🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Beza International Church

Logo of telegram channel bezachurch — Beza International Church B
Logo of telegram channel bezachurch — Beza International Church
Channel address: @bezachurch
Categories: Religion
Language: English
Subscribers: 2.09K
Description from channel

Beza International Church is a nondenominational Christian fellowship located in Addis Ababa, Ethiopia. The church was founded with the vision "Redeeming Nations in Righteousness!"
To connect with us, please reach out - @bezaconnect
Linktr.ee/bezachurch

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


The latest Messages 11

2022-06-08 12:39:48 BETTER THAN BEFORE BY PASTOR ZERUBBABEL MENGISTU JUNE 5 2022
333 views09:39
Open / Comment
2022-06-08 07:36:50  SAMARIA
A Devotional for June 8, 2022

Because of the long-standing animosity between the Jews and the Samaritans, both clans did not want to have anything to do with each other. Similarly, in Jonah 1:3, we see Jonah run away from the Lord when he was sent to preach against the wickedness of the people of Nineveh for it has come up before the Lord. And in chapter 4, we see how Jonah became angry and murmured against God, for he thought it was better to die than to see the people of Nineveh change their ways and return to God. Like Jonah and the enmity between Jews and Samaritans, are there people whom we have considered unworthy of God’s mercy and of sharing His message of salvation? Let's stop and ask ourselves: Who are our Samaritans or Nineveh?

But for all of us who live by the principle of life in God's kingdom, the life we are called to live in Christ is completely different from this. This is why we see Samaritans, who are considered unworthy encounter Christ Himself, and His message of salvation. And we see Christ command His Jewish disciples to be His witness first, in their own country (Judea), then to their hostile neighbors (Samaritans), and the ends of the world. This shows us that Christ has broken down every wall of enmity at the cross. Every man's righteousness comes from the love of God we have received through the works of Christ, for no one is righteous before the Lord. And as such, we need to allow the love we have received to compel us to extend mercy and share the Gospel.  

Life Application
For Christ’s love compels us, because we are convinced that one died for all. And he died for all, that those who live should no longer live for themselves but for Him who died for them and was raised again. - 2 Corinthians 5: 14-15

Prayer
Lord, help us to love all those whom you have sacrificed yourself for, and by your grace help us to always strive to share the gospel of salvation.

If you have any prayer requests, please write to us on @bezaconnect.
351 viewsedited  04:36
Open / Comment
2022-06-08 07:36:27
278 views04:36
Open / Comment
2022-06-08 07:36:05 ሰማርያ
የሰኔ  1/ 2014 ቃል

በአይሁድና በሳምራውያን መካከል ለብዙ ዘመናት በመካከላቸው ከነበረ ስር የሰደደ ጥላቻ የተነሳ  ምንም አይነት ግንኙነት እንዲኖራቸው አይፈልጉም ነበር፡፡ በተመሳሳይም በትንቢተ ዮናስ መፅሐፍ 1: 3 ላይ እንደምንመለከተው ክፋታቸው በእግዚአብሔር ፊት ለወጣው ለነነዌ ህዝብ እንዲሰብክ በተላከ ጊዜ አቅጣጫ ቀይሮ ከእግዚአብሔር ፊት ሲኮበልል እናያለን። በተለይ ደግሞ ዮናስ የፈራውና ያልፈለገው ነገር ማለትም የነነዌ ህዝቦች ልባቸው ተቀይሮ ወደ እግዚአብሔር በተመለሱ ጊዜ ከመኖር መሞት ይሻለኛል እስከማለት ድረስ እንዴት እንዳስቆጣውና በእግዚአብሔርም ላይ እንዳጉረመረመ እንመለከታለን (ዮናስ 4:1-3)፡፡ እኛም እንደ ዮናስ ሆነ በአይሁድና በሳምራውያን መካከል እንደነበረው ጥላቻ የአግዚአብሔርን ምህረት ለእኛ ብቻ እንደሚገባ ወስነን የእርሱን ምህረት ለማድረግም ሆነ የደህንነት መልዕክት ለማካፈል የማይገባቸው ናቸው ብለን የፈረጅናቸው ይኖሩ ይሆን? እስኪ ቆም ብለን እራሳችንን እንጠይቅ፤ የእኛ ሰማርያ ወይም ነነዌ  እነማን ናቸው?  

