Channel address:
Categories:
Advices ,
Uncategorized
Language: English
Subscribers:
3.06K
Description from channel
It is solely aimed at transforming the mindset of the youth and the community by inspiring and empowering with the right attitude, skill and knowledge.
#InspireEmpowerTransform
www.safelightet.org
251 91 936 7159
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
1
The latest Messages
2022-09-01 17:52:57
መልካም ዜና ለእናንተ ከፍተኛ ለዉጥ የሚያመጣ የንግድ ተቋም የመፋጠር ፋላጎት ያሎት ኢትዮጵያዊ ፣ሩዋንዳዊ ወይም ኬንያዊ የስራ ፈጣሪ ከሆኑ እንኳን ደስ አሎት ይህ ልዩ እድል ለእርስዎ ነው።
#ጃሲሪ የአንድ አመት መሉ በሙሉ የገንዘብ ድጋፍ የተደረገለትን ክህሎትን ስራ ላይ የማዋል ፕሮግራም ይዞሎት መቷል።
ታዲያ የፈጠራ ክህሎት የታከለበት ከፍተኛ እድገት የሚያመጣ የንግድ ተቋም ለመገንባት ፍላጎት እና ቁርጠኝነት ካሎት ይህ ልዩ አጋጣሚ ለእርሶ ነው።
አሁኑኑ ይመዝገቡ https://docs.google.com/forms/d/1-6Sb3FvyAGjbEetuu1qMf5cNHyzsKRIfAKiXmCG24wQ/edit
#InspireEmpowerTransform
Join Our Community
www.Safelightet.org
@safelightofficial
#SafeLight #JASIRI
#Leadership #TalentInvestor
#SDG #Transform2032
#Agenda2063 #Model2053
#entrepreneurs #Ethiopia
109 viewsedited 14:52
2022-09-01 13:07:24
የየትኛዉም ሀገር እድገት በዜጎች በጥልቀት የማንበብ ችሎታ ላይ ይመረኮዛል። ንባብ ለአመክንዮዓዊ አስተሳሰብ መሰረት ሆኖ ያገለግላል፣ እንዲሁም ከመረጃዎች እና ምልከታዎች ጥናት መደምደሚያዋችን ያዋቅራል።
ወጣቶች መረጃዎችን እንዴት ማንበብ እንደሚችሉ እና ካነበቡት ጋር የተያያዙ መረጃዎችን ትርጉም ለማግኘት መማር አለባቸው።
በተዘጋጀው የውድድርና ኮንፈረንስ ተሳታፊዋች በተወያዩባቸው ጉዳዮች ላይ ምን ያህል ጊዜ ሰተው በጥልቅ እንዳነበቡ በግልጽ ታይቷል። የማንበብ ችሎታቸው እና መረጃን የመተንተን ችሎታቸው ከተሞከሩት እና ከተፈተኑት መፍትሄዎች በላይ እንዲያስቡ አስችሏቸዋል።
ሴፍ ላይት ኢኒሼቲቭ ወጣቶችን ወደ እውቀት እና ጥበብ ለማሳደግ ስልጠናዎችን፣ ኮንፈረንሶችን እና ዘመቻዎችን መንደፍ ይቀጥላል።
ለመሠል አዳዲስ ዜናዎች እና መረጃዎች የሴፍ ላይት ቤተሰብ ይሁኑ
#InspireEmpowerTransform
www.safelightet.org
@SafeLightOfficial
#I_am_LCC #I_Lay_My_Legacy
#I_Am_a_Good_Voice
#I_am_Peaceful_Delegate
#I_have_Values #I_Share
#I_Delegate #I_Compete
#I_Develop_Myskills #WinEthiopia
#Lets_Met_The_Goals #LCC
#ProEthiopian #ProAfrican
#LCC2022 #LCCONCEAGAIN
#ModelUNSimulations #New
#GreatEthiopianDam2022
#BeTheVoice #LetsResolve
#SAFELIGHTSUMMER2022
#BuildingFuture #GlobalMindset
#Transform2032 #Model
#Model2053 #Agenda2063 #LCC_For_The_Voice_of_The_GERD
222 views10:07
2022-09-01 10:26:03
The advancement and development of any nation continue to depend on its citizens'
ability to read.
Reading serves as basis for critical thinking, which involves drawing conclusions from the study of facts and observations.
The youth should learn how to read data and the information that goes along with it in order to derive meaning from it.
