🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™

Logo of telegram channel tenthfun — ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™
Logo of telegram channel tenthfun — ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™
Channel address: @tenthfun
Categories: Education
Language: English
Subscribers: 554
Description from channel

➥➥➥➥1.6 k Thanks
➥➥🎀Welcome🎀◀◀◀◀◀◀◀◀◀
Stay positive ➕
Bot comment @TenthfungtBot
⛔️ @thekey4242 CEO OF 10TH FUN CHANNEL

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 20

2021-06-23 08:07:09 #ዋጋህ_እንደ_ቦታህ_ነው!!

ከእለታት ባንዱ ቀን አንድ ታዳጊ አባቱን፤

“የህይወት ዋጋው ስንት ነው?” ሲል ጠየቀው፡፡ አባትም መልስ በመስጠት ፈንታ ልጁን እንዲህ ሲል አዘዘው፡፡ “እንካ ይህንን የድንጋይ ቁራጭ...ወደ ገበያ ውሰደው "

"ሰዎችም ዋጋውን ከጠየቁህ በጣቶችህ ሁለት ቁጥርን ብቻ አሳያቸው እንጂ ምንም አትናገር” አለው፡፡ ልጁም ድንጋዩን ወሰደ፡፡ ወጥቶም በገበያ መሃል ቆመ፡፡ አንዲት ሴትም መጣች፡፡

“ይህ ድንጋይ ዋጋው ስንት ነው? ብትሸጥልኝ ወስጄ ግቢዬ ውስጥ አስቀምጠዋለሁ” አለችው፡፡ ልጁም እንደታዘዘው ምንም ሳይናገር ሁለት ጣቶቹን አሳያት፡፡ እሷም አለች

“ሁለት ብር? እወስደዋለሁ!!”

ልጁም ወደ ቤቱ ተመለሰ፡፡ በገበያ ያጋጠመውንም ለአባቱ ነገረው፡፡
አባትየውም አለው

“አሁን ደግሞ ድንጋዩን ይዘህ ወደ ሙዚየም ሂድ ዋጋውን ሲጠይቁህም ሁለት ጣቶችህን አሳይ”

ልጁም ወደ ሙዚየም ወጣ፡፡ ገዢም መጥቶ ዋጋ በጠየቀው ጊዜ ሁለት ጣቶቹን አሳየው፡፡ ገዢውም “ሁለት መቶ ብር? እወስደዋለሁ!” አለው፡፡ ልጁም በድንጋጤ ወደ ቤቱ ተመለሰ፡፡ ያጋጠመውንም ለአባቱ ነገረው፡፡

አባትየውም ተናገረ፡፡ “አሁን ደግሞ በመጨረሻ ድንጋዩን ይዘህ ወደ የከበሩ ማዕድናት መሸጫ ሂድ ለባለቤቱም አሳየው”

አለው፡፡ ልጁም ሄደ ለሱቁም ባለቤት አሳየው፡፡ የሱቁ ባለቤት በመገረም

“ይህ እኮ አለም ላይ እጅግ ውድ ከሆኑ የከበሩ ድንጋዮች አንዱ ነው” አለ፡፡ “ከየት አገኘኸው? ስንትስ ትሸጠዋለህ?” ሲል ጠየቀው፡፡ ልጁም ምንም ሳይናገር ሁለት ጣቶቹን አሳየ፡፡

የሱቁም ባለቤት አለ.... “ይህንን ድንጋይ በሁለት መቶ ሺህ ብር እወስደዋለሁ፡፡”

ልጁም በመገረም እየሮጠ ወደ ቤቱ ተመልሶ ያጋጠመውን ለአባቱ ነገረው፡፡

አባትየውም “ልጄ አሁን የህይወትህ ዋጋ ተገልጦልሃል” አለው፡፡

አየህ የመጣህበት ቦታ፣ ዘርህ፣ ሃይማኖትህ፣ የቤተሰቦችህ ሃብት፣ የተወለድክበት ቦታ ልዩነት አይፈጥርም፡፡

ዋናው ራስህን የምታስቀምጥበት ቦታ፣ ራስህን የምታገኝበት የሰዎች ስብስብ ነው፡፡ ልዩነቱ ያለው ራስህን ለመሸከም በምትመርጥበት መንገድ ነው፡፡ ህይወትህን ሙሉ የሁለት ብር ድንጋይ ዋጋ ስትሰጠው ኖረህ ይሆናል፡፡
ህይወትህን ሙሉ የኖርከው ዋጋህ ሁለት ብር ብቻ እንደሆነ በሚያስቡ ሰዎች ተከበህ ይሆናል፡፡ ነገር ግን እያንዳንዱ ሰው ውድ የሆነ የከበረ ድንጋይ በውስጡ ይዟል፡፡