በእግዚአብሔር መንግስት የህይወት መርህ ለምንኖር ሁሉ ግን በክርስቶስ የተገለጠልን እንድንኖርበት የተጠራንበት ህይወት ፈፅሞ ከዚህ የተለየ ነው፡፡ ለዚህ ነው በወንጌላትና በሀዋርያት መፅሐፍት የማይገባቸው ተብለው የተቆጠሩት ሳምራውያን ከራሱ ከጌታ ጋር እና ከምስራች መልዕክቱ ጋር ሲገናኙ የምንመለከተው። ለምሳሌ አይሁዳዊ ለሆኑት የክርስቶስ ደቀ-መዛሙርት የእርሱ ምስክሮች ይሆኑ ዘንድ ጌታ ያዘዛቸው በራሳቸው ሀገር (በይሁዳ)፣ በጥላቻ ወደ ሚመለከቷቸው ጎረቤቶቻቸው (በሰማሪያ) እንዲሁም እስከ አለም ዳርቻ ደረስ በመሄድ እንደሆነ እንገነዘባለን (ሐዋ 1፡ 8)፡፡ ይሄም የሚያስረዳን ማንኛውንም የጥል ግድግዳ አምላክ ሰው ሆኖ በመስቀል ላይ በሰራው ሥራ ማፍረሱን ነው፡፡ በተጨማሪም ሰው ሁሉ ከፍጥረቱ ኃጢያተኛ ነው፤ በአምላክ ፊትም ምንም ብቁ የሚያደርገው ነገር የለም፤ ከተደረገልን ምህረት እና ከተወደድንበት የክርስቶ ፍቅር በስተቀር፡፡ ስለዚህ ለሰዎች ሁሉ ምህረት ለማድረግ ብሎም የምስራቹን ቃል ለማካፈል እኛ የተወደድንበት ፍቅሩ ግድ ሊለን ይገባል፡፡    

የሕይወት ተዛምዶ
የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናል፤ ምክንያቱም አንዱ ስለ ሁሉ እንደ ሞተ እርግጠኞች ሆነናል። በሕይወት ያሉትም ለሞተላቸውና ከሙታን ለተነሣላቸው እንጂ ከእንግዲህ ለራሳቸው እንዳይኖሩ እርሱ ስለ ሁሉ ሞተ። (2 ቆሮንቶስ 5፡ 14- 15)

ፀሎት
ጌታ ሆይ በተወደድንበት መወደድ አንተ የሞትክላቸውን ሰዎች ሁሉ እንድንወድ፤ የደህንነትንም ወንጌል ለማካፈል ዘወትር እንድንተጋ በፀጋህ አግዘን፡፡ 

ማንኛውም የፀሎት ጥያቄ ካላችሁ በ @bezaconnect ይፃፉልን።
292 viewsedited  04:36
Open / Comment
2022-06-08 07:35:39
307 views04:35
Open / Comment
2022-06-08 06:00:00 Please find the link for the devotional for today by Abenet:

SAMARIA
ሰማርያ

"we need to allow the love we have received to compel us to extend mercy and share the Gospel!”

“ለሰዎች ሁሉ ምህረት ለማድረግ ብሎም የምስራቹን ቃል ለማካፈል እኛ የተወደድንበት ፍቅሩ ግድ ሊለን ይገባል!”

Beza Devo 423 (June 8, 2022)
የቤዛ ቃል 423 (ሰኔ 1/ 2014)

https://bit.ly/DailyDevo423

***

For prayer, reach out
ለፀሎት በዚህ ያግኙን
@bezaconnect
345 views03:00
Open / Comment
2022-06-06 14:00:53 Dear Beza, please find here the discussion material for this week for your homecares. To inquire about homecares: (English: +251942192942 and Amharic: +251955984641)
163 views11:00
Open / Comment
2022-06-06 14:00:19 የተወደዳችሁ የቤዛ ቤተሰቦች፣ እባካችሁ የሆም ኬር ሕብረት ማጥኛ እዚህ ያግኙ፡፡ በሆም ኬር ዙሪያ ለማንኛውም ጥያቄ፦ (ለአማርኛ፡+251955984641 ለእንግሊዝኛ፡+251942192942 )
181 views11:00
Open / Comment
2022-06-06 10:59:58 Announcements

Final day for worship team registration
: The English worship team is holding registration for auditioning new worship team members till June 5, starting today so please register by texting the Beza phone 0907700007 or send a message through our telegram handle @Bezaconnect

Minimum requirements:
Above 18
Baptized
For band: Must be musical proficient (scale of 1-10, 5 and above)
We will also have special worship workshop for all who registered that will last 4 weeks.

Worship Night: The Worship Team has put together a Worship Night on June 8 starting at 6PM. Let’s us come together to worship.

Beza Women’s Conference: Beza Women’s Conference will be held in Atlanta, Georgia from June 23-26. It is a program where women from all over the world come together to be equipped, to pray and fellowship. If you would like to be part of the conference, please register at Beza.cc.

Worship Schedule: worship schedule for our Sunday services:

Amharic service: 8:45 AM - 10:45 AM
English service: 11:15 AM to 1:15 PM

Children’s programs:

Ages 2-3 – begins immediately after worship
Ages 4 – 11 – begins at 11:15 AM
Ages 12 – 14 – begins immediately after worship

Discipleship classes: Discipleship classes will be held every Sunday in our classes here at the Tabernacle on 09:15 AM to 10:45 AM.

