Get Mystery Box with random crypto!

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Channel address: @bewketuseyoum19
Categories: Courses & guides
Language: English
Subscribers: 128.65K
Description from channel

➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@bewketuseyoum19
Buy ads: https://telega.io/c/bewketuseyoum19
For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot
Thank you!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 224

2021-10-04 22:08:53
የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች
OPEN
1.7K viewsErmi , 19:08
Open / Comment
2021-10-04 22:06:05 ሴት ከሆንሽ እባክሽን ተጠንቀቂ!

ወንድ ከሆንክ ለምታውቃቸው የ ሴት ወዳጆችክ ሼር አድርግ እና የበኩልህን
ተወጣ... እባክዎ
:
ውሸት አይደለም ገብታቹ አንብቡት


OPEN



OPEN



PLAY



PLAY




OPEN



OPEN



PLAY



PLAY
1.5K viewsErmi , 19:06
Open / Comment
2021-10-04 19:32:06 ባሌ እንዳመነዘረብኝ ባወቅኩ ጊዜ እጅጉን ደስ አለኝ (የቀጠለ #3 ) "ልጅ ልሰጥሽ ስለማልችል ትተይኛለሽ?" አለኝ "ስንጋባም መውለድ እንደማትችል ታውቅ ነበር?" "አዎ " "ለምን አልነገርከኝም?" "እንዳላጣሽ ፈርቼ። ብነግርሽ ኖሮ ታገቢኝ ነበር?" "ምርጫ አልሰጠኸኝምኮ! ከልጄና ከፍቅርህ እንድመርጥ ምርጫ አልሰጠኸኝም! ራስህን ራስህ መረጥክልኝ!! " "እኔ ብሆን ልጅ አልሰጠሽኝም ብዬ…
3.5K viewsAbela, 16:32
Open / Comment
2021-10-04 17:30:06 #ሚወቀስ_ትዝታ
.
.
ደንዳና ነው ልብሽ፤
ጀጋኝ ነሽ የኔ አለም!
የወንዙ መደፍረስ፤
መገምሸር መደርመስ፣
ሙላት መች አግዶሽ ዘልቀሽ ተሻግረሻል፣
"የኔ ነህ" 'ምትዪው፤
"የኔ ነሽ " የሚልሽ ሌላ አዳም ለምደሻል።
.
.
መልመዱንስ ልመጅ፤
ይቅናሽ አዲስ ጎጆ ፤
ይስመርለት ግብሩ ፍቅር ይሁን ዋልታው፣
የታመንሺው አምላክ፤
ምርቃት ያርግልሽ ጩኸትና ዋይታው።
.
.
ግና ለአንድ አፍታ ትዝ ባልኩሽ ሰሞን፣
ቀልቤን እንድገዛው አዘቦት እንዲሆን።
ፆሜን እንኳን ባልሽር፤
እንደው ላመል ያህል ትንሽ እንድል ዘና፣
ንግስናውን ካጣው፤
ገርጥቶ ከነጣው ከዘመመው ጎጆ ከቤቴ ነይና፣
አንሶላውን ውሰጅ፤
አልጋዬንም ውሰጅ፤
ትራሱንም ውሰጅ፤
"እፎይ" ልበል እስቲ ትላንቴን ልርሳበት፣
ትርፉ ማባከን ነው፤
አንቺን የሚያስታውስ መዓዛሽ ያለበት።


" ዐብይ " ( @abiye12 )

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
277 viewsAbela, 14:30
Open / Comment
2021-10-04 16:01:12 (ምረቃው ይቅርብን)

"ዘመኑ ይባረክ አማን ጥጋብ ይሁን
የጸብ ግንቡ ፈርሶ ፍቅር ሰላም ይስፈን
ከቁጥር ሳያጎድል ያ'መት ሰው ይበለን..."
ብለው የመረቁን የደግ አባቶች ቃል ፊቱን ካዞረብን
"ጥጋብ" ሲመኙልን የ'ራብ ጦር ከፈታን
"ፍቅር"ሲሳሉልን ቁርሾ ከተረፈን
ከምርቃት ማግስት ሲቃ ከከበበን...
ለአባወራው ጸሎት "አሜን" ምኑ በጀን???