It was brought to our attention throughout The Leadership Competition and Conference we prepared how the delegates research led the information they provided. It was clearly shown how much time they spent reading about the matters they discussed about. Their reading skills and their ability to analyze data enabled them to think beyond the tried and tested ways to come up with solutions.
Safe Light will keep on designing trainings and conferences and campaigns to elevate our youth towards knowledge and wisdom.
#InspireEmpowerTransform
www.safelightet.org
@SafeLightOfficial
#LCC #LCC2022 #Youthempowerment
#buildingfuture #Transform2032 #Model2053 #Agenda2063
250 views07:26
2022-08-31 08:15:34
Jasiri is looking for energetic young entrepreneurs for the talent investor cohort 3 program.
Any interest and qualified applicants please fill the form below
https://docs.google.com/forms/d/1-6Sb3FvyAGjbEetuu1qMf5cNHyzsKRIfAKiXmCG24wQ/edit
stay tuned for more
For more updates
#InspireEmpowerTransform
Join Our Community
www.Safelightet.org
@safelightofficial
#SafeLight #JASIRI
#Leadership #TalentInvestor
#SDG #Transform2032
#Agenda2063 #Model2053
#entrepreneurs #Ethiopia
468 views05:15
2022-08-30 15:28:18
ኮንፍረንሱ በአስደናቂ ፍጻሜው ላይ ተሳታፊዎች በሀገራችን ብሄር ብሄረሰቦች ውብ የባህል ልብሶች ተውበው ሀገራቸውንም ወክለው እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ ጊዜን አሳልፈናል::
ምንም እንኳን የተለያዩ ሀገራትን ወክለው እልህ የሚያስጨርስ ውድድር ቢያሳልፉም በመጨረሻም ግን አንድ ሆነው ለአለምም በሰላም አንድ መሆን መፍትሔ መሆኑኑን አስተምረዋል::
ለመሠል አዳዲስ ዜናዎች እና መረጃዎች የሴፍ ላይት ቤተሰብ ይሁኑ
#InspireEmpowerTransform
www.safelightet.org
@SafeLightOfficial
#I_am_LCC #I_Lay_My_Legacy
#I_Am_a_Good_Voice
#I_am_Peaceful_Delegate
#I_have_Values #I_Share
#I_Delegate #I_Compete
#I_Develop_Myskills #WinEthiopia
#Lets_Met_The_Goals #LCC
#ProEthiopian #ProAfrican
#LCC2022 #LCCONCEAGAIN
#ModelUNSimulations #New
#GreatEthiopianDam2022
#BeTheVoice #LetsResolve
#SAFELIGHTSUMMER2022
#BuildingFuture #GlobalMindset
#Transform2032 #Model
#Model2053 #Agenda2063 #LCC_For_The_Voice_of_The_GERD
233 views12:28
2022-08-29 12:35:52
የወጣቶችን የአመራር ክህሎት ለማዳበር ታስቦ የተዘጋጀው ኮንፈረንስና ውድድር በትላንትናው ዕለት ተጠናቋል በማጠቃለያ መድረኩ ተገኝተው መልእክት ያስተላለፉት
የኢፌዴሪ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የወጣቶች ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ ክብርት ሙና አህመድ እንደገለጹት፥
"
የተከናወነው የወጣቶች የአመራር ክህሎት ውድድርና ኮንፈረንስ የሀገራችንን የወደፊት መሪዎች በአለም አቀፍ ና አህጉራዊ መድረክ ላይ በእውቀትና በበሳል የአመራር ጥበብ እንዲያድጉ መሰረት የሚጥል ሲሆን ኮንፈረንሱ ወጣት መሪዎች ወደፊት የሀገርን ጥቅም የሚያቀርቡበት እና ሀሳባቸውን የሚገልጹበትን እውቀት የያዙበት በመሆኑ ፋይዳው የጎላ ነው"
ሲሉ ገልጸዋል።
የተከበሩ ሚኒስቴር ደኤታን ላሳዩት እጅግ ትብብርና የአመራር መንፈስ ድርጅታችን ሴፍ ላይት በመስራችና ስራ አስኪያጁ አምባ/ስለሺ ሳልስ ዑመር በኩል ያለውን ላቅ ያለ ምስጋና ያቀረበ ሲሆን አሁንም ለሀገራችን የወደፊት ብልፅግና እና እድገት ፈር ቀዳጅ በሚሆኑ መሠል ትውልድ ገንቢ ስራዎች ላይ ባላሰለሰ ጥረት ለመንቀሳቀስ ያለውን ቁርጠኝነትና ቅንጅትን በሚጠይቁ መስኮች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር አብሮ ለመስራት ያለውን ፍላጎት ለመግለፅ ይወዳል።
