት ንባብዎ ሕያው ድንጋዮችና የምድር በረከት የዚህን ሳምንት መልእክት ያመጡልን ፓስተር ዘሩባቤል መንግስቱ ነው። የሀገሪቱ ሁኔታ የሀገሪቱ ሁኔታ ግልፅ አይደለም፣ ብዙ ሰዎችም እየተሰቃዩ ነው። ሀገሩን በሚመለከት ግን ጌታ የሰጠን ቃል አለን። እንደ ይስሐቅ የእስራኤልን የተስፋ ቃል ተሸክሞ መካን እንደነበረው ሁሉ ኢትዮጵያም ቃል ኪዳን ቢኖራትም ነገር ግን የተስፋው ቃል ሲፈፀም ገና አላየንም።…»
05:39
Open / Comment
2022-05-30 08:07:46 Your Monday Morning

Living Stones and the Blessing of the Land

This week’s message was brought to us by Pastor Zerubabbel Mengistu.

State of the Nation
The situation in the country is unclear, and a lot of people are suffering. We have a word from the Lord concerning the country though. Like Isaac, who was carrying the promise of Israel but was barren, Ethiopia has the promise of God, but we have yet to see the promise come to fruition. (Genesis 30)

The Church is to Blame
People like to put the blame on different politicians, people groups and countries. However, as believers we know it is the thief who is behind all the killing stealing and destroying. (John 10:10) Even though it is the thief behind what is going on in the nation, it is the job of the church to contend against the devil. Matthew 16:19 tells us that we have the keys to the Kingdom, and whatever we bind on earth will be bound in heaven. In Ethiopia the church is often praying and declaring the situation in the country bound and broken. So, where is the problem?
 
The problem is the disunity in the church. It is unity, not anointing or power, that brings the blessing. The Church of Christ is one. Therefore, when we are not unified, the church is just a show. It’s when believers are unified that the Church steps into its true role. That is how the blessing of God will be released. 

The 12 Stones
There was also chaos in the time of Elijah. He proposed that everyone gather at Mt. Carmel where he would face off with the prophets of Baal. There he built an altar by placing 12 stones together, representing the unity of the 12 tribes of Israel. It was on that altar that God sent down fire and showed His glory. (1 Kings 18)

Living Stones
The stones that Elijah used did not possess life. We are now the living stones upon which Christ is building His church. (Matthew 16:18, 1 Peter 2:5) We have to come together in unity in order for the blessing of God to be released. However, unlike the stones that Elijah used, we must choose to come together to build the altar for God to send His glory again.

The blessing will not come through our preaching or singing. In fact, we often do these things while our hearts are far from him. What God wants is hearts whose meditations are near to Him, and the sign that our meditation is close to Him is when we love one another. (Psalms 104: 34, John 13: 35)

Prayer and Fasting
In this spirit, we are entering into three days of prayer and fasting. We believe that if the Church of Ethiopia becomes unified then the blessing of the Lord will be released on the nation. We will be praying for this unity and that God would give the leadership of Beza a strategy as to how this can be accomplished. (2 Chronicles 7:14)

If you have any prayer requests, please write to us on @bezaconnect.
209 viewsedited  05:07
Open / Comment
2022-05-30 08:07:21
192 views05:07
Open / Comment
2022-05-30 08:06:58  የሰኞ ጠዋት ንባብዎ

ሕያው ድንጋዮችና የምድር በረከት

የዚህን ሳምንት መልእክት ያመጡልን ፓስተር ዘሩባቤል መንግስቱ ነው።

የሀገሪቱ ሁኔታ
የሀገሪቱ ሁኔታ ግልፅ አይደለም፣ ብዙ ሰዎችም እየተሰቃዩ ነው። ሀገሩን በሚመለከት ግን ጌታ የሰጠን ቃል አለን። እንደ ይስሐቅ የእስራኤልን የተስፋ ቃል ተሸክሞ መካን እንደነበረው ሁሉ ኢትዮጵያም ቃል ኪዳን ቢኖራትም ነገር ግን የተስፋው ቃል ሲፈፀም ገና አላየንም። (ዘፍጥረት 30)

