🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Beza International Church

Logo of telegram channel bezachurch — Beza International Church B
Logo of telegram channel bezachurch — Beza International Church
Channel address: @bezachurch
Categories: Religion
Language: English
Subscribers: 2.09K
Description from channel

Beza International Church is a nondenominational Christian fellowship located in Addis Ababa, Ethiopia. The church was founded with the vision "Redeeming Nations in Righteousness!"
To connect with us, please reach out - @bezaconnect
Linktr.ee/bezachurch

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


The latest Messages 13

2022-06-03 08:06:53 ሰማርያ

የግንቦት 26/ 2014 ቃል
የሐዋርያት ሥራ 1፡8 

ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን በኢየሩሳሌም፣ በይሁዳና በሰማርያ ሁሉ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ የእሱ ምስክሮች እንደሚሆኑ ነግሯቸዋል። በዝርዝሩ ውስጥ ከተጠቀሱት አገሮች ሦስተኛው ክልል ሰማርያ ነበር። እዚ ጋር ማስተዋል ያለብን ነገር አለ።

በ1ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ፍልስጤም ውስጥ የአይሁድ እና የሰማሪያውያን ግንኙነት የጎሳ እና የሀይማኖት ግጭት ቁልፍ ከሆኑት መካከል አንዱ ነው። የድንበር መስመሮች ተዘርግተው ነበር፤ እናም ሁሉም ፕሮቶኮሉን ያውቃሉ። የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት በሙሉ አይሁዳውያን እንደመሆናቸው መጠን እነዚህ ቃላት ሲነገሩ አይንናቸውን እንዲያፈጡ አድርጓቸው እንደነበር ጥርጥር የለውም። ሰማርያ? እውነት ነው? አዎ ሰማርያ።

ሰማርያ ለደቀ መዛሙርቱ ስላለው አስፈላጊነት ያለንን ግንዛቤ ስንናገር፤ ሰማርያ ለእኛም ለእያንዳንዳችን ያለውን አስፈላጊነትም መረዳት አለብን። ሁሉም ሰው የራሱ ሰማርያ አለው። ሰማርያ የተቋማዊ  ጥቃት ነጥብ  ናት። ሰማርያ የተለያየ ባህል፣ ነገድ፣ ቀለም፣ የፖለቲካ አመለካከት፣ ቤተ እምነት፣ አስምተህሮ እና ታሪክ ያላቸውን ትወክላለች። ኢየሱስ ይህንን በሚገባ እያወቀ ሆን ብሎ ሰማርያን በዝርዝሩ ውስጥ አካቷል። ይህ ብቻ ሳይሆን መጀመሪያ ወደ ሰማርያ ካልሄድን ወደ  ዓለም ዳርቻ መሄድ እንደማንችል ከላይ የተጠቀሰው  የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ይጠቁማል።

ልክ እንደ ደቀመዛሙርቱ ብዙዎቻችን ኢየሱስን በሚወዱና ሰማርያን በሚጠሉ ሰዎች ምድብ ውስጥ እንገባለን። ኢየስሱን በእውነት መውደድ ሰማርያን በእውነት መውደድ  ነው። ሰማርያችሁ ምንድን ነው? ከሰማርያችሁ ጋር እንዴት ተግባብትችኋል? ከሰማርያችሁ ጋር ለመገናኘት የሚያስችል ስልት አላችሁ?

ለመጀመር ያህል እግዚአብሔር ለእኛ ካለው ፍቅር መጀመር ሁልጊዜ ጠቃሚ ነው። እኛ ለእርሱ ሰማርያ እንደነበርን አስታውሱ። ሆኖም እርሱ መንገድን እየፈለገ ነበር። (2ሳሙ.14: 14) በሁለተኛ ደረጃ 2ኛ ቆሮንቶስ 5:18 ስለ ማስታረቅ አገልግሎት ያስተምረናል፤ እግዚአብሔር እኛን ከራሱ ጋር ያስታረቀበትን አገልግሎት ብቻ ሳይሆን ለእኛ ስለተሰጠን  የማስታረቅ አገልግሎትም ጭምር ያስተምረናል።

“ባልንጀራዬ ማን ነው?” ተብሎ ሲጠየቅ ኢየሱስ የደጉን ሳምራዊ ምሳሌ በሉቃስ 10:25- 37 ላይ ተናገረ። “ደግ” እና “ሳምራዊ” ለሰሚዎቹ ሁለት የማይስማሙ ቃላት ነበሩ። ኢየሱስ መልካም ስለማድረግ  በምሳሌ  እየተናገረ ብቻ አልነበረም። ሰማርያ ለእነሱ ለእኛም ጭምር ምን ማለት እንደሆነ የትርጉም ማስተካከልን እያደረገልን ነበር።

