Get Mystery Box with random crypto!

❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™

Logo of telegram channel tenthfun — ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™
Logo of telegram channel tenthfun — ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™
Channel address: @tenthfun
Categories: Education
Language: English
Subscribers: 554
Description from channel

➥➥➥➥1.6 k Thanks
➥➥🎀Welcome🎀◀◀◀◀◀◀◀◀◀
Stay positive ➕
Bot comment @TenthfungtBot
⛔️ @thekey4242 CEO OF 10TH FUN CHANNEL

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 23

2021-06-05 21:27:56 ስኬት ማለት መጨረሻ ላይ የምታገኘው ነገር ሳይሆን ያንን ለማግኘት የምትሄደው መንገድ ነው። ያ ማለት በመንገድህ ላይ ብዙ ማየት ያለብህን ማስተዋል ያለብህን ካየህ ድንገት መጨረሻ ላይ ያለው ባይሳካ እንኳን ድጋሚ ሌላ ነገር ስትሞክር መንገዱ አይጠፋብህም።

መልካም ምሽት
76 viewsRediet M 10A, 18:27
Open / Comment
2021-06-05 18:54:22 🆃🅷 🅽🅺🆂 🅻🅻
𝙬𝙚 𝙖𝙧𝙚 𝙜𝙧𝙤𝙬𝙞𝙣𝙜 𝙨𝙤 𝙛𝙖𝙨𝙩 𝙬𝙚 𝙖𝙧𝙚 𝙝𝙖𝙥𝙥𝙮 ............❽⓪⓪ 🆂 🅽 ❶🅺
74 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 15:54
Open / Comment
2021-06-04 06:02:30 ስለ #ሰው_ልጅ አካል አስገራሚ ነገሮች ላካፍላችሁ፡፡
❷⓪❷❶
የሰው ልጅ #አካል የተሰራበት የአቶም ብዛት 7 octillion ነው፡
ይህ ማለት ደግሞ፦
7000,000,000,000,000,000,000,000,000 atoms ነው፡፡
በሰው ልጅ #ሰውነት ውስጥ 37 ፐtrillion ህዋሶች(cells) ይገኛሉ፡፡
በሰውነታችን ውስጥ ያለው ሁሉም #DNA(ዘረ መል) ቢዘረጋ 10,000,000,000,000 ማይል ርቀትን ይሸፍናል፡ ይህ ማለት ደግሞ ከመሬት እስከ ፑልቶ ፕላኔት ደርሶ መልስ ማለት ነው፡፡
ከሰው ልጅ #ጨጓራ የሚመነጨው አሲድ(hcl) ብረትን የማሟሟት አቅም አለው፡፡
የሰው ልጅ #አይን እስከ 7.5 ሚሊዮን የቀለም አይነቶችን መለየት ይችላል፡፡
የሰው ልጅ #አፍንጫ እስከ 1trillion የሚሆን የሽታ አይነቶችን መለየት ይችላል፡፡
የሰው ልጅ #ልብ በቀን 100,000 ጊዜ በመኮማተር እና በመዘርጋት
በደቂቃ 5.5ሊትር ደም ወደ ተለያዩ የሰውነታችን ክፍሎች ታሰራጫለች
planet_of_knowledge1
1.5K viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 03:02
Open / Comment
2021-06-04 06:00:16 ማወቅ ያለብዎት 20 አስደሳች አጠቃላይ እውቀት እውነታዎች

እነዚህ አጠቃላይ የእውቀት እውነታዎች ስለ ሁሉም ነገር ናቸው እናም የእርስዎን ጂ.ሲ. እንዲጨምሩ ይረዱዎታል ፡፡

1. ዝሆኖች መዝለል የማይችሉ ብቸኛ እንስሳት ናቸው ፡፡

2. እንደ ጣት አሻራዎች ሁሉ የሁሉም ሰው ምላስ የተለየ ነው ፡፡

3. የማይበላሽ ብቸኛው ምግብ ማር ነው ፡፡

4. ትንፋሽን በመያዝ እራስዎን ማጥፋት አይችሉም ፡፡

5. TYPEWRITER በቁልፍ ሰሌዳው ላይ በአንድ ረድፍ ላይ ብቻ ፊደሎችን በመጠቀም ሊሰራ የሚችል በጣም ረጅሙ ቃል ነው ፡፡

6. ሰዎች በሚያስነጥሱበት ጊዜ ‘ይባርክህ’ ይላሉ ምክንያቱም በሚያስነጥሱበት ጊዜ ልብዎ ለአንድ ሚሊሰከንድ ይቆማል ፡፡

7. በሰውነት ውስጥ ረጅሙ ጡንቻ ምላስ ነው ፡፡

8. በዓለም ላይ በጣም የተለመደው ስም muhammed ነው ፡፡

9. ካርቦን ሞኖክሳይድ ሰውን ከ 15 ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ ሊገድል ይችላል ፡፡

