Get Mystery Box with random crypto!

Hawhora Clinic-Hosanna

Logo of telegram channel haworaclinic — Hawhora Clinic-Hosanna H
Logo of telegram channel haworaclinic — Hawhora Clinic-Hosanna
Channel address: @haworaclinic
Categories: Health
Language: English
Subscribers: 195

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 4

2021-03-11 13:42:00
HaworaClinic
#Free

የአልትራሳውንድ ምርመራ ለነፍሰ ጡር እናቶች በነፃ

መጋቢት 04-05 2013

አድራሻ: ከመናኸሪያ ወደ ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ ከጤና ሳይንስ ኮሌጅ አጠገብ

ለበለጠ መረጃ
በ 0996237111 ይደውሉ

የቴሌግራም ቻናላችንን @haworaclinic ይቀላቀሉ

የፌስቡክ ገፃችንን facebook.com/haworaclinic ይወዳጁ


#ultrasound #philantrophy #free #pregnancy #women #obstetrics
249 views10:42
Open / Comment
2021-03-08 14:00:15 Download our Women's Health service-with Dr. Lombamo brochure. [eng]

https://t.me/haworaclinic/154

Subscribe to @haworaclinic
253 viewsedited  11:00
Open / Comment
2021-03-07 09:00:42
Hawora Clinic

"ከእያንዳንዱ ስኬታማ ወንድ በስተጀርባ አንድ ጠንካራ ሴት አለች"

ይህም የሴቶችን አስተዋጽኦ ጉልህ አድርጎ የሚያሳይና ሁላችንም የምንስማማበት እውነት ነው። ሴቶች የጥንካሬ፣ የማሸነፍና የቁርጠኝነት ተምሳሌት በመሆን በህብረተሰቡ ዘንድ አውንታዊ ለውጦችን በማምጣት ላይ ይገኛሉ።

የሴቶች ቀን በአለምአቀፍ ደረጃ በየአመቱ የካቲት 29 የሴቶችን ፖለቲካዊ ፣ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ስኬቶችን በማውሳት ይከበራል።
ላለፉት አስርት አመታት የሴቶች ቀን ሴቶችን የምናበረታታበት፤ለሴቶች ያለንን ፍቅርና ክብር የምንገልጽበት መልካም አጋጣሚ ሆኖ ሲያገለግል ቆይቷል።

ዛሬ ሴቶች በአለምአቀፍ ደረጃ በፖለቲካው ዘርፍ፣ በትምህርት ፣ በማህበረሰብ አቀፍ ስራዎች ፣በስፖርት፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በሪሰርች፣ በፈጠራና በተለያዩ መስኮች የነቃ ተሳትፎ በማድረግ የራሳቸውን አሻራ በማስቀመጥ ላይ ይገኛሉ ።

የሴቶች እኩልነት እንዱ ማሣያ ለሴቶች የሚሠጡ የጤና አገልግሎት ሲሆን ክሊኒካችን ሴት እህቶቻችንና እናቶቻችን ዘመናዊና ጥራቱን የጠበቀ የጤና እንዲያገኙ ይተጋል።

በዚህ አጋጣሚ ይች አለም ያለ ሴቶች ጎደሎ መሆኗን እና ህይወት ከናንተ እንደሚመነጭ እየገለፀኩ እንኳን ለሴቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ ።

መልካም የዓለም የሴቶች ቀን!

ዶ/ር ሎምባሞ ሊራንሶ
ክሊኒካል ዳይሬክተር
ሐዎራ መካከለኛ ክሊኒክ-ሆሳዕና


#march_8 #women #international #WomenHealth

Subscribe to @haworaclinic
Like us on facebook.com/haworaclinic
283 views06:00
Open / Comment
2021-03-05 13:51:50
#AvailableNow

*Cardiac Troponin I*
Safe way to Triage chest pain!


The diagmosis of cardiac emergencies is one of the most crucial tasks delegated to physicans. The broad differential diagnosis of chest pain must be narrowed to perform life-saving treatments.

- Cardiac Troponins are cardiac regulatory proteins that are found in the cytoplasm of cardiac myocytes.

- Cardiac Troponin I is found exclusively in cardiac muscles.

- Troponin levels start to elevate in circulation within 2-3 hours of the onset of chest pain. They reach peak between 12-48 hours and begin to fall over next 4-10 days down to normal.

- Troponin level greater than 0.6 ng/mL has 94% sensitivity and 81% specificity for the diagnosis of acute myocardial infarction.

#troponin #chestpain #heart #myocardiaInfarction #labtests
Subscribe to @haworaclinic
Like us on facebook.com/haworaclinic
413 views10:51
Open / Comment
2021-03-04 17:10:19
HaworaClinic
#Free

የአልትራሳውንድ ምርመራ ለነፍሰ ጡር እናቶች በነፃ

መጋቢት 04-05 2013

አድራሻ: ከመናኸሪያ ወደ ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ ከጤና ሳይንስ ኮሌጅ አጠገብ

ለበለጠ መረጃ
በ 0996237111 ይደውሉ

የቴሌግራም ቻናላችንን @haworaclinic ይቀላቀሉ

የፌስቡክ ገፃችንን facebook.com/haworaclinic ይወዳጁ


#ultrasound #philantrophy #free #pregnancy #women #obstetrics
234 views14:10
Open / Comment
2021-03-03 10:19:07 Hawora Clinic
#Vacancy

Important Documents

For General practitioners
- Professional Liscence and Tempo
- internship grade report
- other supporting documents

For Nurse
- Diploma Certificate and COC certificate
- other supporting documents

Send us your document @hawora_job
Subscribe to @haworaclinic to get updates.
Like us on facebook.com/haworaclinic
247 views07:19
Open / Comment
2021-03-02 12:58:38
ክፍት የሥራ ቦታ

1. ጠቅላላ ሐኪም
የትምህርት ደረጃ: የሕክምና ዲግሪ
የሥራ ልምድ: 0 ዐመት
ደሞዝ: በስምምነት
ብዛት: አንድ

2. ነርስ
የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ በነርሲንግ
የሥራ ልምድ: 0 ዐመት
ደሞዝ: በስምምነት
ብዛት: አንድ

አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውን አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አጠገብ በሚገኘው ክሊኒካችን መመዝገብ ይችላሉ።

የምዝገባ ቀናት: ከየካቲት 23-30 2013 ከ2:30-12:00
የምዝገባ ቦታ: ከመናኸሪያ ወደ ሆስፒታል በሚወስደዉ መንገድ ከሆሳዕና ጤና ሳይንስ አጠገብ

ለበለጠ መረጄ
በ 0911068554 የፅሁፍ መልእክት ይላኩ

የፌስቡክ ገፃችንን www. facebook.com/haworaclinic ወይም የቴሌግራም ቻናላችንን t.me/haworaclinic ይከታተሉ።
282 viewsedited  09:58
Open / Comment