🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™

Logo of telegram channel tenthfun — ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™
Logo of telegram channel tenthfun — ❿ⓉⒽ 🅕🅤🅝 ™
Channel address: @tenthfun
Categories: Education
Language: English
Subscribers: 554
Description from channel

➥➥➥➥1.6 k Thanks
➥➥🎀Welcome🎀◀◀◀◀◀◀◀◀◀
Stay positive ➕
Bot comment @TenthfungtBot
⛔️ @thekey4242 CEO OF 10TH FUN CHANNEL

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 26

2021-05-21 13:02:18 #ታማኝነት

በአንድ ወቅት በአንድ ግዛት የሚኖር አንድ ንጉስ ከአሽከሮቹ አንዱን ጠርቶ ጉድጓድ እንዲቆፈር አዘዘው፡፡ ጉድጓዱም ተቆፍሮ በሰሚንቶ ተለስኖ እንዳለቀ ንጉሱ የግዛቷን ህዝቦች ሰብስቦ አንድ ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡ "ዛሬ ማታ ከእያንዳንዳችሁ ቤተሰብ አንድ ሰው አንድ ጣሳ ወተት አምጥቶ እዚህ ጉድጓድ ውስጥ ይጨምራል፡፡ ነገ ጠዋት ላይ ይህ ጉድጓድ በወተት ሞልቶ ማግኘት አለብኝ" አለ፡፡ ሰዎቹም ይህን ተዕዛዝ ተቀብለው ወደ የቤታቸው አመሩ፡፡

አመሻሽ ላይ ከአንደኛው ቤተሰብ አንድ ሰው በጣሳ ወተት ሞልቶ ወደተባለው ቦታ ለማምራት እርምጃ እንደጀመረ አንድ ሀሳብ መጣለት፡፡ "ሁሉም ሰው ወተት ይዞ ይመጣል፤ ስለዚህ እኔ ይህን ወተት ከማባክን ለምን በጣሳ ውሃ ወስጄ አልጨምርም፤ ደግሞ ጨለማ ስለሆነ ማንም ወተት ይሁን ውሃ አይለይም።" አለና ወተቱን ትቶ ውሃ ይዞ ሄደ፡፡ ማንም ሳያየው ጨምሮ መጣ፡፡

በነጋታው ጠዋት ንጉሱ ጓድጓዱ በወተት መሞላቱን ለመመልከት ሲሄድ በተመለከተው ነገር በጣም ደነገጠ፡፡ ምክንያቱም ገንዳው በውሃ እንጂ በወተት አልነበረም የተሞላው፡፡ ልክ እንደዛ አንድ ሰው የግዛቲቱ ሰዎች በሙሉ "ሌላው ወተት ያመጣል" በማለት በጉድጓዱ ውስጥ እንደተባሉት ወተት ሳይሆን ውሃ ነው የጨመሩት፡፡

አንዳንዴ ማንም ስላላየን ብቻ የሌሎችን ድካምና ላብ የእራሳችን አስመስለን ለመክበር እንሞክራለን፡፡ አብዛኞቻችን ጨለማን ተገን በማድረግ ብቻ ሰዎች ስላላዩን ብዙ የህሊና ሸክም የሆነ መጥፎ ተግባሮችን እንፈፅማለን፡፡ ግን ልክ እንደዚህ የተጋለጥን ቀንስ የት ነው መሸሸጊያችን??? ሀቀኝነት እና መልካምነት ዋጋቸው የላቀ ነውና የዕለት ተለት ተግባራችን እናርጋቸው፡፡
10🅃🄷 🄵🅄🄽
መልካም ቀን
1.0K viewsRediet M 10A, edited  10:02
Open / Comment
2021-05-21 08:40:04 "ለጠላቶችክ ደስታ ብለክ ሳይሆን መሸነፍክ ለሚያስከፋቸው ሰዎች ብለክ ጠንካራ ሁን"

ዛሬ ውስጥህ ሰላም አጥቶ መኖር አስጠልቶካል? ተስፋ እንዳትቆርጥ ነገ ሌላ ቀን ነው።

ዛሬ ሰዎች ከሰው ክብር ዝቅ አርገውክ በሚጠሉክ ሰዎች ተከበሀል? የሚወዱክ ይመጣሉ፤ ነገ ሌላ ቀን ነው።

ዛሬ ስንት የደከምክበት ቢዝነስ ብልሽትሽቱ ወጥቷል? ቀና በልና አማራጮችን ተመልከት፤ ነገ ሌላ ቀን ነው።

ዛሬ በትዕምርትህ የተዘጋጀከውንና የደከምክበትን ያህል ውጤት አላመጣህም? ትምርት በቃኝ እንዳትል፤ ነገ ሌላ ቀን ነው።

የተሸነፍከው የወደክ ፣ የተሰበርክ ቀን አይደለም። የተሸነፍከው በወደክበት ለመቅረት አምነክ የተቀመጥክና ዳግም መሞከር ያቆምክ ዕለት ነው።

በል ተነስ የእኔ አንበሳ፤ ይቺ ምድር ለተሸናፊ ቦታ የላትምና "ለችግሮችህ በሙሉ ትልቅ ችግር ሁንባቸው።"

መልካም ቀን፤ ቸር ያሰማን፤ ቸር ያውለን

10🅃🄷 🄵🅄🄽 !!!!
256 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 05:40
Open / Comment
2021-05-20 19:01:14
🆁 🅷🅽 🅽 king of 🅔🅓🅜
Big alert the EDM artist drop his new music and it make him the first EDM artist to make history in Ethiopia ................. this music is all about love Ethiopia ,adwa, respect ,,, and more so guys
🆁 🅷🅽 🅽 he deserve love , support so listen to his music in YouTube ..........