ተጠያቂ ቤተክርስቲያን ናት
ሰዎች ጥፋቱን በተለያዩ ፖለቲከኞች፣ ቡድኖችና ሀገራት ላይ ማድረግ ይወዳሉ። ነገር ግን እንደ አማኞች ከግድያ፣ ስርቆትና ጥፋት ጀርባ ያለው ሌባው መሆኑን እናውቃለን። (ዮሐንስ 10:10) ምንም እንኳን በአገር ውስጥ እየሆነ ካለው ነገር ጀርባ ያለው ሌባው ቢሆንም፣ ከሰይጣን ጋር መጋፈጥ የቤተ ክርስቲያን ኃላፊነት ነው። ማቴዎስ 16:19 የመንግሥቱ ቁልፎች እንደተሰጡን ይነግረናል፤ በምድር ላይ የምናስረው ማንኛውም ነገር በሰማይ የታሰረ ይሆናል። ኢትዮጵያ ውስጥ ቤተክርስቲያን ብዙ ጊዜ እየፀለየችና የሀገሪቱን ሁኔታ እያሰረችና እያወጀች ነው። ታዲያ ችግሩ ምን ጋር ነው ያለው?

ችግሩ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያለው መከፋፈል ነው። በረከትን የሚያመጣው አንድነት እንጂ ቅባት ወይም ኃይል አይደለም። የክርስቶስ ቤተክርስቲያን አንዲት ናት። ስለዚህ እኛ አንድ ካልሆንን ቤተክርስቲያን ተውኔት ብቻ ሆነች ማለት ነው። ቤተክርስቲያን ወደ እውነተኛ ሚናዋ የምትገባው አማኞች አንድ ሲሆኑ ብቻ ነው። የእግዚአብሔር በረከት የሚለቀቀው በዚህ መንገድ ነው።

12ቱ ድንጋዮች
በኤልያስ ዘመንም ትርምስ ነበር። ሁሉንም የበአል ነቢያት በቀርሜሎስ ተራራ ላይ እንዲሰበሰቡ ጠራ። በዚያም የ12ቱን የእስራኤል ነገዶች አንድነት የሚወክሉ 12 ድንጋዮችን አንድ ላይ በማስቀመጥ መሠዊያ ሠራ። እግዚአብሔር እሳትን አውርዶ ክብሩን ያሳየው በዚያ መሠዊያ ላይ ነው። (1 ነገ. 18)

ሕያው ድንጋዮች
ኤልያስ የተጠቀመባቸው ድንጋዮች ሕይወት አልነበራቸውም። እኛ አሁን ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያኑን የሚሠራበት ድንጋዮች ግን ሕያዋን  ነን። (ማቴዎስ 16:18፣ 1 ጴጥሮስ 2:5) የእግዚአብሔር በረከት ይለቀቅ ዘንድ ወደ አንድነት መምጣት አለብን። ሆኖም ኤልያስ ይጠቀምባቸው ከነበሩት ድንጋዮች በተለየ እግዚአብሔር ክብሩን እንደገና የሚልክበትን መሠዊያ ለመሥራት በአንድነት ለመምጣት መወሰን አለብን።

በረከቱ በስብከታችን ወይም በዝማሬያችን አይመጣም። እንዲያውም ልባችን ከእርሱ ርቆ ሳለ እነዚህን ነገሮች ስናደርግ እንገኛለን። እግዚአብሔር የሚፈልገው ማሰላሰል ወደ እርሱ በቀረቡ ልቦች ነው፣ እና የእኛ ማሰላሰላችን ወደ እርሱ የቀረበ ለመሆኑ ምልክቱ እርስ በርሳችን መዋደዳችን ነው። (መዝሙር 104:34፣ ዮሐንስ 13:35 )

ፆምና ፀሎት 
በዚህ መንፈስ ወደ ሦስት ቀናት የፆምና የፀሎት ቀናት እየገባን ነው። የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን አንድ ከሆነች የጌታ በረከት በሕዝቡ ላይ ይለቀቃል ብለን እናምናለን። ለዚህ አንድነት እንፀልያለን፣ እንዲሁም እግዚአብሔር ለቤዛ አመራር ይህ እንዴት ሊሳካ እንደሚችል ስልት እንዲሰጠን እንፀልያለን። (2 ዜና መዋዕል 7:14)

ማንኛውም የፀሎት ጥያቄ ካላችሁ በ @bezaconnect ይፃፉልን።
207 viewsedited  05:06
Open / Comment
2022-05-30 08:06:25
224 views05:06
Open / Comment
2022-05-30 05:59:54 Here’s the Monday Morning Newsletter for our Sunday service by Pastor Zerubabbel:

"It’s when believers are unified that the Church steps into its true role!"
"ቤተክርስቲያን ወደ እውነተኛ ሚናዋ የምትገባው አማኞች አንድ ሲሆኑ ብቻ ነው!"

