Get Mystery Box with random crypto!

❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™

Logo of telegram channel tenthfun — ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™
Logo of telegram channel tenthfun — ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™
Channel address: @tenthfun
Categories: Education
Language: English
Subscribers: 554
Description from channel

➥➥➥➥1.6 k Thanks
➥➥🎀Welcome🎀◀◀◀◀◀◀◀◀◀
Stay positive ➕
Bot comment @TenthfungtBot
⛔️ @thekey4242 CEO OF 10TH FUN CHANNEL

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 25

2021-05-25 18:09:56 ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት ናቹ

አንዳንዴ በፍጥነት ለመሄድ ዝግ ማለት ያስፈልጋል፡፡ በብዙ የህይወታችን እንቅስቃሴዎች ዉስጥ በብልሃት የተደረገ ነገር በችኩልነት ከተደረገዉ በላይ ዉጤታማ ነዉ፡፡

ነገሮች ቶሎ ሲደረጉ እንደ "በረከት" በሚቆጠርበት ማህበረሰብ ዉስጥ ሆነን ዉጤቱን ካየን እርግማን ይዘዉብን ይመጣሉ፡፡

በልጅነታቸዉ ታዋቂ የነበሩ የፊልም አክተሮች፣ አርቲስቶች፣ ሀብታሞች ወዘተ...አሁን የት ናቸዉ?

ብዙ አለም አቀፍ ጥናቶችና ሃገራዊ ምሳሌዎች እንደሚያሳዩት ብዙ ጊዜ ሰዎች የተሻለና ዉጤታማ መንገድ ዉስጥ የሚገቡት በእድሜያቸዉ የመጨረሻ ክፍ ል ነዉ፡፡

የጀመሩትን ቢዝነስ ሲወድቁ ሲነሱ፡፡ በጎልማሳነታቸዉ ወራት ቀስ በቀስ ጠንካራና በቀላሉ የማይናድ ግንብ አድርገዉ ይገነቡታል፡፡

በ 50ዎቹ፣በ 60ዎቹና ከዚያ በላይ ያሉ የተሳካላቸዉ ሰዎች በወጣትነታቸዉ ከተሳካላቸዉ ሰዎች ይበዛሉ፡፡

ስለዚህ "ሁሉ ነገር አሁን ካልተደረገ ሞቼ እገኛለሁ!" ማለትን ትተን ዘመን የሚሻገር ራእይ ይዘን መሄድ እንጂ በችኩልነት ስሜታችን በተለዋወጠ ቁጥር ሳንለዋወጥ ወደፊት መገስገሱ ይበጀናል እላለሁ፡፡ ᴘᴇʀɪᴏᴅᴛ!!!!

10ᴛʜ ғᴜɴ
649 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 15:09
Open / Comment
2021-05-24 17:53:31 በህይወታችን ውስጥ ያለው አማራጭ

በእንድ ወቅት አንድ ገበሬ አህያው ጉድጎድ ውስጥ ትገባበታለች፡፡ ጉድጓዱ ሩቅ ከመሆኑ የተነሳ አህያዋ በራሷ ለመውጣት በእጅጉ ተቸገረች፡፡ በጣምም መጮህ ጀመረች፡፡ ባለቤቱም አህያዋን ለማውጣት ብርቱ ሙከራ ቢያደርግም ሊሳካለተ አልቻለም፡፡ አህያዋም ብዙ ያገለገለችና ያረጀች ስለሆነች እንዲሁም ሌሎች እንስሳትም ወደ ጉድጓዱ እንዳይገቡበት በማሰብ ጉድጓዱ ውስጥ ሊቀብራት ወሰነ፡፡

ጎረቤቶቹንም አስተባብሮ ጉድጓዱን በአፈር መሙላት ጀመረ፡፡ አህያዋ ይህን ስትመለከት እየቀበራት መሆኑነ ተረዳችና በሰቀቀን አለቀሰች፡፡ይሁን እንጂ አህያዋ አፈር ሲደፋባት አንድ ነገር ታደርግ ጀመር፡፡ አፈሩ በተደፋባት ቁጥር አፈሩን እያራገፈች ከአፈሩ ውስጥ ብቅ ትል ጀመር፡፡በተደጋጋሚ ከሚደፋባት አፈር ላይ መቆምም ትጀምራለች፡፡በሂደት ውስጥ በአፈሩ ላይ በቆመች ቁጥር ከነበረችበት ጉድጓድ ከፍ እያለች ከፍ እያለች በመጨረሻም ጉድጓዱ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ መውጣት ቻለች፡፡በሚገርም ሁኔታ አህያዋን ሊቀብሯት ሞከሩት ሰዎች በአህያዋ አወጣጥ በእጅጉ ተደነቁ፡፡

ልክ እንደ አህያዋ እኛም በህይወታችን ውስጥ ያለው አማራጭ ወደ ላይ መውጣት አልያም ደግሞ ወደታች ወርዶ ከጥልቅ ጉድጓድ ውስጥ ተቀብሮ መቅረት ብቻ ነው!