10. የአጥቢ እንስሳት ደም ቀይ ፣ የነፍሳት ደም ቢጫ ቀለም ያለው ሲሆን የሎብስተር ደም ደግሞ ሰማያዊ ነው ፡፡

11. ሀሚንግበርድ ፣ ብቸኝነት ፣ ፈጣኑ ፣ የንጉሱ አሳ እና ግሬብ ሁሉም መራመድ የማይችሉ ወፎች ናቸው ፡፡

12. በጣም ፈጣኑ ወፍ በሰዓት እስከ 240 ማይልስ በሚዘልቅ ፍጥነት የፔሬግሬን ጭልፊት ነው ፡፡

13. Dragonflies ከ 50 እስከ 60 ማይልስ የሚበሩ በጣም ፈጣን ነፍሳት ናቸው ፡፡

14. የኤሌክትሪክ ወንበር ለመጀመርያ ጊዜ በጥርስ ሀኪም ተፈለሰፈ ፡፡

15. የድመት ጅራት በሰውነቱ ውስጥ ካሉ አጥንቶች ሁሉ ወደ 10 ከመቶው ይይዛል ፡፡

16. አንታርክቲካ በስተቀር በቆሎ በሁሉም አህጉር ይበቅላል ፡፡

17. መስማት በጣም ፈጣኑ የሰው ስሜት ነው ፡፡ አንድ ሰው ድምፁን በ 0.05 ሰከንዶች ውስጥ መለየት ይችላል።

18. “Rhythm” አናባቢ የሌለበት ረዥም የእንግሊዝኛ ቃል ነው ፡፡

19. የሰው የጭን አጥንት ከኮንክሪት የበለጠ ጠንካራ ነው ፡፡

20. ምድር በአምላክ ስም ያልተሰየመች ብቸኛ ፕላኔት ናት ፡፡
Planet_of_Knowledge1
1.6K viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 03:00
Open / Comment
2021-06-03 18:55:14 ​ የኮካ-ኮላ ፎርሙላ

ሚስጥራዊው የኮካ-ኮላ ፎርሙላ ለመጀመሪያ ጊዜ ዶ/ር ጆን ፔንበርተን የተባለ አሜሪካዊ ፋርማሲስት አማካኝነት በአሜሪካ አትላንታ ጆርጂያ ግዛት ውስጥ በ1886 ዓ.ም ተሰራ፡፡ ጆን ስሚዝ ፔንበርተን በ1856 አሜሪካ እርስ በርስ ጦርነት ላየይ ጉዳት ስለደረሰበት ህመሙን ለማስታገስ ሞርፊን የተባለ አደንዛዥ መድሃኒት ለመጠቀም ተገዶ ነበር፡፡ በመጨረሻም የዚህ መድሃኒት ሱሰኛ በመሆን በበለጠ አደጋ ላይ ወደቀ፡፡ በሙያው ፋርማሲስት ነበርና ካጋጠመው የመድሃኒት ሱስ ለመላቀቅ የሚያስችሉትን መድሃኒቶችን ለማግኘት ከፍተኛ ምርምር ሲያካሄድ #ኮካዋ እና #ኮላዋይን የተባሉ እፅዋቶችን በማደባለቅ #ፔንበርተን_ፈሬንች_ዋይን_ኮላ የተባለ ፈሳሽ ፈጠረ፡፡ ለሃንግ ኦቨር እና ለራስ ምታት ፈዋሽ መድሃኒት እንደሆነም ተገነዘበ፡፡ ቀስ በቀስ ግኝቱን በማሻሻል ባደረገው ጥረት በአለማችን ቁጥር አንድ የተባለውን የለስላሳ መጠጥ ሰራ፡፡ ለራሱ መድሃኒትን ፍለጋ የያደረገው ጥረት ከራሱ አልፎ የሰው ልጆችን የሚያዝናና መጠጥ ሆኖ ተገኘ፡፡ በ1886 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ በገበያ ላይ ሲውል በመጀመሪያው አመት የተሸጠው 50 ዶላር ብቻ ነበር፡፡ ይሄን የ50 ዶላር ገቢ ለማግኘት ሲል ለማስታወቂያ ብቻ ያወጣው 70 ዶላር በመሆኑ ፔንበርተን በመጀመሪያው አመት የ20 ዶላር ክስረት አጋጠመው፡፡ ይሄም በመሆኑ ዶነን ፔንበርተን በአመቱ የዚህን ድንቅ ግኝቱን ሚስጥራዊ ቀመር ወይን ፎርሙላ #_አሣ_ግሪግስ_ካንድለር ለተባለ ባለሃብት አሳልፎ ሸጠ፡፡ የተሸጠበትም ዋጋ 2360 ዶላር ብቻ ነበር !!

