Get Mystery Box with random crypto!

ገራዶ ሚዲያ

Logo of telegram channel geradomedia — ገራዶ ሚዲያ
Logo of telegram channel geradomedia — ገራዶ ሚዲያ
Channel address: @geradomedia
Categories: News
Language: English
Subscribers: 679
Description from channel

🔸ሁሉን አቀፍ የመረጃ ምንጭ!🔸
✍ ፃፉልን @geradomediabot
fb.com/geradomedia
twitter.com/geradomedia

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages 2

2021-05-06 10:03:23
ዶ/ር ሙሉ ነጋ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ!

ዶ/ር አብርሃም በላይ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ ርዕሰ መስተዳደር ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ የክልሉ ጊዜያዊ ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት ዶ/ር ሙሉ ነጋ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተሹመዋል፡፡ የሁለቱም የስራ ኃላፊዎች ሹመት ከዛሬ ሚያዝያ 28 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

t.me/geradomedia
477 viewsGashu, 07:03
Open / Comment
2021-05-06 09:24:56 #መግለጫ

የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል መግለጫ፥

- 6ተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማደናቀፍ በህቡዕ ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖችን ሴራ ማክሸፉን ገልጿል።

- በህቡዕ ተደራጅቷል በተባለው የአመጽና የግጭት ቡድኖች ላይ በተደረገ ክትትል፤ አደረጃጀታቸው፣ አመራሮቹ፣ ለጥፋት ተልዕኮው የተዘጋጁ ሕገወጥ የጦር መሳሪያዎች፣ የተለያዩ ቁሶች፣ የገንዘብ ድጋፍና ዝውውር የተደረገባቸው ማስረጃዎች፣ ተልዕኳቸውን የተመለከቱ የተለያዩ መረጃዎችና ማስረጃዎች ተጠናቅረው እርምጃ እየተወሰደ ይገኛል ብሏል።

- በህቡዕ የተደራጁት ቡድኖቹ በሀገር ውስጥ እና በውጭ የተደራጁ ናቸው።

- ቡድኖቹ ሀገራዊ ምርጫውን ለማደናቀፍ ያወጡትን እቅድ ተግባራዊ ለማድረግ ከአንድ አንድ የመንግሥት የፖለቲካና የፀጥታ መዋቅር አባላት እና አመራሮች ጋር ምስጢራዊ የሆነ ግንኙነት በመፍጠር ኢላማ የተደረጉ ቁልፍ አመራሮችን ለይቶ በመግደል ሀገራዊ ትርምስ ለመፍጠር የሚያስችል ሴራ በመጠንሰስ በድብቅ እንቅስቃሴዎችን ሲያደርጉ ቆይተዋል ብሏል።

* ሙሉ መግለጫው ከስር ተያይዟል፤ ያንብቡት!
https://telegra.ph/መግለጫ-05-06
832 viewsGashu, edited  06:24
Open / Comment
2021-05-06 09:24:50
ማስታወቂያ ማሰራት ለምትፈልጉ

- እዚህ ቻናል ላይ ምርትና አገልግሎታችሁን ማስተዋወቅ የምትፈልጉ @geradomediabot ወይም @gashaw02 ላይ አናግሩን!

ለ 24 ሰዓት (2 ልጥፍ) ..... 50 ብር
ለ 1 ሳምንት (7 ልጥፍ) ... 240 ብር
ለ 1 ወር (15 ልጥፍ ... 450 ብር
ለ 1 ወር (20 ልጥፍ) ... 550 ብር
ለ 1 ወር (30 ልጥፍ) ... 800 ብር በመክፈል ማሰራት ትችላላችሁ።
794 viewsGashu, 06:24
Open / Comment
2021-05-05 19:15:02
በትግራይ ክልል አዲስ ግዚያዊ ርዕሰ መስተዳድር ተሾመ!

በትግራይ ክልል አዲስ ግዚያዊ ርዕሰ መስተዳድር ተሹሟል። በዚህም መሰረት ዶክተር አብርሀም በላይ የክልሉ ግዜያዊ ርዕሰ መስተዳድር ሆነዋል። ዶ/ር አብራሃም ላለፉት 6 ወራት ጊዜያዊ ርዕሰ መስተዳድር በመሆን ሲያገለግሉ የነበሩትን ዶ/ር ሙሉ ነጋን በመተካት ነው የተሾሙት።

Via Natnael Mekonnen

t.me/geradomedia
142 viewsGashu, 16:15
Open / Comment
2021-05-05 18:19:39
#ድንቃድንቅ

በአንድ ጊዜ ዘጠኝ ልጆችን የወለደችው እናት....