ይልቅ...
ዘመኑ እንዲባረክ ፍቅር እንዲነግስ እንድናድር ጠግበን
ያ'መት ሰው እንድንሆን ከሞት ላንቃ ተርፈን
የጦር ወሬ ነጥፎ ሰላም እንዲሰፍን...
እኒያው ደግ አባቶች በመረቀ አፋቸው ይምጡና ይስደቡን
"ጦር ያስጨንቃችሁ፣ረሃብ ይፍታችሁ፣ቁርሾ አይለያችሁ፣ሞት ይሞሽራችሁ...እያሉ ይርገሙን

አዋን ምናባቱ...
ቃል ግብርን ካልተካ "አሜን" ያልነው ፀሎት ሰምሮ ካልከለለን
መልካም ስንማማል ክፉው ከገጠመን
"አሜንን" ሸኝተን
ተረግመን እንየው ቀን ይወጣ እንደሆን


ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ!!!

ታደሰ ደምሴ

#ሼርርርር
ለአስተያየት
@Maryam21161

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
1.1K viewsAbela, 13:01
Open / Comment
2021-10-04 11:25:02
KIDS Tab ( Atouch) 32 GB storage

የልጆች መማሪያ ታብሌት

ዋጋ - 3700 Birr (fixed)

Wifi መጠቀም የሚያስችል
ልጆች አልባሌ ነገር እንዳያዩ የራሱ ማቆጣጠሪያ ያለው
የፊትና የኃላ ካሜራ ያለው
3 GB RAM
32 GB ROM ( Storage )
10 Point Multi Touch
ተጨማሪ ሚሞሪ እስከ 32ጂቢ የሚወስድ
7 ኢንች ስክሪን እንዲሁም የራሱ ፕሮቴክተር
አንድሮይድ 8.1 የተጫነበት (kids software)
ሙሉ በሙሉ ተች ስክሪን የሆነ
አስተማማኝ ባትሪ 3000 mAh
Processor Type - Quad Core

MORE Free Gift
ለልጁ የተሻለውን ለሚመርጥ ወላጅ የቀረበ
Free DELIVERY

Contact @abela1987
0911468394
590 viewsAbela, 08:25
Open / Comment
2021-10-04 07:31:30 "እኔ አንተን ቢያረገኝ"

እኔ አንተን ቢያረገኝ.......
የቁም ሞቴን አሜን ብየ
ክፉነቴን በበደል ስም አጣጥየ
ከሰራኸኝ እጥፉኑ እሰራለሁ
የእኔ ሲታይ ባንተ ስራ እጸድቃለሁ

እኔ አንተን ቢያረገኝ......
ጸጸት ጓዙን አራግፌ
በእንባቸዉ ተንሳፍፌ
እርጥበቱ ሳይሆነኝ ብርድ
በሲቃቸዉ ዉስጤ ሲርድ
አቤት ሳልል ሰዉነቴ
እንዳያሰንፈኝ ከእኔነቴ

እኔ አንተን ቢያረገኝ......
ይቅርታ ፍቺዉ ሳይገባኝ
በአራቱ ሆሄ ሳልቃኝ
የአመታት የእምነት ድር
በአንዲት ቃል በጣጥሼ ሳደናብር

አደርገዋለሁ እዉን ነዉ
ከአንተ ብሼ ነዉ ምገኘዉ
ግን!ግን ይሄንን ማደርገዉ
እኔ አንተን ሲያደርገኝ
አንተ አኔን ብትሆን ነው።
ትእይንት

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
1.3K viewsAbela, 04:31
Open / Comment
2021-10-03 20:37:01 ባሌ እንዳመነዘረብኝ ባወቅኩ ጊዜ እጅጉን ደስ አለኝ (የቀጠለ #3 )

"ልጅ ልሰጥሽ ስለማልችል ትተይኛለሽ?" አለኝ

"ስንጋባም መውለድ እንደማትችል ታውቅ ነበር?"

"አዎ "

"ለምን አልነገርከኝም?"

"እንዳላጣሽ ፈርቼ። ብነግርሽ ኖሮ ታገቢኝ ነበር?"