ልዩነቱም ያለው ውስጣችን ያለውን የከበረ ድንጋይ አይተው ዋጋ በሚሰጡን ሰዎች መሃል መገኘትን ስንመርጥ ነው፡፡ ራሳችንን በገበያ ወይም በከበሩ ማዕድናት ሱቅ የማስቀመጥ ምርጫው አለን፡፡ በሌሎች ሰዎች ውስጥ ያለውንም ውድ ዋጋ ለማየት ምርጫው የኛው ነው፡፡ ሌሎች ሰዎችም የከበረ ዋጋቸውን እንዲረዱ ማድረግ እንችላለን፡፡ አብረህ የምትውላቸውን ሰዎች በጥንቃቄ ምረጥ፡፡ ይህ በህይወትህ ልዩነትን ይፈጥራልና !!
514 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 05:07
Open / Comment
2021-06-23 08:06:30
ልብ

ልባችን ያለማቋረጥ በመላ ሰውነታችን ደምን በመርጨት የዕለት ተዕለት ሕይወታችን እንዲቀጥል ያደርጋል፡፡ ይሁንና ልባችን ለተወሰነ ደቂቃ ደም መርጨት አቆመ ማለት ሞትን ማለት አይደለም፡፡ ልብ በተለያየ ምክንያት ደም መርጨት ሊያቆም ይችላል፡፡ ዋናው ነገር ፈጥን ብሎ የቆመውን ልብ ማስነሳትና እንደገና ደም የመርጨት ተግባሩን ማስቀጠል ላይ ነው፡፡ ለሌላ ጊዜ ደም መርጨት ያቆመን ልብ እንዴት በቀላሉ በየትም ቦታ ማስነሳት እንደሚቻል ግንዛቤ የሚሰጥ ፅሑፍ የምናቀርብ ሲሆን ለዛሬ ግን ብዙ ጊዜ ያልሰማናቸውን የልባችን አስደናቂ እውነታዎችን እናካፍላችሁ፡፡

1. ልባችን የራሱ የሆነ የኤልክትሪክ ሲስተም አለው፡፡ ኤልክትሪክ ያመነጫል ማለት ነው፡፡ ይህ ኤልክትሪክ ታዲያ ልባችን የደም ስርጭት ምቱን የሚቆጣጠርበት ሲሆን Cardiac conduction System ይባላል፡፡

2. ልባችን ምንም እንኳን ከሰውነታችን ተነጥሎ ቢወጣም መምታቱን ለተወሰኑ ደቂቃዎች ይቀጥላል፡፡

3. የልባችን ምት ድምፅ (beating sound) የምንሰማው የልብ ቧንቧ በር ሲከፈትና ሲዘጋ ነው፡፡

4. መሳቅ የልብ ጤናን ይጠብቃል፡፡ ምክንያቱ ደግሞ ለልብ በሽታ ከሚዳርገን ምክንያት ውስጥ ውጥረት አንዱ በመሆኑ ነው፡፡ እናም በየትኛውም አጋጣሚ ዘና ለማለት ይሞክሩ፡፡

5. የሴት ልጅ ልብ ምት ከወንዱ በተወሰነ ይፈጥናል፡፡ በክብደት ግን የወንድ ልጅ ልብ ከሴት ይበልጣል፡፡ የወንዱ በአማካኝ 10 ፓውንድ ሲሆን የሴቷ 8 ነው፡፡