መልካም ጊዜ
kidapoim
1.3K viewsRediet M 10A, 14:53
Open / Comment
2021-05-23 18:58:58 Quiz '🆆🅷 🆃 🅸 🅺 🅽 🆆 ᴄʜᴀʟʟᴇɴɢ'
#Implies that a statement is based on a guess or assumption rather than on knowledge or evidence.
8 questions · 30 sec
131 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 15:58
Open / Comment
2021-05-23 15:03:29 ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 pinned «፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ 🆀🆄🅸🆉 🅻🅴🆁🆃 ዛሬ አንድ ሰዐት ማታ ''what i know challenge '' በ 10th fun እና በ @Planet_of_Knowledge1 ይኖረናል!!! ይህ ቻሌጅ እስከ ግንቦት 15-20 የሚቆይ challenge ነወ- ጥያቄዎቹ በ Planet_of_Knowledge1 ከተለቀቁ አስገራሚ መረጃዎች ነዉ 𝙨𝙥𝙤𝙣𝙨𝙚𝙧𝙙 𝙗𝙮 10𝙩𝙝 𝙛𝙪𝙣…»
12:03
Open / Comment
2021-05-23 13:47:05 ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
🆀🆄🅸🆉 🅻🅴🆁🆃
ዛሬ አንድ ሰዐት ማታ ''what i know challenge '' በ 10th fun እና በ @Planet_of_Knowledge1 ይኖረናል!!! ይህ ቻሌጅ እስከ ግንቦት 15-20 የሚቆይ challenge ነወ-
ጥያቄዎቹ በ Planet_of_Knowledge1 ከተለቀቁ አስገራሚ መረጃዎች ነዉ

𝙨𝙥𝙤𝙣𝙨𝙚𝙧𝙙 𝙗𝙮 10𝙩𝙝 𝙛𝙪𝙣
ጥያቄ እና አስተያየት ካሎት
@TenthfunBot
@Planet_of_knowledge_bot
64 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, edited  10:47
Open / Comment
2021-05-22 19:43:05 #ዛሬ_ይቅርታን_ለመምረጥ_ወስኛለሁ

ታሪኩ ከተከሰተ ትንሽ ሰንበት ብሏል፡፡ ይህ ታሪክ የሆነው በስፔን ሃገር ነው፡፡ አባትና ልጅ ችላ ቢሉት ቀለል ሊል የሚችልን አንድን የግጭት ሁኔታ በማካበዳቸው ምክንያት ተጣልተዋል፡፡ በጉዳዩ ተጎድቻለሁ ባይ አባት በልጁ ላይ ስለጨከነበትና ይቅር አልለው በማለቱ ምክንያት ልጅ ቤቱን ጥሎ በመሄድ ይጠፋል፡፡ በጊዜው ከነበረበት ንዴት የተነሳ አባት ምንም አልመሰለውም፡፡ ከትንሽ ጊዜ በኋላ ግን ጉዳዩ እያሳሰበው ስለመጣ የልጁን ደህንነት ለማወቅ መፈለግ ጀመረ፡፡ በተለያዩ መንገዶች ሲያጣራ ከቆየ በኋላ ከብዙ ወራት ሙከራ በኋላ በዚያው ከተማ ውስጥ እንደሚኖር አወቀ፤ በትክክል የት እንዳለ ግን ማወቅ አልቻለም፡፡ ልጁ በሕይወት መኖሩንና እጅግም ያልራቀ መሆኑን ሲያውቅ የተከሰተውን ችግር ሁሉ በመርሳት ይቅርታን ሊሰጠው ፈለገ፡፡ ይህንንም ለማድረግ ልጁን ማግኘት ስላልቻለ አንድን የመጨረሻ ሙከራ ለማድረግ ቆረጠ፡፡

በማድሪድ (ስፔን) ከተማ በሚታተመው ብዙ በመነበብ የታወቀ ጋዜጣ ላይ እንዲህ የሚልን መልእክት አወጣ፣ “ልጄ ፓኮ፣ ያለፈውን ስህተተህን ሁሉ ይቅር ስላልኩህ እባክህን ቅዳሜ ከቀኑ በስድስት ሰዓት በዚህ ጋዜጣ ማተሚያ ዋና ቢሮ በር ላይ ላግኝህ፡፡ የሚወድህ አባትህ፡፡” በተባለው ቀን ይህ አባት ልጁን ለማግኘት በተቀጣጠሩበት ቦታ ሲሄድ አንድን አስገራሚ ነገር ተመለከተ፡፡ ስማቸው ፓኮ የሆነና ከአባታቸው ይቅርታን የሚፈልጉ 800 ወጣቶች መልእክቱ የተላከው ከእነሱ አባት ስለመሰላቸው በዚያ ቢሮ በር ላይ ተሰብስበዋል፡፡ በተከሰተው ነገር እጅግ የተገረመው አባት ከዚያ ሁሉ ወጣት መካከል ልጁን ፈልጎ አግኘቶ ከሳመው በኋላ፣ “ዛሬ ይቅርታን ለመምረጥ ወስኛለሁ” አለውና ይዞት ወደቤቱ ወሰደው፡፡