Prayer Unusual is a going strong. The prayer movement that started at Beza Church is a program where we come and intercede for the nation and for our personal needs. It is being held at the hall dedicated in the basement of the new building for prayer. We would like to assure you that COVID cautions are being followed.

Schedule for Prayer Unusual:

Thursday 4 – 7 PM
Friday 11:30 AM – 2:30 PM (Women’s Fellowship)
Friday 4 – 7PM (English Program)
Saturday 7 – 8AM Online via Zoom (use this code: 84216976202)
Sunday 7:30 – 8:30AM

Our one block campaign is back. We have blocks here for you to buy. So you can buy the blocks for 50 birr and then donate them to the building. Let’s come together to see the vision come true!
219 views07:59
Open / Comment
2022-06-06 10:59:58 ማስታወቂያ

የአምልኮ ምሽት
:- የእንግሊዝኛው የአምልኮ ቡድን ሰኔ 1 ከምሽቱ 12 ሰአት ጀምሮ የአምልኮ ምሽት አዘጋጅቷል። አብረን ጌታን እናምልክ!

የቤዛ የሴቶች ኮንፈረንስ:- የቤዛ የሴቶች ኮንፈረንስ በአትላንታ፣ ጆርጂያ ከሰኔ 16-19 ይካሄዳል። በዓለም ዙሪያ ያሉ ሴቶች ለመታጠቅ፣ ለመጸለይ እና ለሕብረት የሚሰባሰቡበት ፕሮግራም ነው። የኮንፈረንሱ አካል መሆን ከፈለጉ፣ እባክዎ በ Beza.cc ይመዝገቡ።

የአምልኮ ሰዓት:- የእሁድ የአምልኮ ሰዓት፦

የአማርኛ አገልግሎት፦ ከ2:45 - 4:45
የእንግሊዝኛ አገልግሎት፦ ከ5:15 - 7:15

የልጆች የሰንበት ትምህርት ፕሮግራም ፦

ዕድሜያቸው 2 እስከ 3 - ከአምልኮ በኋላ ወዲያውኑ ይጀምራል
ዕድሜያቸው 4 እስከ 11 - በ3:15 ሰዓት ይጀምራል
ዕድሜያቸው 12 እስከ 14 እድሜ - በ2፡45 ሰዓት ይጀምራል

የወጣቶች ፕሮግራም:- የቤዛ የወጣቶች ፕሮግራም ዕድሜያቸው ከ 15-23 ለሆኑ በየሳምንቱ እሁድ በአዲሱ ሕንጻ ቤዝመንት ከ 2፡45-4፡45 ይካሄዳል።

የደቀመዝሙርነት ትምህርት:- የደቀመዝሙርነት ትምህርት እሁድ በታበርናክል ከጠዋቱ 4፡45 እስከ 5፡45 ሰዓት ይካሄዳል። እሁድ መውሰድ የማይችል ማንም ሰው የደቀመዝሙርነት ትምህርት መውሰድ ከፈለገ በሌሎቹ ቀናት ፕሮግራም ስለምናዘጋጅ የምትፈልጉ እባካችሁ በዚህ ቁጥር "0907700007" አጭር የጽሑፍ መልክት በመላክ ወይም በዚህ የቴሌግራም አድራሻ "@bezaconnect" ይመዝገቡ።

ያልተለመደ ፀሎት ላለፈው ወር በርትቶ እየቀጠለ ነው። በቤዛ ቤተክርስቲያን የተጀመረው የፀሎት እንቅስቃሴ በየሳምንቱ እየቀጠለ ስለሆነ ይምጡና ለሃገራችንና ለተለያዩ ጉዳዮች ማልዱ። በአዲሱ ህንፃ ምድር ቤት ለፀሎት በተዘጋጀው አዳራሽ ውስጥ እየተካሄደ ነው። ለኮቪድ የሚያስፈልጉት ጥንቃቄዎች ሁሉ በፀሎት ጊዜውም እየተከተልን ነው።
ያልተለመደ ፀሎት መርሃ-ግብር፦

ሐሙስ - ክቀኑ 10 ሰዓት - ምሽቱ 1 ሰዓት
ዓርብ - ከቀኑ 5:30 ሰዓት - 8:30 ሰዓት (የእህቶች ፕሮግራም)
ዓርብ - ከቀኑ 10 ሰዓት - ምሽቱ 1 ሰዓት (የእንግሊዘኛ ፕሮግራም)
ቅዳሜ ከጠዋቱ 1 ሰዓት-2 ሰዓት በዙም (ለመግባት ይህንን ኮድ ይጠቀሙ: 84216976202)
እሁድ - ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት – 2:30 ሰዓት

የአንድ ብሎኬት ለሕንፃው ፕሮጀክታችን ተጀምሯል፡፡ ከአሁድ ፕሮግራም ስትወጡ በ50 ብር ከተዘጋጁት ብሎኬቶች በመግዛት ራዕዩን ወደ ፍፃሜ እናምጣው፡፡
200 views07:59
Open / Comment