6. ልባችን በየእለቱ 2000 ጋሎን ደም በየቀኑ ይረጫል፡፡ አስባችሁታል 2 በርሜል እንደ ማለት ያህል እኮ ነው፡፡

7. የልብዎ መጠን ምን ያህል መሆኑን ማወቅ ከፈለጉ አንድ እጆትን ብቻ ይጨብጡ፡፡ ምክንያቱም የእያንዳንዱ ሰው ልብ መጠን የአንድ እጁን ጭብጥ ያክላልና፡፡
359 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 05:06
Open / Comment
2021-06-23 08:00:43 ይህንን ያውቃሉ?
➠ ሁሉም እንስሳት እና አዕዋፋት #ዝናብ በሚዘንብበት ወቅት ወደ መጠለያቸው ገብተው ዝናቡን ያሳልፋሉ
#ንስር የሚባለው አዕዋፍ ግን ዝናብ ሲዘንብ ራሱ ከ #ደመና በላይ ማለትም ከዝናቡ በላይ እየበረረ ከዝናብ ራሱን ይከላከላል ::

➠ ጃፓን ውስጥ #ሱሺ የተባለውን ሾርባ መሰል ምግብ አብሳይ ሼፍ ሆኖ ተምሮ ለመመረቅ የ #20 አመት ትምህርት #ይጠይቃል::
አስቡት አንድ #ዶክተር ግን ዶክተር ለመሆን ቢበዛ #7 አመት ቢፈጅበት ነው::

worldtruth123
701 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 05:00
Open / Comment
2021-06-23 07:58:58 ይህን ያውቁ ኖሯል?

❀ በጣም ከፍተኛ ድምፅ ያለው ሙዚቃ የምንጠጣውን የአልኮል መጠን ይጨምረዋል፡፡

❀ ግሪክ በአለማችን በጣም ረጅም ብሔራዊ መዝሙር ያላት ሀገር ስትሆን መዝሙሩም 158 ስንኞችን ይዟል፡፡

❀ የምንሰማው የሙዚቃ ዓይነት ስለአካባቢያችን የሚኖረንን አመለካከት የመቀየር አቅም አለው፡፡

❀ በ2015 ዓ.ም ቴይለር ስዊፍት በቀን ከ1 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ አግኝታለች፤ በየአመቱም በፈረንጆቹ ታህሳስ 13 የቴይለር ስዊፍት ቀን እየተባለ ይከበርላታል፡፡

❀ አንድ ጥናት እንደሚያሳየው ከሆነ መኪና በሚያሽከረክሩበት ወቅት ሰምተው የማያቁትን ሙዚቃ ቢሰሙ ተረጋግተው እንዲነዱ ይረዳዎታል፡፡

❀ ክላሲካል ሙዚቃዎች የአዳማጩን የአእምሮ ልህቀት ደረጃ ለመጨመር ይረዳል፡፡

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
worldtruth123
508 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 04:58
Open / Comment
2021-06-22 16:13:08 Largest Airlines in Africa by fleet size .
1. Ethiopian Airlines - 128 planes ,125 destinations

2. South African Airways - 64 planes ,42 destinations

3. Air Algerie -60 planes ,69 destinations

4. Royal Air Maroc -59 planes ,94 destination

5. Egypt Air -52 planes ,73 destination

6. Kenya Airways -43 planes ,53 destinations

7. Tunis Air - 29 planes ,101 destinations ( mostly in Africa)

8. Arik Air -22 planes ,20 destinations

9. Air Mauritius - 14 planes ,22 destinations

10. Rwanda Air - 12 planes,29 destinations


worldtruth123
743 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, edited  13:13
Open / Comment
2021-06-22 16:12:31 አምስቱ ለምድራችን የተከሰቱ
አስገራሚ አጋጣሚዎች

