Get Mystery Box with random crypto!

ገራዶ ሚዲያ

Logo of telegram channel geradomedia — ገራዶ ሚዲያ
Logo of telegram channel geradomedia — ገራዶ ሚዲያ
Channel address: @geradomedia
Categories: News
Language: English
Subscribers: 679
Description from channel

🔸ሁሉን አቀፍ የመረጃ ምንጭ!🔸
✍ ፃፉልን @geradomediabot
fb.com/geradomedia
twitter.com/geradomedia

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages 4

2021-05-04 13:17:28
"የወንጀለኞች ቡድን ከቀድሞ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የግል የኢሜይል አድራሻ የተላከ በማስመሰል መረጃ በመጠየቅ እና ሐሰተኛ ምላሽ በመስጠት ላይ መሆናቸውን ዐውቀናል። በመሆኑም ሁሉም ሰው ሐሰተኛ መረጃ በመሠራጨት ላይ መሆኑን ዐውቆ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ እና እንደዚህ ያሉ አጠራጣሪና ጥፋት የሚያስከትሉ እንቅስቃሴዎችን ለሕግ አስከባሪ አካላት እንዲያሳውቅ እናሳስባለን።" - የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

t.me/geradomedia
463 viewsGashu, 10:17
Open / Comment
2021-05-04 12:38:11
ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቅ በሱዳን....

የኤርትራ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቅ ለሁለት ቀን የስራ ጉብኝት ወደ ሱዳን አቅንተዋል። በፕሬዝዳንቱ በሚመራው ልዑክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ኦስማን ሳሌህ እና የፕሬዝዳንቱ አማካሪ የማነ ገብረአብ እንደሚገኙ የማስታወቂያ ሚኒስትሩ አቶ የማነ ገ/መስቀል በትዊተር ገፃቸው ላይ አስፍረዋል።

ፕሬዝዳንት ኢሳያስና ልኡካቸው በካርቱም በሚኖራቸው ቆይታ በሁለትዮሽ፤ ቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር እንደሚመክሩ ይጠበቃል።

t.me/geradomedia
361 viewsGashu, edited  09:38
Open / Comment
2021-05-04 12:06:52
"የምርጫ ታዛቢዎችን ለመላክ ያደረግነው ጥረት ሳይሳካ ቀርቷል" - የአውሮፓ ህብረት

ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ከስምምነት መድረስ ባለመቻሉ ለዘንድሮው ምርጫ ወደ ኢትዮጵያ የምርጫ ታዛቢዎችን ለመላክ ያደረገው ጥረት ሳይሳካ መቅረቱን የአውሮፓ ሕብረት አስታውቋል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ይህንን እና ሌሎች ጉዳዮችን በተመለከተ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፤ "ህብረቱ የምርጫ ታዛቢዎችን አልክም ያለው ኢትዮጵያ ሉዓላዊነትን የሚጻረር አካሄድን አልቀበልም በማለቷ ነው" ማለታቸው ተሰምቷል።

t.me/geradomedia
655 viewsKedir Ahmed, 09:06
Open / Comment
2021-05-04 09:38:13
የአንድነት ድምፅ ለግድባችን!!

"የአንድነት ድምፅ ለግድባችን!" በሚል ግብፅን እና ጭፍሮቿን የሚያሳፍር እጅግ ታላቅ አገር አቀፍ የአንድነት ድምፃችን ከቀናት በኋላ ይስተጋባል! ስራውን ጀምረነዋል! ከተጠበቀው በላይ ታላላቅ አጋር አካላት ተቀላቅለውናል። አገራዊና ዲፕሎማሲያዊ አንድምታውን የሚያገዝፍ አደረጃጀት ይዟል። ስለ አባይ አንድ ነን!