"ምርጫ አልሰጠኸኝምኮ! ከልጄና ከፍቅርህ እንድመርጥ ምርጫ አልሰጠኸኝም! ራስህን ራስህ መረጥክልኝ!! "

"እኔ ብሆን ልጅ አልሰጠሽኝም ብዬ አልተውሽም! ይሄን የሚሻገር ፍቅር አለኝ። "
(ከዚህ በላይ የሚሆን ፍቅር ከሌለሽ ተይኝ የሚል መልእክት ነው ያለው።)

የዛን ቀን ባሌ የሆነ መገኘቱ ከልቤ ላይ ግምስ ሲል ታወቀኝ። ግን ምንም አላልኩም። እንዴት እንደሆነም ለራሴ መግለፅ ይከብደኛል። በቃ ግምስ ብሎ ተናደብኝ። ፈልጌው ነው? የሆነ ሴትነቴን አታሎ የቀማኝ መሰለኝ። ግን ዝም አልኩ።

በሆነ መንገድ ራሴን እንድወቅስ ማድረግ ይችልበታል!! ቆይ መውለድ ትችላለህ ወይስ አትችልም? ተብሎ ይጠየቅ ነበር? እንደማይችል ሲያውቅ ሊያሳውቀኝ ይገባ የነበረው እርሱ አልነበር? ግን በቃ ይችልበታል። ማጣራት ነበረብኝ ብዬ ራሴን ወቀስኩ። ዝም አልኩ።

'እናት ልታደርገኝ ስለማትችል በቃኸኝ!'ይባላል? አይባልም! መሃን ስለሆነ ፈታችው ሲባል ጆሮ ላይ ጭው ይላል አይደል? ዝም አልኩ!

ለአመታት ዝም አልኩ። ስራ ይሸኘኛል። ከስራ ይመልሰኛል። ቁርስ ያበስልልኛል። ምሳ አበስላለሁ። እራት ያበስላል። እሱ ምንም ዝንፍ ያለ ነገር የለውም። ደከመኝ ያልኩ ቀን እግሬን አጥቦ አሽቶ ያስተኛኛል። ሲለው እንደሰርግ ቀኔ ተሸክሞ ወደአልጋ ይወስደኛል። ሞከርኩ። የተጋባን ሰሞን ይሰማኝ እንደነበረው ሲነካኝ ደስ የሚለኝን ፣ ሲስመኝ አልጋው የሚያምረኝን እሳት ላመጣው ታገልኩ። አቃተኝ!

ምንም ሳያወራ እራሴን እንድወቅስ ማድረግ ይችልበት የለ? እሱ እንዲህ ጥሩ እየሆነልኝ እኔ ለምን እንደሱ መሆን አቃተኝ እያልኩ ራሴን ረገምኩ። ፍቅሬ ስላለቀ ራሴን ወቀስኩ::

ፍቅር መስራት ፍቅር መስራት መሆኑ ቀርቶ ስራ መስራት ሆነብኝ። በአፌ እንቢ እንዳልለው የምሰራው ስራ አለኝ በሚል ሰበብ እሱ እንቅልፍ እስኪወስደው እየጠበቅኩ መተኛት ሆነ ልምዴ። ማምለጥ ያቃተኝ ቀን እሱ ላቡ ጠብ እስኪል ሲለፋ እንባዬን እንዳያይ እታገላለሁ። (አንዳንዴ የኔ ባል ብቻ ነው የገነት በር ይመስል የማህፀን በር ላይ እንዲህ የሚተጋው? የሚል ሀሳብ ይመጣልኛል። ተፈጥሮ እንኳን እንዴት አይነግረውም? ደርቆ እያታገለው በምራቁ እያራሰ የሚጋጋጠው የዘለዓለም ህይወት ሊያተርፍበት ነው ወይስ የስጋ ደስታ?)

