🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ገራዶ ሚዲያ

Logo of telegram channel geradomedia — ገራዶ ሚዲያ
Logo of telegram channel geradomedia — ገራዶ ሚዲያ
Channel address: @geradomedia
Categories: News
Language: English
Subscribers: 679
Description from channel

🔸ሁሉን አቀፍ የመረጃ ምንጭ!🔸
✍ ፃፉልን @geradomediabot
fb.com/geradomedia
twitter.com/geradomedia

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages 48

2021-02-26 21:47:33
በትግራይ ክልል የአምነስቲ ኢንተርናሽናል ሪፖርት፦ - የኤርትራ ወታደሮች በመንገዶች ላይ ወደወደቁ አስክሬኖች ማንም እንዳይቀርብ ከልክለው ነበር፤ ለመቅረብ የሚሞክሩት ላይም ይተኩሱ ነበር። - የ29 እና 14 ዓመት የቅርብ ዘመዶቿ የተገደሉባት አንዲት ሴት "መንገዶች በእስክሬን ተሞልተው ነበር" ስትል ቃሏን ሰጥታለች። - የአካባቢው ሽማግሌዎች እና የኢትዮጵያ ወታደሮች ጣልቃ ከገቡ በኋላ የተገደሉትን…
4.9K viewsGashu, 18:47
Open / Comment
2021-02-26 18:59:09 በትግራይ ክልል የአምነስቲ ኢንተርናሽናል ሪፖርት፦ - የኤርትራ ወታደሮች በመንገዶች ላይ ወደወደቁ አስክሬኖች ማንም እንዳይቀርብ ከልክለው ነበር፤ ለመቅረብ የሚሞክሩት ላይም ይተኩሱ ነበር። - የ29 እና 14 ዓመት የቅርብ ዘመዶቿ የተገደሉባት አንዲት ሴት "መንገዶች በእስክሬን ተሞልተው ነበር" ስትል ቃሏን ሰጥታለች። - የአካባቢው ሽማግሌዎች እና የኢትዮጵያ ወታደሮች ጣልቃ ከገቡ በኋላ የተገደሉትን…
4.7K viewsGashu, 15:59
Open / Comment
2021-02-26 11:33:20 በትግራይ ክልል የአምነስቲ ኢንተርናሽናል ሪፖርት

- የኤርትራ ወታደሮች በመንገዶች ላይ ወደወደቁ አስክሬኖች ማንም እንዳይቀርብ ከልክለው ነበር፤ ለመቅረብ የሚሞክሩት ላይም ይተኩሱ ነበር።

- የ29 እና 14 ዓመት የቅርብ ዘመዶቿ የተገደሉባት አንዲት ሴት "መንገዶች በእስክሬን ተሞልተው ነበር" ስትል ቃሏን ሰጥታለች።

- የአካባቢው ሽማግሌዎች እና የኢትዮጵያ ወታደሮች ጣልቃ ከገቡ በኋላ የተገደሉትን ሰዎች ለቀናት መቅበር ተጀመረ።

- ነዋሪዎች በአንድ ጊዜ አስከ 10 የሚደርሱ አስከሬኖችን በፈረስና በአህያ በሚጎተቱ ጋሪዎች በመጫን እያመላለሱ የበርካታ ሰዎች ቀብር የተፈጸመው ኅዳር 21 ነበር።

* Instant View የሚለውን በመጫን ተጨማሪ መረጃ ያንብቡ!

telegra.ph/Amnesty-International-02-26
5.2K viewsGashu, 08:33
Open / Comment
2021-02-26 10:14:40
#አምባሳደር_ዲና

የአልጀዚራው ጋዜጠኛ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዲና ሙፍቲ፤ "ሱዳንና ግብፅ ስምምነት ላይ ሳንደርስ ኢትዮጵያ ውሃ መሙላት አትችልም እያሉ ነው እና በዚህ ጉዳይ ላይ የኢትዮጵያ አቋም ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው....