https://youtube.com/c/Rophnan
74 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 16:01
Open / Comment
2021-05-19 14:05:43 የህይወት ፈተናዎች የሚደጋገሙት ማን እንደሆንክ ይበልጥ እንድታውቅ ነው፤ በተለይማ መቋቋም ሲያቅትህ ሊበረቱ ይችላሉ።

ብረት እንደ ጋለ ነው የሚቀጠቀጠው ምክንያቱም ያኔ የምንፈልገውን ቅርፅ ለማስያዝ ይመቻል። አንተም በደስታህ ወራት ፀባይህን ህይወትህን ማሻሻል ላይታይህ ይችላል ትዘናጋለህ፤ ፈጣሪ ሊያነቃህ ፈተናዎችን ይልካል ካልሰማህ ሌላም ይጨምራል እንደ ጋለ ነው ሚቀጠቀጠው ያልኩትን አትርሳ።

ታዲያ ምን ይሻላል? መፍትሄው ፈጣሪ ምን ሊያስተምረኝ ነው ብሎ ማሰብ፤ ከዛ በዚህ ከባድ ፈተና ውስጥ ግዙፉና ሀያሉ ማንነትህ ሲወጣ ታየዋለህ! የምድራችን ታላላቆች ይሄን ነው ያደረጉት።


kogoese

10th
34 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 11:05
Open / Comment
2021-05-19 13:30:44 Big big news 𝙣𝙚𝙬 𝙘𝙤𝙡𝙡𝙖𝙗𝙧𝙖𝙩𝙞𝙤𝙣𝙨
Ɪs ᴄᴏᴍɪɴɢ sᴏᴏɴ ........ ጥምር !!
10ᴛʜ ғᴜɴ ᴀɴᴅ ᴘʟᴀɴᴇᴛ ᴏғ ᴋɴᴏᴡʟᴀɢᴇ

@Planet_of_Knowledge1
@Tenthfun
40 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 10:30
Open / Comment
2021-05-19 13:25:39 "ሰዎች ከአንገት በላይ ካላደጉ ከአንገት በታች ነው የሚኖሩት።
ከአንገት በታች ደሞ ምንም የሚያስብ ነገር የለም። ስሜትን መግዛት የሚችል ነገር የለም ሰው መስሎ ሳይሆን ሰው ሆኖ ለመኖር ማደግ ያለብን በቁመትና በእድሜ ብቻ ሳይሆን በአስተሳሰባችንም ጭምር ነው። ማደግ ያለበት እድሜያችን ወይም ቁመታችን ሳይሆን አዕምሯችን ነው። ሰው ከእንሰሳ የሚለየው በአዕምሮውም የሚያድግ ፍጡር መሆኑ ነው።"

amezingtruths
673 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 10:25
Open / Comment
2021-05-18 19:21:12 በበግ_ቆዳ_ውስጥ_የተሸሸገ_ተኩላ

አንድ ተኩላ በገጠሩ አከባቢ ሲንቀሳቀስ። በመንገድ ላይ የበግ ቆዳ ተዘርግቶ ያገኛል። እርሱም << ይህንን ቆዳ ከደረብኩ እረኛው ስለማይለየኝ ከበጎቹ መሀል በበረቱ ውስጥ ተቀላቅዬ ከመሀል የሰባውን በግ ይዤ በሌሊት አመልጣለሁ።>> ብሎ አሰበ።

ተኩላውም እራሱን በበግ ቆዳ ሸፈኖ ከበጎቹ መንጋ ውስጥ ተቀላቀለ። እሱ እንዳሰበውም እረኛው እንደበግ ቆጥሮት
ወደ በረቱ አስገባው። ተኩላውም ዕድሉን እስኪያገኝ ድረስ ምሽቱን በሙሉ መጠባበቅ ጀመረ።

እረኛው በዚያ ምሽት ድግስ ስለነበረበት አገልጋዮቹን ወፈር ያለውን በግ እንዲያመጡለት አዘዛቸው። አገልጋዮቹም ወፍራም በግ ሲፈልጉ ሳሉ ተኩላው የተሸፈነበትን የበግ ቆዳ አዩ። በዚያ ምሽትም የድግሱ ታዳሚያን እራታቸውን የተኩላውን ስጋ ተጋበዙ።

#ክፉ አትሁን፤ክፉም አታስብ በእሱ ላይ ያሰብከው ሁሉ ቀኑን ጠብቆ ባንተ ይደርሳልና።
መልካም ምሽት
373 viewsRediet M 10A, 16:21
Open / Comment
2021-05-18 14:27:27 ይሄ የተለያየ እውቀት የምትቀስሙበት ምርጥ ቻናል ነው
በዚህ ቻናል ምን አገኛለሁ ካሉ
አስገራሚ እውነታ
እለቱን በታሪክ
የተለያዩ መፅሐፍት
ስሜት ቀስቃሽ እና አነቃቂ ፁፎች አንዲሁም
አስገራሚ ታሪኮችን ያገኛሉ

ያሎትን አስተያየት በ
@FedebackBot
ለይ ያድርሱን

ከኛ ጋር ስላሉ እናመሰግንአለን

ከኛ ጋር ይቆዩ
https://t.me/Planet_of_Knowledge1
48 viewsᴢᴇᴋɪ 10ᴇ, 11:27
Open / Comment
2021-05-17 20:09:03 ከላይ የምትመለከቱት ምስል የመጀመርያው ካሜራ ሲሆን "Kodak" ይሰኛል። ይህ ካሜራ አንድ ፎቶ ለማንሳትም 8 ሰአታትን ይፈጅበት ነበር።
30 viewsRediet M 10A, 17:09
Open / Comment