Your Monday Morning (May 30, 2022)
የሰኞ ጠዋት ንባብዎ (ግንቦት 22/ 2014)

https://bit.ly/BezaMMV17121

***
For prayer or to connect with Beza, reach out
ለፀሎት ወይም ከቤዛ ጋር ለመገናኘት በዚህ ያግኙን

@bezaconnect
261 views02:59
Open / Comment
2022-05-29 12:24:07 Tithes and Offering

The word of God teaches us that the gift that we give is a sweet fragrance unto the Lord and our ministry. We want say God bless you for giving your tithes and offering faithfully at this time of need. You may give in one of these ways:

Commercial Bank of Ethiopia
1000008965106

Berhan Bank
1600010000154

Awash Bank
01352896467801

Hibret Bank
1180411721572013

Abyssinia Bank
73893728

NIB Bank
7000025840556

Cooperative Bank of Oromia
1047400019649

Give in person to TK 5th floor, Beza Finance office.

Give online through Bezachurch.org/give

Note: If you are making a transfer, please state whether your giving is a tithe/offering or for the building so that we can assign it accordingly.

Please make cheques out to "Beza International Church."
164 views09:24
Open / Comment
2022-05-29 09:33:51 አሥራትና መባ

ለእግዚአብሔር የምንሰጠው ስጦታ እንደ መልካም መዓዛ እንደሆና አገልግሎታችን እንደሆነ የእግዚአብሔር ቃል እንደሚያስተምረን በዚህ ጊዜ በታማኝነት ስጦታዎን እየሰጡ ስለሆነ ጌታ ይባርኮት ማለት እንፈልጋለን፡፡ በእነዚህ መንገዶች መስጠት ይችላሉ፡-

በንግድ ባንክ ቅርንጫፍ
1000008965106

አዋሽ ባንክ
01352896467801

ብርሃን ባንክ
1600010000154

ንብ ባንክ
7000025840556

አቢሲኒያ ባንክ
73893728

ሕብረት ባንክ
1180411721572013

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ
1047400019649

በቲኬ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ በቤዛ በፋይናንስ ክፍል በመምጣት

ለዓለምአቀፍ ስጦታ፦ Bezachurch.org/give

ማስታወሻ፦የባንክ ወይም የሞባይል ትራንስፈር ለምትጠቀሙ፣ እባካችሁን ናሬቲቩ ላይ አስራትና መባ ወይስ ለህንፃው መሆኑን ለይተው ይፃፉ።

ቼኮችን ሲጽፉ ለ "ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲያን" ብለው ይፃፉ።
221 views06:33
Open / Comment
2022-05-28 07:00:25
ሰላም የቤዛ ቤተሰብ!

የቅዳሜ ማለዳ ፀሎታችንን ጀምረናል፡፡

ከታች ያለውን አገናኝ በመጠቀም ይቀላቀሉ።


https://us02web.zoom.us/j/84216976202

ተባረኩ!
331 views04:00
Open / Comment
2022-05-27 16:01:42
ሰላም የቤዛ ቤተሰብ!

እንደተለመደው የቅዳሜ ማለዳ ፀሎታችን እንደተጠበቀ ነው።

ጠዋት ከታች ያለውን አገናኝ ይጠቀሙ።


https://us02web.zoom.us/j/84216976202

ቅዳሜ ከጠዋቱ 1-2 ሰዓት ድረስ እንገናኝ።፡


የጌታ ስም ይባረክ!

(ፕሮግራሙ በአማርኛ ቋንቋ ብቻ እንደሆነ እናስታውቃለን [For Amharic Speakers only])
381 views13:01
Open / Comment