የሕይወት ተዛምዶ
ሰማርያችሁን ለዩ፤ እናም ወደእነሱ የሚወስዳችሁን መንገድ ፈልጉና አግኙ።

ፀሎት
አባት ሆይ ሁሉንም ሰዎች ባህሌና ያደኩበት ማህበረሰብ በሚያይበት አተያይ ሳይሆን አንተ በምታይበት አተያይ እንዳይ ዓይኖቼን ክፈት። ወደ ሰማርያ እንዴት እንደምሄድ አስተምረኝ። አሜን!

ማንኛውም የፀሎት ጥያቄ ካላችሁ በ @bezaconnect ይፃፉልን።
210 viewsedited  05:06
Open / Comment
2022-06-03 08:06:33
231 views05:06
Open / Comment
2022-06-03 05:59:59 Please find the link for the devotional for today by Pastor Zerubbabel:

SAMARIA
ሰማርያ

"Jesus would suggest that to truly love Him, is to truly love Samaria!”

“ኢየስሱን በእውነት መውደድ ሰማርያን በእውነት መውደድ ነው!”

Beza Devo 422 (June 3, 2022)
የቤዛ ቃል 422 (ግንቦት 26/ 2014)

https://bit.ly/DailyDevo422

***

For prayer, reach out
ለፀሎት በዚህ ያግኙን
@bezaconnect
269 views02:59
Open / Comment
2022-06-02 09:00:36
Fasting Day 2

“This is the confidence we have in approaching God: that if we ask anything according to his will, he hears us.” 1 John 5:14

Today starting 10:00 am, we will have our corporate fasting and prayer time. Let us meet at the Tabernacle and seek the Lord’s face!
348 views06:00
Open / Comment
2022-06-02 09:00:36
የጾም ፀሎት ቀን 2

“በእግዚአብሔር ፊት ለመቅረብ ያለን ድፍረት ይህ ነው፤ ማንኛውንም ነገር እንደ ፈቃዱ ብንለምን እርሱ ይሰማናል።” 1 ዮሐንስ 5፡14

ዛሬ ከ4 ሰዓት ጀምሮ በቤተክርስትያን ተገናኝተን የጋራ የጾም ፀሎት ጊዜ ይኖረናል፡፡ ኑ በጋራ የጌታን ፊት እንፈልግ!
336 views06:00
Open / Comment
2022-06-01 17:11:34
Beza International Church children's ministry launched its #Bezakidz program with new curriculum, new schedule and freshly painted rooms. we are wanting to create more connection with families.
Children and fertile land are the same. If we diligently sow a good seed today, they will not only produce but also destroy the wicked. So let us sow good seed together in a good soil!

የቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲያን የልጆች አገልግሎት #Bezakidz አዲስ ሥርዓተ ትምህርት፣ አዲስ ፕሮግራም እንዲሁም በአዲስ መልክ የተቀቡ ክፍሎችን አዘጋጅቷል:: በተጨማሪም ከቤተሰብ ጋር የበለጠ ግንኙነት መፍጠር እንፈልጋለን።
ልጆችና ለም መሬት አንድ ናቸው። ዛሬ ተግተን መልካሙን ዘር ብንዘራበቸው፤ ነገ ከማፍራት አልፈው ክፉውን አጥፊዎች ይሆናሉ። ስለዚህ ኑ አብረን መልካሙን ዘር በመልካም እርሻ ላይ እንዝራ!
416 views14:11
Open / Comment
2022-05-30 17:12:00 Dear Beza, please find here the discussion material for this week for your homecares. To inquire about homecares: (English: +251942192942 and Amharic: +251955984641)
103 views14:12
Open / Comment
2022-05-30 17:11:30 የተወደዳችሁ የቤዛ ቤተሰቦች፣ እባካችሁ የሆም ኬር ሕብረት ማጥኛ እዚህ ያግኙ፡፡ በሆም ኬር ዙሪያ ለማንኛውም ጥያቄ፦ (ለአማርኛ፡+251955984641 ለእንግሊዝኛ፡+251942192942 )
104 views14:11
Open / Comment
2022-05-30 10:26:13 Announcements

Fasting and prayer
: We will be having our regular Beza 3-day fasting and prayer program here at the Beza Tabernacle starting this coming Wednesday June 1-3 from 10 am to 6 pm. Please mark your calendar and let us come together as a body to seek the face of the Lord!