[እስሌማን አባይ - የአባይ ልጅ]

t.me/geradomedia
97 viewsGashu, 06:38
Open / Comment
2021-05-04 09:38:05
ይደውሉ - 0930613856

ቤትዎን በጅብሰም፣ ቀለም እና ግራናይት ባማረ ሁኔታ እናሳምራለን! አሁኑኑ ይደውሉልን!‌‌

We will beautify your home with plaster, paint and granite! Call us now!‌‌


Call - 0930613856
99 viewsGashu, 06:38
Open / Comment
2021-05-03 22:17:25
ድሮ መች ነበር ዘር መርጦ ጎረቤት፣
በጧቱ በጥንቱ በነባቡዬ ቤት።
እድር ማህበሩ ሲያሰባስባቸው፣
መች ይጠየቅ ነበር የዘር ሀረጋቸው።

መልካም አዳር!
1.1K viewsGashu, 19:17
Open / Comment
2021-05-03 22:16:25
ማስታወቂያ ማሰራት ለምትፈልጉ

- እዚህ ቻናል ላይ ምርትና አገልግሎታችሁን ማስተዋወቅ የምትፈልጉ @geradomediabot ወይም @gashaw02 ላይ አናግሩን!

ለ 24 ሰዓት (2 ልጥፍ) ..... 50 ብር
ለ 1 ሳምንት (7 ልጥፍ) ... 240 ብር
ለ 1 ወር (15 ልጥፍ ... 450 ብር
ለ 1 ወር (20 ልጥፍ) ... 550 ብር
ለ 1 ወር (30 ልጥፍ) ... 800 ብር በመክፈል ማሰራት ትችላላችሁ።
1.1K viewsGashu, 19:16
Open / Comment
2021-05-03 22:16:24
ይደውሉ - 0930613856

ቤትዎን በጅብሰም፣ ቀለም እና ግራናይት ባማረ ሁኔታ እናሳምራለን! አሁኑኑ ይደውሉልን!‌‌

We will beautify your home with plaster, paint and granite! Call us now!‌‌


Call - 0930613856
924 viewsGashu, 19:16
Open / Comment
2021-05-03 21:02:47
የአለም የፕረስ ነፃነት ቀን

የዓለም ፕሬስ ነፃነት ቀን “መረጃ ለህዝብ ጥቅም” በሚል መሪ ቃል በዛሬው ዕለት በመላው ዓለም እየተከበረ ይገኛል፡፡

ኢትዮጵያ በፕረስ ነፃነት ዘንድሮ ከ180 ሀገራት በ101ኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን ድንበር የለሹ የጋዜጠኞች ቡድን አስታውቋል። ከአምናው በ 2 ደረጃ ዝቅ ብላለች።

ድንበር የለሹ የጋዜጠኞች ቡድን ይፋ ባደረገው ሪፖርት መሰረት ኖርዌይ ጥሩ የፕሬስ ነጻነት አላት ተብላ በአንደኝነት ደረጃ ተቀምጣለች። ለፕሬስ ነጻነት ከማይመቹ ሀገራት ውስጥ ደግሞ ቻይና 177ኛ ደረጃ ስትይዝ ቱርክሜንስታን 178ኛ፣ ሰሜን ኮሪያ 179ኛ እና ኤርትራ 180ኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።

የሚዲያ ተቋማትና ግለሰቦች እውነትን ብቻ ደግፈው ህዝብን ሊያገለግሉ ይገባል። መንግስትም ከእነዚህ፤ እውነትን ብቻ ደግፈው ህዝብን እያገለገሉ ካሉ የሚዲያ ተቋማትና ግለሰቦች ላይ እጁን ሊሰበስብና የፕረስ ነፃነትን ማክበር አለበት።

#PressFreedom

t.me/geradomedia
664 viewsGashu, 18:02
Open / Comment
2021-05-03 21:02:46
ይደውሉ - 0930613856

ቤትዎን በጅብሰም፣ ቀለም እና ግራናይት ባማረ ሁኔታ እናሳምራለን! አሁኑኑ ይደውሉልን!‌‌

We will beautify your home with plaster, paint and granite! Call us now!‌‌


Call - 0930613856
609 viewsGashu, 18:02
Open / Comment