እንደደነዘዝኩ ብዙ ዓመት ዓመትን ደረበ።
በትዳር ብዙ የቆየች አብራኝ የምትስራ ሴትን "እሱ ነገር እንዴት እየሄደልሽ ነው?" ብሎ መጠየቅ ያምረኝና ስንቴ ከአፌ እመልሰዋለሁ።

ከብዙ እንዲህ ያለ ቀናት በኋላ አለቃዬ ሊያማልለኝ ጀመረ። የሆነ እለት እጄን ሲነካኝ ባሌ ድሮ ሲነካኝ የሚሰማኝ እሳት ተሰማኝ። ባልሰማ አለፍኩት። ግን ሰምቼዋለሁ! ወላ ፈገግ ብያለሁ ለራሴ 'ለካ የሆነ ነገር ጎድሎኝ አይደለም።' አልኩ:: ጭራሽ ይሄ ነገር ከመሽኛነት ውጪ ለራሴ ጥቅም ላላውለው ነው ብዬ ተስፋ ቆርጬ ነበራ!! ባለግኩ!

ከቅሌቴ በኋላም እሱ ዝንፍ ያለ ነገር የለውም። ሳይናገር ራሴን እንድወቅስ ማድረግ ይችልበት የለ? ዝምታው "አየሽ ብትሄጂብኝም ስለማፈቅርሽ እንዳጣሽ አልፈልግም" የሚል መልእክት አለው።

ዛሬ ልፋቱ ይቅርብኝ ያልኩ ቀን ያለ ምንም ቃል "ምነው ለኔ ሲሆን ነው? ለማንም ጠረጴዛ ላይ አንጋለሽው አልነበር?" የሚል መልእክት ያስተላልፍልኛል። እንዴት ነው ግን ሳያወራ መልእክቱ የሚደርሰኝ? እናቴ ቤት ሄድኩ።

የሆነውን እና የሚሰማኝን ሁሉ ለእናቴ ነገርኳት። ከሁሉም አብልጣ የሰማችኝ ከአለቃዬ ጋር መባለጌን ነው። ዘገነንኳት።

"ይሄን ጉድሽን ለራስሽ እንኳን ደግመሽ እንዳትናገሪ! በይ ሂጂና ይቅርታ ጠይቂው! እንዴት ያለው እግዚአብሄር የባረከው ነው? ከነዚህ በደልሽ ልቀበልሽ ማለቱ? ደሞ ካንቺም ብሶ ቤትሽን ለቀሽ ትወጫለሽ?" አለችኝ። እሱ ይቅርታ እስክጠይቀው አልጠበቀም። እናቴ ቤት ድረስ መጣ። ምንም እንዳልተፈጠረ ስሞኝ ይዞኝ ተመለሰ።

ስንኖር .....ስንኖር ብዙ ስንኖር ነው የስልኩን መልእክት ያገኘሁት።

የሆነ ስርየት የሆነልኝ የመሰለኝ። እነሆ ሀጥያቴ በሀጥያቱ ታጠበ ......

የሚገርመው አልጨረስንም ...

#Meri feleke

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
2.2K viewsAbela, 17:37
Open / Comment
2021-10-03 16:49:00 ባሌ እንዳመነዘረብኝ ባወቅኩ ጊዜ እጅጉን ደስ አለኝ!! (ርዕስ ነው!!) "ቦታችን በተለመደው ሰዓት እጠብቅሃለሁ:: አፈቅርሃለሁ!" የሚል መልዕክት ነው እንዲህ ያስቦረቀኝ!! እሱ ጏዳ ቁርስ እያበሰለ የሚያማስለው የመጥበሻ ድምፅ ይሰማኛል:: ስልኩ መልእክት ሲቀበል ድምፅ አሰማ ያለወትሮዬ እጅ ጥሎኝ ስልኩን አነሳሁት:: አንደኛ የራሳቸው ቦታ አላቸው! እኔና እሱ የኛ የምንለው ቦታ ኖሮን አያውቅም!!…
675 viewsAbela, 13:49
Open / Comment
2021-10-03 14:39:19
በ ብስራት FM 101.1 ላይ በኤፍሬም_የማኔ እና በፍቅር_ይልቃል አቅራቢነት ተወዳጅነት ያተረፈው ትሪቡን ስፖርት አሁን ደሞ በቴሌግራም ቻናላችን መጣ ይህን ሊንክ በመክፈት መግኘት ይችላሉ።::
https://t.me/joinchat/RU8rzd2SuDnHu0Id
723 viewsAbela, 11:39
Open / Comment