Worship Team Recruitment: The English worship team is holding registration for auditioning new worship team members till June 5, starting today so please register by texting the Beza phone 0907700007 or send a message through our telegram handle @Bezaconnect

Minimum requirements:
Above 18
Baptized
For band: Must be musical proficient (scale of 1-10, 5and above)
We will also have special worship workshop for all who registered that will last 4 weeks.

Worship Night: The Worship Team has put together a Worship Night on June 8 starting at 6PM. Let’s us come together to worship.

Fellowship of Love and Comfort (Edir):
• The main purpose of the fellowship is for saints to come together and comfort each other in times of grief.
• It will also grow to create deeper connections with homecare's in each neighborhood.
• Edir Meeting: June 4 at 11 AM here at church.

Bezakids Launch: For parents who still haven’t registered for the Bezakids Launch, please do so by this week as we are wanting to create more connection with families. The future of our children is bright!

We are asking you to register your children using this link,
http://bit.ly/EnglishKidzRegistration

BezaKidz registration: Beza International Church is pleased to offer Sunday School services for children ages 2-11. We have five classes:

Pre-school-KG
1. 2-3 years
2. 4-5 years

Elementary
3. Grade 1-2
4. Grade 3
5. Grade 4-5

Registering your child will help us get to know each family. After registering, you will receive a form to checkout your child(ren) from class each week. Thank you for helping us to create more avenues of communication and connection.

Worship Schedule: worship schedule for our Sunday services:

Amharic service: 8:45 AM - 10:45 AM
English service: 11:15 AM to 1:15 PM

Children’s programs:

Ages 2-3 – begins immediately after worship
Ages 4 – 11 – begins at 11:15 AM
Ages 12 – 14 – begins immediately after worship

Discipleship classes: Discipleship classes will be held every Sunday in our classes here at the Tabernacle on 09:15 AM to 10:45 AM.

Prayer Unusual is a going strong. The prayer movement that started at Beza Church is a program where we come and intercede for the nation and for our personal needs. It is being held at the hall dedicated in the basement of the new building for prayer. We would like to assure you that COVID cautions are being followed.

Schedule for Prayer Unusual:

Thursday 4 – 7 PM
Friday 11:30 AM – 2:30 PM (Women’s Fellowship)
Friday 4 – 7PM (English Program)
Saturday 7 – 8AM Online via Zoom (use this code: 84216976202)
Sunday 7:30 – 8:30AM

Our one block campaign is back. We have blocks here for you to buy. So you can buy the blocks for 50 birr and then donate them to the building. Let’s come together to see the vision come true!
217 views07:26
Open / Comment
2022-05-30 10:24:13 ማስታወቂያ

የቤዛ ፆም ፀሎት
:- እዚሁ ቤዛ ታበርናክል የፊታችን ረቡዕ ከግንቦት 24-26 ከጠዋቱ 4 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12 ሰዓት መደበኛ የ3 ቀን የጾም ፀሎት ፕሮግራም ይኖረናል። እባካችሁ ቀኑን መዝግቡት እና የጌታን ፊት ለመፈለግ እንደ አካል እንሰባሰብ!

የፍቅርና የመፅናናት ህብረት /ዕድር/:-
• በዋናነት ዓላማው ቅዱሳንን በሃዘናቸው ጊዜ አብሮ ለመሆን።
• በቀጣይ ግን በየሰፈሩ ካለውየሆም ኬር አገልግሎት ጋር በማስተሳሰር ለመጎብኘትም የሚረዳ አግልግሎት ነው።
• ስብሰባ ግንቦት 27 በ 5፡00 ሰዓት በዚሁ በቤተክርስቲያን ይኖረናል።

የአምልኮ ምሽት:- የእንግሊዝኛው የአምልኮ ቡድን ሰኔ 1 ከምሽቱ 12 ሰአት ጀምሮ የአምልኮ ምሽት አዘጋጅቷል። አብረን ጌታን እናምልክ!