1:- የቢግባንግ መፈንዳት
ይህ ክስተት የተከሰተው እንደ ሳይንሱ አገላለፅ ከዛሬ 13.75 ቢሊየን አመት በፊት ነበር ይላሉ።
ይህ የቢግ ባንግ ፍንዳታ ከማፈንዳቱ በፊት ግን ምን ነገር በዩኒቨርስ ላይ አልነበረም። ጊዜም ቢሆን እንኳን ምናልባት ግን ጊዜ 0 ላይ ለመድረስ እየቆጠረ ይሆን ይሆናል። እና ያኔ ምንም ባልነበረበት ሁኔታ አንድ ነገር ተፈጠረ ተሰምቶ የማይታወቅ ታላቅ ፍንዳታ እናም በዛ ታላቅ ፍንዳታ ምክንያት በጣም ከባባድ ጨረሮች ይለቀቁ ጀመር። ይህ አዲስ ዘረራማ ፍንዳታ
"ኢፍሌሽን ፊልድ" ይባላል።
ይህ ጨረራማ ፍንዳታ ተከስቶ እንደነበር የሚያሳይ (micro wave radiation) በስፔስ ላይ ይገኛል። ይህ ፍንዳታ ከተከሰተ 380,000 አመታት በኋላ የመጀመሪያዎቹ አተሞች ተፈጠሩ። ከዚያም ዩኒቨርስ በጥቃቅን particles ተሞላች። ልክ እንደ (electron, proton, quark, anti quark ....etc )
ከዚያ እነዚህ ፓርቲክሎች በግራቪቲ ሀይል በመታገዝ
( ቪርጎ ሱፐር ክላስተር ) ወደተባለ የጋላክሲ ስብስብነት ተለወጠ በዚ ክላስተር ውስ ደግሞ የእኛ ምድር የለችበት ጋላክሲ ( Milk way )
ይገኛል።

አምስቱ ለምድራችን የተከሰቱ
አስገራሚ አጋጣሚዎች

1:- የቢግባንግ መፈንዳት
ይህ ክስተት የተከሰተው እንደ ሳይንሱ አገላለፅ ከዛሬ 13.75 ቢሊየን አመት በፊት ነበር ይላሉ።
ይህ የቢግ ባንግ ፍንዳታ ከማፈንዳቱ በፊት ግን ምን ነገር በዩኒቨርስ ላይ አልነበረም። ጊዜም ቢሆን እንኳን ምናልባት ግን ጊዜ 0 ላይ ለመድረስ እየቆጠረ ይሆን ይሆናል። እና ያኔ ምንም ባልነበረበት ሁኔታ አንድ ነገር ተፈጠረ ተሰምቶ የማይታወቅ ታላቅ ፍንዳታ እናም በዛ ታላቅ ፍንዳታ ምክንያት በጣም ከባባድ ጨረሮች ይለቀቁ ጀመር። ይህ አዲስ ዘረራማ ፍንዳታ
"ኢፍሌሽን ፊልድ" ይባላል።
ይህ ጨረራማ ፍንዳታ ተከስቶ እንደነበር የሚያሳይ (micro wave radiation) በስፔስ ላይ ይገኛል። ይህ ፍንዳታ ከተከሰተ 380,000 አመታት በኋላ የመጀመሪያዎቹ አተሞች ተፈጠሩ። ከዚያም ዩኒቨርስ በጥቃቅን particles ተሞላች። ልክ እንደ (electron, proton, quark, anti quark ....etc )
ከዚያ እነዚህ ፓርቲክሎች በግራቪቲ ሀይል በመታገዝ
( ቪርጎ ሱፐር ክላስተር ) ወደተባለ የጋላክሲ ስብስብነት ተለወጠ በዚ ክላስተር ውስ ደግሞ የእኛ ምድር የለችበት ጋላክሲ ( Milk way )
worldtruth123
305 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 13:12
Open / Comment
2021-06-21 17:00:51 🅦🅗🅞 𝚒𝚜 𝚛𝚎𝚊𝚍𝚢 𝚏𝚘𝚛 𝚗𝚎𝚠 𝚙𝚛𝚘𝚏𝚒𝚕𝚎 𝚙𝚒𝚌𝚝𝚞𝚛𝚎 !!
public poll

𝚢𝚎𝚜 !!!!! – 21
84%
@Elsuuya, @Ya_bsra, Åb Ŷěňæ 2 Ľĵ , @HUMANKN, @Robera21, @thekey4242, Alex, Yeabsira, @I_LOVE_YOUR_NAME, @Roman_best_3, @Ergofatman15bee, Tsi 23, £ikir , Edit, @JonasZjonah1, @Bhad17, @V2OSK, @Psycholover14, Mesi yene, Dd, @Arleyjok

𝚗𝚘𝚝 𝚔𝚗𝚘𝚠 – 3
12%
Alazar, @fakefriend1, ?