"አባይ ግድብ የኢትዮጵያዊያን አንገት ነው። ከአንገት ቀጥሎ ጉሮሮ ነው ያለው። ጉረሯችን ውሀ የሚቀበለው ከምላሳችን ነው። አባይ ግድብም ለኢትዮጵያውያን እንዲህ ነው። በሚቀጥለው ነሀሴ ውሃ አልሞላንም ማለት አንገታችንን ቆረጥነው ማለት ነው። ማንም በአንገቱ እንደማይደራደር ሁሉ ኢትዮጵያዊያንም በአባይ ግድብ ለደቂቃም ቢሆን አንደራደርም። ግድቡም ይሰራል ውሃውም ይሞላል።" ሲሉ መለሱ።

Via ሱሌማን አብደላ

t.me/geradomedia
5.0K viewsGashu, 07:14
Open / Comment
2021-02-25 21:02:17
በትግራይ የእርዳታ እህል በህገ-ወጥ መንገድ ወጥቶ ሊጓጓዝ ሲል በቁጥጥር ስር ዋለ !

የፌዴራል መንግስት ለሽሬ ከተማ እና ለአካባቢዋ ነዋሪዎች ዕርዳታ እንዲውል የላከው ከ800 ኩንታል በላይ እህል በህገ-ወጥ መንገድ ወጥቶ ሊጓጓዝ ሲል በቁጥጥር ስር መዋሉን በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሽሬ ከተማ የጸጥታ ስምሪት ማስታወቁን ኢዜአ ዘገበ። እህሉ ወዴት ሊጓጓዝ እንደነበር ግን የኢዜአ ዘገባ አይገልፅም።

ከዚህ ህገ-ወጥ የሆነ ድርጊት ጋር ግንኙነት አላቸው ተብለው የተጠረጠሩ 10 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውም ተገልጿል፡፡

ለትግራይ ተልኮ ወደ ሌላ ቦታ ሊጓጓዝ የነበረው እህል በቁጥጥር ስር የዋለው ለመከላከያ ሃይል በተሰጠው ጥቆማ መሰረት መሆኑን በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሽሬ ከተማ የጸጥታ ስምሪት ሃላፊ ሻለቃ አብርሃም አረሩ ተናግረዋል።

ከወንጀሉ ጋር የተጠረጠሩ ሰባት ግለሰቦችንና ሶስት አሽከርካሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገልጿል። #ENA

t.me/geradomedia
5.5K viewsGashu, 18:02
Open / Comment
2021-02-25 18:04:56
"እንቁላል ከውጭ ሀገር ለማስገባት የተደረገ ስምምነት የለም" - የግብርና ሚኒስቴር

የተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ከዩክሬን የምግብ ደህንነትና ሸማቾች ጥበቃ አገልግሎት አገኘነው ባሉት መረጃ መሰረት ኢትዮጵያ ከዩክሬን እንቁላል ለማስገባት መስማማቷን እና የዩክሬን እንቁላል አምራቾች እንቁላል ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት ፍቃድ ማግኘታቸውን እየዘገቡ ይገኛሉ፡፡ የግብርና ሚኒስቴር ግን በእሱ በኩልም ሆነ በንግድ ሚኒስቴር በኩል እንቁላል ከዩክሬንም ሆነ ከሌሎች ሃገሮች ለማስገባት የተደረገ ስምምነት አለመኖሩን አስታውቋል፡፡ ስለዚህ መረጃው የሀሰት ነው።