ለመሠል አዳዲስ ዜናዎች እና መረጃዎች የሴፍ ላይት ቤተሰብ ይሁኑ
#InspireEmpowerTransform
www.safelightet.org
@SafeLightOfficial
#Lets_Met_The_Goals #LCC
#ProEthiopian #ProAfrican #MOWSA #LCC2022
#MUNSimulations
#GreatEthiopianDam2022
#BeTheVoice #LetsResolve
#SAFELIGHTSUMMER2022
#BuildingFuture #GlobalMindset
#Transform2032 #Model2053 #Agenda2063
369 views09:35
2022-08-28 11:53:41
Best of the Best Delegate
Israel Abraham Delegate of Senegal
#InspireEmpowerTransform
www.safelightet.org
@SafeLightOfficial
#I_am_LCC #I_Lay_My_Legacy
#I_Am_a_Good_Voice
#I_am_Peaceful_Delegate
#I_have_Values #I_Share
#I_Delegate #I_Compete
#I_Develop_Myskills #WinEthiopia
#Lets_Met_The_Goals #LCC
#ProEthiopian #ProAfrican
#LCC2022 #LCCONCEAGAIN
#ModelUNSimulations #New
#GreatEthiopianDam2022
#BeTheVoice #LetsResolve
#SAFELIGHTSUMMER2022
#BuildingFuture #GlobalMindset
#Transform2032 #Model
#Model2053 #Agenda2063 #LCC_For_The_Voice_of_The_GERD
393 viewsedited 08:53
2022-08-28 11:51:04
Best Delegate for UN
Kiburan Kibret Delegate of UAE
#InspireEmpowerTransform
www.safelightet.org
@SafeLightOfficial
#I_am_LCC #I_Lay_My_Legacy
#I_Am_a_Good_Voice
#I_am_Peaceful_Delegate
#I_have_Values #I_Share
#I_Delegate #I_Compete
#I_Develop_Myskills #WinEthiopia
#Lets_Met_The_Goals #LCC
#ProEthiopian #ProAfrican
#LCC2022 #LCCONCEAGAIN
#ModelUNSimulations #New
#GreatEthiopianDam2022
#BeTheVoice #LetsResolve
#SAFELIGHTSUMMER2022
#BuildingFuture #GlobalMindset
#Transform2032 #Model
#Model2053 #Agenda2063 #LCC_For_The_Voice_of_The_GERD
341 viewsedited 08:51
2022-08-28 11:46:08
Best position paper for UN
Eleni Tilahun Delgate of South Korea
#InspireEmpowerTransform
www.safelightet.org
@SafeLightOfficial
#I_am_LCC #I_Lay_My_Legacy
#I_Am_a_Good_Voice
#I_am_Peaceful_Delegate
#I_have_Values #I_Share
#I_Delegate #I_Compete
#I_Develop_Myskills #WinEthiopia
#Lets_Met_The_Goals #LCC
#ProEthiopian #ProAfrican
#LCC2022 #LCCONCEAGAIN
#ModelUNSimulations #New
#GreatEthiopianDam2022
#BeTheVoice #LetsResolve
#SAFELIGHTSUMMER2022
#BuildingFuture #GlobalMindset
#Transform2032 #Model
#Model2053 #Agenda2063 #LCC_For_The_Voice_of_The_GERD
292 viewsedited 08:46
2022-08-28 11:40:20
Best emerging leader for UN
Amy Wondessen Delgate of Mongolia
#InspireEmpowerTransform
www.safelightet.org
@SafeLightOfficial
#I_am_LCC #I_Lay_My_Legacy
#I_Am_a_Good_Voice
#I_am_Peaceful_Delegate
#I_have_Values #I_Share
#I_Delegate #I_Compete
#I_Develop_Myskills #WinEthiopia
#Lets_Met_The_Goals #LCC
#ProEthiopian #ProAfrican
#LCC2022 #LCCONCEAGAIN
#ModelUNSimulations #New
#GreatEthiopianDam2022
#BeTheVoice #LetsResolve
#SAFELIGHTSUMMER2022
#BuildingFuture #GlobalMindset
#Transform2032 #Model
#Model2053 #Agenda2063 #LCC_For_The_Voice_of_The_GERD
277 viewsedited 08:40