የአማርኛ ድራማ እና ጥበብ አገልግሎት:-ወንድማችን ኤፍሬም የአማርኛ ድራማ እና ሥነ ጥበብ አገልግሎት እየመራ ነው። ስለዚህ የዚያ አገልግሎት አካል መሆን ከፈለጋችሁ እባካችሁ በዚህ ቁጥር "0907700007" አጭር የጽሑፍ መልክት በመላክ ወይም በዚህ የቴሌግራም አድራሻ "@bezaconnect" ይመዝገቡ።

የቤዛኪድዝ የህፃናት አገልግሎት:- እስካሁን ለአዲሱን የቤዛኪድዝ የህፃናት አገልግሎት ልጆቻችሁን ያላስመዘገባችሁ ወላጆች ከቤተሰብ ጋር የበለጠ ግንኙነት ለመፍጠር እንፈልጋለን። የልጆቻችን የወደፊት ተስፋ ብሩህ ነው!

ስለዚህ ልጆቻችሁን በዚህ ሊንክ እንድትመዘግቡ እንጠይቃችኋለን:: http://bit.ly/AmharicKidzRegistration

የቤዛ ሰንበት ትምህርት ቤት ምዝገባ:- ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲያን ከ2 - 11 አመት ለሆኑ ህጻናት የሰንበት ትምህርት ቤት አገልግሎት በመስጠት ደስተኛ ነች። አምስት ክፍሎች አሉን።

የአምልኮ ሰዓት:- የእሁድ የአምልኮ ሰዓት፦

የአማርኛ አገልግሎት፦ ከ2:45 - 4:45
የእንግሊዝኛ አገልግሎት፦ ከ5:15 - 7:15

የልጆች የሰንበት ትምህርት ፕሮግራም ፦

ዕድሜያቸው 2 እስከ 3 - ከአምልኮ በኋላ ወዲያውኑ ይጀምራል
ዕድሜያቸው 4 እስከ 11 - በ3:15 ሰዓት ይጀምራል
ዕድሜያቸው 12 እስከ 14 እድሜ - በ2፡45 ሰዓት ይጀምራል

የወጣቶች ፕሮግራም:- የቤዛ የወጣቶች ፕሮግራም ዕድሜያቸው ከ 15-23 ለሆኑ በየሳምንቱ እሁድ በአዲሱ ሕንጻ ቤዝመንት ከ 2፡45-4፡45 ይካሄዳል።

የደቀመዝሙርነት ትምህርት:- የደቀመዝሙርነት ትምህርት እሁድ በታበርናክል ከጠዋቱ 4፡45 እስከ 5፡45 ሰዓት ይካሄዳል። እሁድ መውሰድ የማይችል ማንም ሰው የደቀመዝሙርነት ትምህርት መውሰድ ከፈለገ በሌሎቹ ቀናት ፕሮግራም ስለምናዘጋጅ የምትፈልጉ እባካችሁ በዚህ ቁጥር "0907700007" አጭር የጽሑፍ መልክት በመላክ ወይም በዚህ የቴሌግራም አድራሻ "@bezaconnect" ይመዝገቡ።

ያልተለመደ ፀሎት ላለፈው ወር በርትቶ እየቀጠለ ነው። በቤዛ ቤተክርስቲያን የተጀመረው የፀሎት እንቅስቃሴ በየሳምንቱ እየቀጠለ ስለሆነ ይምጡና ለሃገራችንና ለተለያዩ ጉዳዮች ማልዱ። በአዲሱ ህንፃ ምድር ቤት ለፀሎት በተዘጋጀው አዳራሽ ውስጥ እየተካሄደ ነው። ለኮቪድ የሚያስፈልጉት ጥንቃቄዎች ሁሉ በፀሎት ጊዜውም እየተከተልን ነው።
ያልተለመደ ፀሎት መርሃ-ግብር፦

ሐሙስ - ክቀኑ 10 ሰዓት - ምሽቱ 1 ሰዓት
ዓርብ - ከቀኑ 5:30 ሰዓት - 8:30 ሰዓት (የእህቶች ፕሮግራም)
ዓርብ - ከቀኑ 10 ሰዓት - ምሽቱ 1 ሰዓት (የእንግሊዘኛ ፕሮግራም)
ቅዳሜ ከጠዋቱ 1 ሰዓት-2 ሰዓት በዙም (ለመግባት ይህንን ኮድ ይጠቀሙ: 84216976202)
እሁድ - ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት – 2:30 ሰዓት

የአንድ ብሎኬት ለሕንፃው ፕሮጀክታችን ተጀምሯል፡፡ ከአሁድ ፕሮግራም ስትወጡ በ50 ብር ከተዘጋጁት ብሎኬቶች በመግዛት ራዕዩን ወደ ፍፃሜ እናምጣው፡፡
185 views07:24
Open / Comment