ማሕበራዊ ኑሮ እስካለ ድረስ አለመግባባት የተሰኘው የሕይወት ሂደት የማይቀር ነው፡፡ ይህንን ምስጢር የዘነጉ ሰዎች ትኩረታቸውን ሁሉ በዚያ አለመግባባት ላይ ሲያደርጉ ይገኛሉ፡፡ ትኩታቸውን የሚጥሉበት ነገር የወደፊታቸው ላይ ታላቅ ተጽእኖ እንዳለው የገባቸው ሰዎች ያለፈውን በመተው ወደፊት በመዝለቃቸው ላይ ሲያተኩሩ፣ ሌሎች ግን በአለመግባባትና በጸብ “መንፈስ” ውስጥ የመቆየት ዝንባሌ አላቸው፡፡ ትኩረታቸውን በይቅርታና ከተከሰተው ችግር ባሻገር በመሄድ ላይ ማድረግን ትተው ነገርን በመጎተትና በማካበድ ላይ የሚያደርጉ ሰዎች ወደ ተሻለ ሕይወት ለመዝለቅ የሚያበቃ አመለካከት እንደጎደላቸው አመልካች ነው፡፡

ሁለት በአየር ላይ የሚበሩ ፍጥረታትን አስብ፤ ዝንብንና ንብን፡፡ ዝንብ ቆሻሻው፣ መጥፎ ሽታ ያለውና የሞተው ነገር ሲስባት፣ ንብ ደግሞ ንጹህ፣ መልካም ጠረን ያለውና ሕይወት ያለው ነገር ይስባታል፡፡ ዝንብ ቆሻሻን፣ በሽታንና ሞትን ስታዛምት፣ ንብ ስትሰራ ውላ ጣፋጭ ነገርን በማምረት የብዙዎችን ሕይወት ታጣፍጣለች፡፡

አሁንም ሁለት በአየር ላይ የሚበሩ ፍጥረታትን አስብ፤ ንስርንና ጥንብ አንሳን፡፡ ንስር ሕይወት ያለውን ነገር ተናጥቆ ሲመገብ፣ ጥንብ አንሳ የከረመን፣ የሞተንና የበሰበሰን ነገር ሲያነሳ ይኖራል፡፡ ምርጫው የእኔ ነው፡፡ ያለፈውንና የሞተውን ነገር መከታተልና ያንን “እየተመገቡ” መኖር፣ ወይስ ያንን ትቶ የወደፊቱን፣ ትኩሱንና በይቅርታ የታደሰውን?

መዘንጋት የሌለብህ እውነታዎች …

• ተበደልኩ በማለት ወደኋላ በመመለስ ወደምታስታውሰው የጊዜ ርቀት የመመለስና ኋላ ቀር የመሆን እድልህ የሰፋ ነው፡፡ ለምሳሌ፣ የዛሬ 10 ዓመት የሆነብህን አሁንም የምትቆጥር ከሆነ በአመለካከትህም ሆነ በኑሮ እድገትህ 10 ዓመታት ወደኋላ ተጎትተህ በመመለስ እንዳዘገምክ አትዘንጋ፡፡

• ይቅር ያላልከው ሰው በአንተ ላይ የበላይነት አለው፡፡ አንተ የሆነብህን ስታብሰለስል ምናልባት እርሱ የግሉን፣ የቤተሰቡንና የሕብረተሰቡን ሕይወት እንዴት እንደሚሳድግ እቅድ እያወጣ ወደፊት እየገሰገሰ ነው፡፡

• አንተ ይቅር ያላልከው ሰው ምን እንዳደረገብህ ለልጆችህና ለልጅ ልጆችህ ስታስተላልፍ፣ ምናልባት እርሱ አዳዲስ እውቀቶችንና ስልጣኔዎችን በማስተላለፍ አልፎህ ሄዶ ይሆናል፡፡

እኔ ዛሬ ይቅርታን ለመምረጥ
ወስኛለሁ፣ አንተስ? አንቺስ?
Ethio students
149 viewsRediet M 10A, edited  16:43
Open / Comment
2021-05-22 17:58:44 https://t.me/ask_anything_ethiopia_bot
45 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 14:58
Open / Comment
2021-05-22 17:21:49
Channel statistics t.me/Tenthfun
46 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 14:21
Open / Comment
2021-05-22 15:33:27
​የወንድ መሽኛ ሲመታ እስከ 9000 del(units የሚደርስ ህመም ይሰማናል::ይህ 160 ህፃናት ሲወለዱ እናቶች ከሚሰማቸው ህመም እና 3200 አጥንቶች የመሰበር ያክል ህመም አለው::

planet_of_knowledge1
planet_of_knowledge1
38 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 12:33
Open / Comment
2021-05-21 20:08:16
በፍሎሪዳ ከተማ ውስጥ አንዲት የ17 ዓመት ልጃገረድ ከጥር 4/1966 እስከ ሰኔ 8/1966 በተከታታይ ያለ ምንም ማቋረጥ አስነጥሷት የአለም መነጋገሪያ ሆና ነበር።
42 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 17:08
Open / Comment