ሻጩ የፈጠራው ባለቤት ከገቢው ተጠቃሚ አነበረም ማለት ነው፡፡ ገዢው #ካንድለር ግን በጥቂት ንዋየይ በገዛው ፎርሙላ ታዋቂ የኮካ-ኮላ አምራት ካምፓኒ በመፍጠር የአለምን ገበያ ከመቆጣጠሩም አልፎ ከዚህ ባገኘው ትርፍ የግል ባንኮችን በመክፈት ፣ የቤት ግንባታ ፕሮጀክቶችን በማቋቋም ፣ ሌሎች ታላላቅ ካምፓኒዎችን በመመስረት በመላው አለም እጅግ በጣም የታወቀ ቱጃር ለመሆን ቻለ፡፡

ፎርሙላውን የሸጠው ፋርመማሲስቱ እድለ ቢሱ ጆኀን ቤንበርተን ግን 2360 ዶላሩን በተቀበለ በአመቱ ከዚህች አለም በሞት ተለየ፡፡ እድለኛው ካንድለር ካዝናው በገንዘብ ብዛተት ከመጨናነቁ የተነሳ ፊቱን ወደ እርዳታ ልገሳ በማዞር በሚልየኖች የሚቆጠሩ ዶላሮችን ለዩኒቨርስቲዎች እና ለሆስፒታሎች በመለገስ በበጎ አድራጎት ተግባር ስሙን በሰፊው አስጠራ ፡፡ በአነስተኛ ዋጋ የተገዛው ይህ ፎርሙላ ስፍር ቁጥር የሌለው ሀብት ሊያመጣ ቻለ፡፡ ካንድለር በ1917 ዓ.ም የራሱን አብዛኛውን ድርሻ ለልጆቹ ቢያወርስም ልጆቹ ግን በ1919 ዓ.ም #አርነስት_ውድሮፍ ለተባለ ባለሀብት እነና ለንግድ ሸርኮቹ ሸጡት፡፡ ውድሮፍ ሌሎች ባለአክስዮኖች ጋር በመሆን ፎር ሙላውን ከገዛ ቡሃላ እነርሱም በተራቸው የናጠጠ ባለ ፀጋ ሆነዋል

የኮካ-ኮላ ፎርሙላ በሚስጥር የተቀመጠው ሰን ትረስት ባንክ በተባለ የአሜሪካ ታዋቂ ካዝና ውስጥ ነው፡፡ ባለቤቶቹ ፎርሙላውን ለልጅ ለልጆቻቸው በማውረስ አሁን #አራተኛው_ትውልድ ላየይ ደርሷል፡፡ በአንድ በተወሰነ ጊዜ ውስጥ የዚህን ፎርሙላ ሚስጥር የሚያውቁት #ሁለት_ሰዎች ብቻ ናቸው፡፡ እነዚህ ሁለቱ ሰዎች በማንኛውም መልኩ በስልክም በአካልም እንዳይገናኙ ከፍተኛ ጥበቃ እና ክትትል ይደረግባቸዋል፡፡ ሁለቱ ደግሞ የሚያውቁት እያንዳንዳቸው ግማሹን ፎርሙላ ብቻ ነው፡፡ ሁለቱ የሚያውቁት ግማሽ ፎርሙለላ ሲዋሃድ ሙሉ ፎርሙላ ይሆናል፡፡ ሰን ትረስት የተባለው ባንክ ይህንን ሚስጥር በጥብቅ ታማኝነት በመጠበቅ ብቻ ከኮካ-ኮላ ሽያጭ ትርፍ ላይ በዓመት 3.56 ፐርሰንት የክብር ክፍያ ያገኛል።
33 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 15:55
Open / Comment
2021-06-03 18:54:30 ​ ስለ #ዴቪልስ_ትሪያንግ
ወይም በሌላኛው አጠራሩ
ስለ #ቤርሙዳ_ትሪያንግል
በጥቂቱ

