Get Mystery Box with random crypto!

ገራዶ ሚዲያ

Logo of telegram channel geradomedia — ገራዶ ሚዲያ
Logo of telegram channel geradomedia — ገራዶ ሚዲያ
Channel address: @geradomedia
Categories: News
Language: English
Subscribers: 679
Description from channel

🔸ሁሉን አቀፍ የመረጃ ምንጭ!🔸
✍ ፃፉልን @geradomediabot
fb.com/geradomedia
twitter.com/geradomedia

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages 59

2021-02-03 08:17:23
4.9K viewsGashu, 05:17
Open / Comment
2021-02-03 08:10:14 ምን ይፈልጋሉ? ምርጧን ቻናል ተቀላቀሏት!

ለመቀላቀል ከስር ይጫኑ

https://t.me/joinchat/RAn9b5UCOVFhyJKe
458 viewsGashu, 05:10
Open / Comment
2021-02-03 01:20:43
#የጠቅላይ_ሚኒስትሩ_ጥሪ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ለኢትዮጵያዊያንና ለኢትዮጵያ ወዳጆች ጥሪ አቅርበዋል። መልዕክቱም እንደሚከተለው ቀርቧል።

"የእናት ሆድ ዥንጉርጉርነት የልጆችዋን መልክና ጠባይ አንድ አይነት እንደማያደርገው ሁሉ፤ ከኢትዮጵያ ማህጸን በቅለው፣ የክብር ቦታ አግኝተውና ከሩብ ክፍለ ዘመን ለተሻገረ ጊዜ ሀገር የአስተዳደሩ ሰዎች መልሰው ሀገራችንን ከጀርባ ቢወጓት፥ የእናትን ውርደት በማይፈልጉ ኢትዮጵያውያን ርብርብ እርምጃ ተወስዶባቸዋል።

ዳሩ ግን፥ ዛሬም የጁንታው ሞት ያልተዋጠላቸው ከዥንጉርጉር ማህጸኗ የፈለቁ ሰዎች ከሀገራችን ጠላቶች ጋር እያበሩ፣ የተዛቡ መረጃዎች መርጨቱን የዕለት እንጀራቸው አድርገውታል። እንዳሻቸው መሆን ካልቻሉ ኢትዮጵያ እንድትኖር አይፈልጉም። በሕግ ማስከበር ዘመቻው ያጡትን ድል በወሬ ግንባር ለመመለስ ተንኮልን መሣሪያ፣ ሐሰትን ጥይት ማድረጋቸውን ቀጥለዋል።

በመሆኑም በመላው ዓለም የምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች፥ ስለ ሀገራችሁና ስለ ወቅታዊው ጉዳይ ትክክለኛውን መረጃ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በመናገር፤ የሀገራችንን መልካም ክብርና ስም ለማጥፋት የተነሱ ሰዎችን ድል በመንሳት፤ ሐሰትን በእውነት እንድታሸንፉ ጥሪ አቀርባለሁ።"

t.me/geradomedia
5.3K viewsGashu, 22:20
Open / Comment
2021-02-03 01:20:34 ምን ይፈልጋሉ? ምርጧን ቻናል ተቀላቀሏት!

ለመቀላቀል ከስር ይጫኑ

https://t.me/joinchat/RAn9b5UCOVFhyJKe
1.4K viewsGashu, 22:20
Open / Comment
2021-02-02 14:25:32
#ምስጋና

"በመላው ኦሮሚያ ስለተደረገው የአብሮነት ድጋፍ ድምጽ ከልብ አመሰግናለሁ። የመንግስት ልዩ ተልዕኮ ህዝብን ማገልገል ብቻ ነው፤ በየደረጃው ያለን የህዝብ አገልጋዮች ከእንደዚህ አይነት ድጋፍ የምንማረው እና መገንዘብ ያለብን ሀላፊነታችንን በአግባቡ እንድንወጣ የህዝብ ጥሪና አደራ እንዳለብን ሊሆን ይገባል። ዛሬ ለታየው እና ለነበረው ሰፊ ንቅናቄ መላው የኦሮሚያ ክልል ነዋሪን ከልብ አመሰግናለሁ።"

- ጠ/ሚ አብይ አህመድ

t.me/geradomedia
6.3K viewsGashu, edited  11:25
Open / Comment
2021-02-02 14:25:32 ምን ይፈልጋሉ? ምርጧን ቻናል ተቀላቀሏት!

ለመቀላቀል ከስር ይጫኑ

https://t.me/joinchat/RAn9b5UCOVFhyJKe
3.3K viewsGashu, 11:25
Open / Comment
2021-02-02 09:36:37
6.0K viewsGashu, 06:36
Open / Comment
2021-02-02 09:36:12 ምን ይፈልጋሉ? ምርጧን ቻናል ተቀላቀሏት!

ለመቀላቀል ከስር ይጫኑ

https://t.me/joinchat/RAn9b5UCOVFhyJKe
3.6K viewsGashu, 06:36
Open / Comment
2021-02-01 22:04:07
#ትግራይ

በትግራይ ክልል የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በተወሰደው እርምጃ ጉዳት የደረሰባቸውን የማምረቻ ተቋማት ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገልጸዋል፡፡

በክልሉ የሚገኙ ጉዳት የደረሰባቸው ተቋማት ወደ ቀድሞ የማምረት ተግባራቸው እንዲመለሱ ለማድረግ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የጉዳቱን መጠን የሚያጠና ኮሜቴ አቋቁሞ ወደ ክልሉ መላኩን ተናግረዋል፡፡ ጥናቱን መነሻ በማድረግ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ለችግሩ መፍትሔ ለመስጠት ዝግጁ መሆኑንም ነው የተናገሩት፡፡

የማምረቻ ኢንዱስትሪዎችን ወደ ቀደመ የምርት ሂደት ለመመለስ ከሚደረገው ጥረት በተጓዳኝ በክልሉ የመሰረታዊ ሸቀጦች አቅርቦት ችግር እንዳይከሰት ሚኒስቴሩ ከተጠሪ ተቋማትና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመነጋገር በትኩረት እየሰራ ይገኛልም ነው ያሉት፡፡

የማምረቻ ተቋማቱን ወደ ቀድሞ የስራ እንቅስቃሴ መመለስ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር እና የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሃላፊነት ብቻ ባለመሆኑ ሁሉም የዘርፉ ባለድርሻ አካላትና ግለሰቦች ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ማቅረባቸውን ከንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡ #FBC

t.me/geradomedia
6.1K viewsGashu, 19:04
Open / Comment
2021-02-01 19:50:13
#MOSHE

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በጻፈው ደብዳቤ የተማሪ ከተቋም ተቋም ዝውውር እንዳይፈጸም አሳስቧል።

አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ተማሪዎች የሚያቀርቡትን የዝውውር ጥያቄ ተቀብለው እያስተናገዱ ነው ያለው ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከቀን 21/05/2013 ቀን ጀምሮ ዝውውር እንዳይፈጸም አግዷል።

በዚህ የትምህርት ዘመን ዝውውር የሚፈጸመውም በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በልዩ ሁኔታ ታይቶ ሲፈቀድ ብቻ እንደሆነ አሳስቧል።

t.me/geradomedia
5.9K viewsGashu, 16:50
Open / Comment