𝚍𝚎𝚏𝚏𝚒𝚗𝚊𝚝𝚕𝚢 𝚗𝚘! – 1
4%
@KLGTM

25 people voted so far.
88 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 14:00
Open / Comment
2021-06-21 11:38:51
ቻናላችን 25th ጀረጃ ይዞ ይገኛል ከሁሉም ኢትዮጵያ ውስጥ በኢድኬሽናል ቻናል !!!!
505 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 08:38
Open / Comment
2021-06-21 09:45:39 በንንፅፅር with cause and discritption

ጃፓን ውስጥ 40%ህዝብ ዋይ ፋይ(WiFi) እየተጠቀመ ሲውል
ኢቲዮጵያ ውስጥ ደግሞ 40%ህዝብ ዋይ ዋይ ሲል ይውላል.

አሜሪያኖች በአመት ከመቶ የሚበልጡ ሶፍትዌሮች ሲሰሩ ኢቲዮጵያ
ውስጥ ደግሞ ከመቶ ቶን በላይ የቆሸሹ ሶፍቶች ይጣላሉ

አብዛኛው እንግሊዛውያን ትርፍ ሰአታቸውን በ swimming pool (በመዋኛ ገንዳ) ሲያሳልፉ ኢቲዮጵያኖች ፑል በመጫወት ያሳልፋሉ.

ሲውዘርላንድ ውስጥ በሀመር መኪና እየተንሸራሸሩ ሲዝናኑ ኢቲዮጵያ ውስጥ ሐመር ጋዜጣ እያነበቡ ይዝናናሉ
*
▒▒▒▒▓▓▓⇨→→→#መልካም_ቀን
Join us and have a fun
zeganeenazege
1.9K viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 06:45
Open / Comment
2021-06-21 09:41:44 ሰላም ለእናንተ ይሁን

ያልነቀልከው ነገር መባዛቱ አይቀርም

በሕይወትህ አንድ ችግር አይተህ በቸልተኝነት “በራሱ ጊዜ ይሄዳል” ብለህ ከመተው ተጠበቅ፡፡ ማንኛውም ችግር ዝም ካልከው በራሱ ጊዜ ይሄዳል የሚል አመለካከት ያላቸው ሰዎች ችግሩ ገዝፎና በዝቶ ከአቅም በላይ ሲሆን ነው
የሚባንኑት፡፡

እስቲ አቤትህ ብቅ ጥልቅ ሲሉ ያየሃቸውን ተባዮች ዝም በላቸው፡፡ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ተባዝተው ካልወረስንህ ይሉሃል፡፡ የተቀረውንም በሕይወትህ አላስፈላጊ የሆኑ ሁኔታዎችንም በዚህ መልኩ ማየት መጀመር አለብህ፡፡

እውነታው፡- ያላከምከው ቁስል በቶሎ አይድንም፤ ያልነቀልከው አረም በራሱ አይሄድም፤ መስመሩን ያላበጀህለት ሰው በላይህ ላይ መረማመዱ
አይቀርም፤ ያልቀጣኸው ልጅ መሞላቀቁና መበላሸቱ አይቀርም፤ እምቢ በማለት ያላባረርከው ሃሳብ ወደተግባርና ወደልማድ መለወጡ አይቀርም፡፡

ዛሬ ምን ምን እንዳከናወንክ የማሰብህን ያህል ከዚያው ጋር ሊያሳስብህ የሚገባው ነገር አለ፡፡ ዝም ብለህ እንደፈለገ እንዲሆን ስለተውከው ጉዳይም ጭምር ልታስብና የእርማት እርምጃን ልትወስድ ይገባሃል፡፡ አለዚያ የጊዜ ጉዳይ
ነው እንጂ ነገ ችግሩን መጋፈጥህ አይቀርም፡፡ ለዚያውም ገዝፎና አይሎ።

ቸር ያሰማን

Kogoese
108 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 06:41
Open / Comment