በትላንትናው እለት የማሊ ዜግነት ያላት የ25 ዓመቷ ወጣት ሀሊማ ሲሴ አምስት ወንዶችንና አራት ሴት ጨቅላ ህፃናትን በሞሮኮ ሆስፒታል በሰላም ተገላግላለች። ሀሊማ በአልትራሳውንድ በተደረገላት ምርመራ ሰባት ልጆችን እንደምትወልድ አስቀድማ አውቃ የነበረ ቢሆንም ያልተጠበቁ ሁለት ልጆች ተጨምሮበት በጥቅሉ ዘጠኝ ጨቅላ ህፃናትን ተገላግላለች። ህፃናቱም ሆኑ እናት ሀሊማ በመልካም ጤንነት ላይ ይገኛሉ ተብሏል። #BisratFM

t.me/geradomedia
855 viewsGashu, 15:19
Open / Comment
2021-05-05 18:19:33
ማስታወቂያ ማሰራት ለምትፈልጉ

- እዚህ ቻናል ላይ ምርትና አገልግሎታችሁን ማስተዋወቅ የምትፈልጉ @geradomediabot ወይም @gashaw02 ላይ አናግሩን!

ለ 24 ሰዓት (2 ልጥፍ) ..... 50 ብር
ለ 1 ሳምንት (7 ልጥፍ) ... 240 ብር
ለ 1 ወር (15 ልጥፍ ... 450 ብር
ለ 1 ወር (20 ልጥፍ) ... 550 ብር
ለ 1 ወር (30 ልጥፍ) ... 800 ብር በመክፈል ማሰራት ትችላላችሁ።
814 viewsGashu, 15:19
Open / Comment
2021-05-05 13:28:13
ነፃ ህክምና ለጀግኖች አርበኞች

የአዲስ አበባ አስተዳደር ለጀግኖች አርበኞች በከተማዋ አስተዳደር ስር ባሉ የጤና ተቋማት በሙሉ ነፃ ህክምና እንዲሰጥ መወሰኑን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታውቀዋል። የከተማ አስተዳደሩ 80ኛውን የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን ምክንያት በማድረግ ከነፃ ህክምና አገልግሎቱም በተጨማሪ ጀግኖች አርበኞች ማህበር የጠየቀው መሬት እንዲሰጠው መወሰኑኑን ወ/ሮ አዳነች መግለፃቸውን ኢብኮ ዘግቧል።

t.me/geradomedia
257 viewsGashu, 10:28
Open / Comment
2021-05-05 10:31:21
አለሁኝ እኔስ ለሀገሬ!

አስር አለቃ ቢልልኝ


4.5 MB (ሙሉ ቪድዮውን youtube ላይ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ!)

t.me/geradomedia
697 viewsGashu, 07:31
Open / Comment
2021-05-05 09:05:44
የ15 አመቱ የመዲናዋ ወጣት አርበኛ በወረራው ዘመን...

.....We don't want war . If we are attacked we fight to the last drop of our blood to protect our home....

#የአርበኞች_ቀን #ሚያዝያ_27
#ክብር_መስዋዕት_ሆነው_ሀገር_ላቆዩ_ጀግኖች_አባቶቻችን

890 KB [Social Media]

t.me/geradomedia
320 viewsGashu, 06:05
Open / Comment
2021-05-05 08:08:32
የአርበኞች ቀን

ዛሬ ረቡዕ ሚያዚያ 27/2013 የጀግኖች አርበኞች የድል ቀን ነው። በጀግኖች አያቶቻችን ተጋድሎ ወድቆ የነበረው የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ እንደገና ከፍ ብሎ የተውለበለበው ከ80 ዓመታት በፊት ሚያዚያ 27 ቀን 1933 ነበር። ኢትዮጵያዊያኖች ፋሽስቶችን ድል አድርገው ስርአተ መንግስታቸውን እንደገና መልሰው ያቆሙበት ዕለት ነው።

ክብር በህይወታቸው መስዋዕትነት ሀገራችን አስከብረው ላስረከቡን አባቶች

t.me/geradomedia
777 viewsGashu, 05:08
Open / Comment