t.me/geradomedia
5.0K viewsGashu, 15:04
Open / Comment
2021-02-25 13:39:42
ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ተኛው ጠቅላላ ምርጫ የእጩዎች ምዝገባን እያከናወነ እንደሆነ ይታወቃል። የእጬዎች ምዝገባ ሂደቱን በመገምገም እንዲሁም ከፓለቲካ ፓርቲዎች የሚቀርቡ አቤቱታዎችን በማገናዘብ ያጋጠሙ ችግሮችን ለመፍታትም እየሰራ ነው። በመሆኑም በአዋጅ 1162/2011 እንዲሁም በእጩ ተወዳዳሪዎች ምዝገባ ድጋፍ ፊርማ አሰባሰብና የመለያ ምልክት አመራረጥ መመሪያ ቁጥር 7/2013 አንቀጽ 16(1) መሰረት የመንግስት ሰራተኛ እጩዎች ስራቸውን መልቀቅ ሳያስፈልጋቸው በእጩነት ለመወዳደር እንደሚችሉ ይደነግጋል። እንዲሁም እጩ ከሆኑ በኃላ በምርጫ ወቅት ያለደምወዝ ፈቃድ የማግኘት መብታቸውም በህግ የተሰጠ ነው።

ቦርዱ የእጩዎች ምዝገባን በሚያከናውንበት ወቅት በእጩ ተወዳዳሪዎች ምዝገባ ድጋፍ ፊርማ አሰባሰብና የመለያ ምልክት አመራረጥ መመሪያ ቁጥር 7/2013 አንቀጽ 16(2) ትርጉም ተዛብቶ በመወሰዱ የተለያዩ የምርጫ ክልሎች የመንግስት ሰራተኛ እጩዎችን ያለደምወዝ ፈቃድ የተወሰደበትን ሰነድ እንዲያቀርቡ መጠየቃቸውን ተረድቷል።

በመሆኑም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የተፈጠረውን መምታታት ለመፍታት እጩ ተወዳዳሪዎች ምዝገባ ድጋፍ ፊርማ አሰባሰብና የመለያ ምልክት አመራረጥ መመሪያ ቁጥር 7/2013 አንቀጽ 16 (2) እንዲሰረዝ የወሰነ ሲሆን ይህንን ተከትሎ ማንኛውም እጩ ለመመዝገብ ያለደምወዝ ፍቃድ የማያስፈልገው መሆኑን አጽንኦት በመስጠት የዚህን የአሰራር ክፍተት ለመድፈን ለምርጫ ክልል ጽ/ቤት አስፈጻሚዎች ይኸው መልእክት እንዲተላለፍ የሚደረግ መሆኑን ቦርዱ ያሳውቃል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
የካቲት 18 ቀን 2013 ዓ.ም

t.me/geradomedia
5.4K viewsGashu, 10:39
Open / Comment
2021-02-25 11:22:24
4.9K viewsGashu, 08:22
Open / Comment
2021-02-17 21:15:27
#በትግራይ_ክልል_ዳግም_የኤሌክትሪክ_መቋረጥ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል፥ "የቀሩ ህወሓት ቡድን አባላት" በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ በፈፀሙት ጥቃት በመላው ትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ ተቋርጧል ሲል አሳወቀ።

የቡድኑ አባላት "አዲጉዶም" በተባለው አካባቢ ከአላማጣ - መሆኒ - መቐለ በተዘረጋው ከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ላይ ባደረሱት ጥቃት ነው በክልሉ ኤሌክትሪክ የተቋረጠው ብሏል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የወደመውን መሰረተ ልማት ዳግም በመጠገን መልሶ ኃይል ለመስጠት እየሰራ እንደሚገኝ አሳውቋል።

t.me/geradomedia
2.2K viewsGashu, 18:15
Open / Comment
2021-02-17 21:12:06 በአጭር ጊዜ ውስጥ የሴት ጓደኛ እንድትኖርክ ትፈልጋለህ

በአጭር ጊዜ ውስጥ የወንድ ጓደኛ እንዲኖርሽ ትፈልጊያለሽ

ስለፍቅር ጥልቅ እውቀት እንዲኖራችሁ
OPEN የሚለውን ብቻ ይጫኑ!

OPEN
1.3K viewsGashu, 18:12
Open / Comment