በምድር ላይ ካሉት ሚስጥራዊ ስፍራዎች አንዱ የቤርሙዳ ትሪያንግል ነው፡፡ ቤርሙዳ ትሪያንግል በአትላንቲክ ውቅያኖሶች ውስጥ ይገኛል ፤ ከአሜሪካ ፍለሎሪዳ ግዛት ዝቅ ብሎ የሚገኝ ሲሆን በስተደቡብ በኩል ካሪቢያን ደሴት ያዋስነዋል፡፡

ቤርሙዳ ትሪያንግልን ለመጀመሪያ ጊዜ ያየው ክርስቶፈር ኮሎምበስ ሲሆን ዘመኑም በ1449 ነበር፡፡ ተጓዡ ክርስቶፈር ዓለምን በሚያስስበት ወቅት በዚህ ስፍራ ደርሶ አንድ ነገር ተመለከተና በማስታወሻው እንዲህ ሲል ፃፈ

"በአድማስ ላይ የሚደንስ እንግዳ የሆነ የብርሃን ጮራ ፤ በሰማይ ላይ የነገሰ የእሳት ነበልባል ፤ የአቅጣጫ መጠቆሚያን ኮመምፓስን የሚያመሰቃቅል ሀይል" ብሎት ነበር፡፡

እንደ ብዙዎች አነጋገር ከዛ ከቤርሙዳ ትሪያንግል ቡሃላ ያለውን የምድር ክፍል አዲስ አለም ወይም አዲስ ምድር ብለው ይጠሩታል

ቤርሙዳ ትሪያንግል ባለልታወቀ ሚስጥር በርካታ መርከቦች እና የሰውን ልጅ ህይወት እና ሀብት እንደያዙ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ጠፍቷል ! በአለማችን ላይ ከፍተኛ የመርከብና የአየር ትራንስፖርት እንቅስቃሴ የሚደረግበት በዚህ ስፍራ ላይ እንዲ አይነት እንቅስቃሴ ወይም እንግዳ የሆነ እና ሁሉን ውጦ የሚያስቀር ገደል መገኘቱ የሰውን ልጅ እስካሁን ግራ አጋብቷል፡፡

በቤርሙያ ትሪያንግል አካባቢ እንደ ወጡ ከቀሩት ውስጥ በጥቂቱ በ1812 ቲዎዶስያ በር አልስተን የተባለች የወቅቱ የአሜሪካን ም/ፕሬዝደንት የነበሩት የአሮን በር ልጅ ዲሴምበር 30 በተጠቀሰው አመት ፓትሮዎት በተባለች መርከብ ስትጓዝ በዚያው ቀርታለች፡፡ በ1945 ፍላይት 19 የተባለች አውሮፕላን ከ14 ተጓዥ ጋር ጠፍታለች፡፡ በዛኑ ወቅት ፍላይት 19 ፍለጋ የተላኩ 6 አውሮፕላኖች እና 27 ሰዎች እንደወጡ በዛው ቀርተዋል፡፡ በ1948 ስታር ታይገር 19 የተባለች አውሮፕላን ከ6 አብራሪዎች እና ከ25 ተሳፋሪዎች ጋር ልትጠፋም ችላለች ፡፡ ከ65 አመታትቶች በፊት በዚ በቤርሙዳ ተትሪያንግል በየእለቱ 5 አውሮፕላኖች በዚህ አካባቢ ላይ ሲያልፉ የመስመጥ አደጋ ደርሶባቸዋል መስመጥ ብቻ ሳይሆን ደብዛቸውም ጠፍቷል ብዙ መርከቦች ከነተሳፋሪያቸው ላይመለሱ ቤርሙዳ ትሪያንግል ውስጥ ሊሰምጡ ችለዋል!!

