2021-06-25 11:22:03
#ስልካችን ስንጠቀም ማድረግ #የሌለብን ነገሮች
➯ #ስልክን ቻርጅ እያደረጉ ማንኛውንም ነገር #አለመጠቀም በተለይ (#WiFi) አለመጠቀም #Game አለመጫወት፡፡
➯ #Earphone ሙዚቃ ስናዳምጥ #Equalizer በመጠቀም ድምፁን #Bass ላይ ማድረግ ( ምክንያቱም #Normal ድምፅ ስንጠቀም ያለው ለጆሯችን ቀጭን ድምፅ ስለሚያወጣ
ያሳምመናል #የHz አለመጣጣም፡፡
➯ #የስልክ እስክሪን #Blue-light የሚባል አደገኛ ጨረር ይለቃል በተቻለ መጠን የስልካችንን Brightness መቀነስ( Blue light Filter Apps መጠቀም)
➯ #የባትሪ ቻርጅ በጣም #low ሲሆን ወይም ሲቀንስ ስልኩን ያለመጠቀም ልማድ ይኑርዎ ምክንያቱም ቻርጅ ሲቀንስ የሚረጨው #ጨረር መጠን ይጨምራል፡፡
➯ #ሞባይል ሲነጋገሩ #ከጆሮዎ የተወሰነ ሴንቲሜትር ራቅ ማድረግ Electromagnetic Radiation ከተባለ ጨረር ራስዎን ይጠብቁ፡፡
➯ #ትልልቅ magnetic field ያላቸውን ነገሮች አቅራቢያ #ስልካችሁ አለማስቀመጥ፡፡
➯ #የሞባይል ስልክ ታቅፈው አይተኙ #ከአልጋ #1.8 meter ማራቅ ማታ ሲደወል ከሚለቀቀው ጨረር ራስዎን ይጠብቁ፡፡
➯ #ነፍሰጡር ሞባይል ሲይዙና ሲጠቀሙ ይጠንቀቁ የጽንሱ ሕዋሳት ለ Electronics Radiation እጅግ በጣም አለርጅክ ናቸው ስለዚህ አጠቃቀሙ ከጽንሱ ራቅ ባለ ስፍራ ይሁን አላስፈላጊ አጠቃቀምን ለምሳሌ ረዥም ሰዓት ማውራት እና ቶሎ ቶሎ መደዋወል መቀነስ አለብዎ፡፡
➯ #በዝናብ ሰዓት #Networking የሆኑ ነገሮች ማጥፋት( #Airplane mode ላይ ማድረግ) #Bluetooth, #network መብረቅ ይስባል)
➯ #FM (ኤፍ ኤም) (በEar-phone) አለማዳመጥ ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ስማርት ስልኮች FM Antenna ስለሌላቸው ኢርፎኑን እንደአንቲና ነው የሚጠቀሙት ስለዚህ በኢርፎን ስናዳምጥ #Electro magnetic ራዲየሸኑ ጭንቅላታችን ላይ ጉዳት ያደርሳል፡፡
➯ #ብረት ነገር ባሉበት ቦታዎች ዙርያ #ሞባይል አይጠቀሙ( ብረት የኤሌክትሪክ ማግኔቲክ ራድየሹን ወይም የጨረሩን ጉልበት ያጠነክረዋል( ስለዚህ መኪና ውስጥ አውሮፕላን ውስጥ ሊፍት ውስጥ፡ ባቡር ውስጥ ፡ ጋራጅ ውስጥ ወዘተ አስቸኳይ ወይም አጣዳፊ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር በተቻለ መጠን ሞባይል አይጠቀሙየሚጠቀሙም ከሆነ በአጭር ደቂቃ ብቻ ይሁን፡፡
➯በተለይ እድሜያቸው #ከ15 ዓመት በታች የሆኑ #ልጆች ሞባይልን ባይጠቀሙ ወይም ባያዘወትሩ ይመረጣል፡፡ #ጨረሩ የጭንቅላት ሴሎችን በእጅጉ ይጎዳል፡፡ በበለጸጉ ሃገሮች ከ15 ዓመት በታች የልጆች ሞት የሚከሰተው በጭንቅላት እጢ አማካኝነት ነው፡፡
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══
10ᴛʜ ғᴜɴ
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
1.2K viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 08:22