ለቤርሙዳ ትሪያንግል እንዲ መሆን ብዙ መላምቶች ተቀምጠዋል በጥቂቱ

ከፍተኛ የማግኔት እና የኤሌክትሮኒክስ ሃይል ያለው ደመና በአካባቢው ሰማይ ላይ መኖር የመርከቦችንና የአውሮፕላኖችን እንቅስቃሴ ያግዳል

ያልታወቁ በራሪ ፍጥረታት (UFO) በአካባቢው ሰፍረዋል

ሁሪካን የሚባለው ሃይለኛ አውሎ ንፋስ በአካባቢው ሊኖር ይችላል

በውቅያኖሱ ውስጥ በከፍተኛ ፍጥነት የሚጓዝ አደገኛ ወንዝ ስላለ መርከቦችን እና ፕሌኖችን ጠራርጎ ይወስዳል

ሚቴን ሃይድሬት የተባለ ንጥረ ነገር በባህር ውስጥ በከፍተኛ መጠን ስላለ የውሃውን እፍጋት (ዴንሲቲ) ይቀንሰዋል የውሃው ዴንሲቲ በሚቀንስበት ወቅት መርከቦችን የመሸከም አቅሙ ስለሚወርድ መርከቦቹ በቀላሉ ይሰምጣሉ፡፡

ሰይጣናዊ ቦታ ነው ተብሎም ይገመታል! !
32 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 15:54
Open / Comment
2021-06-01 17:13:10 ሰላም ለእናንተ ይሁን

የሚያጠነክረን የምንበላው ምግብ ሁሉ አይደለም፡፡በልተነው የሚዋሃደንምግብ እንጂ!

ሀብታም የሚያደርገን የምናገኘው ገንዘብ ሁሉ አይደለም፡፡የምንቆጥበውና የምንሰራበት ገንዘብ እንጂ!

አዋቂ የሚያደርገን የምናነበው ሁሉ አይደለም፡፡አንብበን የምንገነዘበውና የምናስታውሰው እንጂ!

ክርስቲያኖች (ሙሲሊሞች)የሚያደርገን በንግግር የምንገልጸው አይደለምበሥራ የምናሳየው በጎ ምግባር እንጂ!!!



@kogoese
744 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 14:13
Open / Comment
2021-06-01 17:12:22 ሰላም ለእናንተ ይሁን

•ቤተሰቦችህ በምንም ነገር ልትተካቸዉ የማትችላቸዉ ልዩ ማንነቶችህ ናቸዉ፡፡

•የጤናህ ጉዳይ ከምንም ነገር በላይ ጠቃሚ ነዉ፡፡ የምትበላዉን ምግብ ምረጥ፣ ታትረህ ስራ፣ በህይወትህ አላማ ይኑርህ እንዲሁም ሃብትህን በብልሃት ያዘዉ፡፡

•ለራስህ ክብርና ስርአት አታመቻምች፡፡ ለማንም ሰዉ ብለህ የራስህን ክብር አትጣል፡፡ የራስህን መስመር አስምር፣ አይሆንም ማለትን ተማር ሲያስፈልግ ብቻ ማንነትህን ግለጽ፡፡

•የነፍሴ ክፋይ እና እዉነተኛ ፍቅር የሚባሉ የተቃራኒ ፆታ ግንኙነቶች በዘፈንና በፊልም ታጅበዉ የሚኖሩ ነገር ግን ዉሸትና ግነት የሞላባቸዉ ሃሳባዊ ድርሰቶች መሆናቸዉን ተረዳ፡፡

•ከአምላክህ ቀጥሎ ለሕይወትህ ትኩረት መስጠት የምትችለዉ አንተ ራስህ መሆንህን እወቅ፡፡ ህይወትህን አትቀልድበት! መስራት ባለብህ ነገር ስራ..መዝናናት በሚኖርብህ ጊዜም እንዲሁ፡፡

•'አንዴና አንዴ' ብቻ እንደምትኖር አዉቀህ ጊዜህንና ጉልበትህን በማይጠቅም ቦታና ማንነት ዉስጥ አታባክነዉ፡፡

ቸር የሰማን!!!!

Kogoese
1.1K viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 14:12
Open / Comment