🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ገራዶ ሚዲያ

Logo of telegram channel geradomedia — ገራዶ ሚዲያ
Logo of telegram channel geradomedia — ገራዶ ሚዲያ
Channel address: @geradomedia
Categories: News
Language: English
Subscribers: 679
Description from channel

🔸ሁሉን አቀፍ የመረጃ ምንጭ!🔸
✍ ፃፉልን @geradomediabot
fb.com/geradomedia
twitter.com/geradomedia

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages 16

2021-04-15 13:12:56 ገራዶ ሚዲያ pinned « አሁን online ያላችሁ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው ለወጣ 100 ብር ካርድ ለወጣ 50 ብር ካርድ ለወጣ 25 ብር ካርድ ዝግጁ ከሆናችሁ #ጀምር የሚለውን ይጫኑ!»
10:12
Open / Comment
2021-04-15 13:12:52 ሁሴን ፋሽን

ሁሴን ፋሺን የተለያዮ የሃገር ባህል ለብሱችን በፈለጉት ደዛይን እንሰራለን። የወንድም ሁነ የሴት ለብሱቺን እንሰራለን በታላቅ ቀናሺነንስራለን በ ሃገር ወስጥም ሁነ ከ ሃገር ውጭ ቢሁኖም ባሎበት ሁነው የዘዙን ከእርሰወም የሚጠበቀው የፈለጉትን ደዛይን መርጠው የላኮለን እናስደስተወታለን።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ! (0913201535/0911580725)

ቻናላችንንም ይቀላቀሉ
t.me/joinchat/UJAvBcc_BUZM5p3B
601 viewsGashu, 10:12
Open / Comment
2021-04-15 13:12:40 አሁን online ያላችሁ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው

ለወጣ 100 ብር ካርድ
ለወጣ 50 ብር ካርድ
ለወጣ 25 ብር ካርድ

ዝግጁ ከሆናችሁ #ጀምር የሚለውን ይጫኑ!
554 viewsGashu, 10:12
Open / Comment
2021-04-14 21:08:30
አብዛኛው የአዲስአበባ ሕዝብ የምርጫ ካርድ አልወሰደም!

ሊጠናቀቀ 1 ሳምንት በቀረው የምርጫ 2013 የመራጮች ምዝገባ እስካሁን በአዲስ አበባ የምርጫ ካርድ የወሰዱ መራጮች ብዛት አነስተኛ ነው ተባለ። ከተጀመረ ሶስተኛ ሳምንቱን ሊይዝ በተቃረበው የመራጮች ምዝገባ በርካታ ሰው አለመመዝገቡን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ አስታውቋል።

በዚህ ጊዜ ውስጥ በአዲስ አበባ የተመዘገበው ሰው ብዛት 200 ሺ 903 ብቻ እንደሆነ የቦርዱ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ ተናግረዋል። ይህም ማለት አብዛኛው የአዲስ አበባ ሕዝብ የምርጫ ካርድ አልወሰደም።

እስካሁን የተመዘገቡ የመራጮችን ቁጥር “አነስተኛ” ሲሉ የጠሩት የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢዋ፤ “በነበሩት ቀናትና በነበሩት ጣቢያዎች ላይ ይሄ ብቻ መመዝገብ አልነበረበትም” ሲሉ ለፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ባደረጉት ገለጻ ላይ አስረድተዋል።

ቦርዱ ወደ 24 ሺህ ገደማ ምርጫ ጣቢያዎች እስካሁንም አለመከፈታቸውን በዛሬው ስብሰባ ላይ አስታውቋል። በአዲስ አበባ ከተማ 1 ሺ 848 የምርጫ ጣቢያዎች ተከፍተው አገልግሎት ይሰጣሉ ተብሎ የነበረ ቢሆንም እስካሁን ድረስ 186ቱ አለመከፈታቸውን ቦርዱ መግለፁን ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘግቧል።

ማህበረሰቡ ለምንድን ነው ካርዱን የማያወጣው??

t.me/geradomedia
780 viewsGashu, edited  18:08
Open / Comment
2021-04-14 21:08:23 ገራዶ ሚዲያ pinned « አሁን online ያላችሁ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው ለወጣ 100 ብር ካርድ ለወጣ 50 ብር ካርድ ለወጣ 25 ብር ካርድ ዝግጁ ከሆናችሁ #ጀምር የሚለውን ይጫኑ!»
18:08
Open / Comment
2021-04-14 21:08:22
Big News For Ethiopian Students Who are Willing To study In Poland

We are official partners of the polish universities.We are responsible for handling international students seeking admission into the university.

Another big news (specially for 12+1 students)

Here is the golden opportunity,

50% discount for all
50% plane fare covered for all
come with 3 of your friends get free plane ticket
get priority for your process (12+1 students)

Note: processes take only 1 month

Don't miss this golden opportunity

If you wish to proceed, kindly Visit Our Office: Hawassa central Grand mall #214.

Give us a call

@kiMesi 0986520831

Join our Channel t.me/libanconsultant
620 viewsGashu, 18:08
Open / Comment
2021-04-14 21:08:15 ሁሴን ፋሽን

ሁሴን ፋሺን የተለያዮ የሃገር ባህል ለብሱችን በፈለጉት ደዛይን እንሰራለን። የወንድም ሁነ የሴት ለብሱቺን እንሰራለን በታላቅ ቀናሺነንስራለን በ ሃገር ወስጥም ሁነ ከ ሃገር ውጭ ቢሁኖም ባሎበት ሁነው የዘዙን ከእርሰወም የሚጠበቀው የፈለጉትን ደዛይን መርጠው የላኮለን እናስደስተወታለን።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ! (0913201535/0911580725)

ቻናላችንንም ይቀላቀሉ
t.me/joinchat/UJAvBcc_BUZM5p3B
674 viewsGashu, 18:08
Open / Comment
2021-04-14 21:08:03 አሁን online ያላችሁ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው

ለወጣ 100 ብር ካርድ
ለወጣ 50 ብር ካርድ
ለወጣ 25 ብር ካርድ

ዝግጁ ከሆናችሁ #ጀምር የሚለውን ይጫኑ!
674 viewsGashu, 18:08
Open / Comment
2021-04-14 17:34:38
#ምርጫ_ካርድ

"6ኛው ብሔራዊ ምርጫ ሊከናወን ጥቂት ሳምንታት ብቻ ቀርተውታል። ዜጎች የመምረጥ ዴሞክራሲያዊ መብታቸውን በመጠቀም ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ይጠበቃል። የሕገ መንግሥታችን አንቀጽ 38 ሁሉም ኢትዮጵያዊ የመምረጥና የመመረጥ መብት እንዳለው ይደነግጋል። የሀገራችንን የነገ ዴሞክራሲ ለመወሰን፣ ዛሬ የመራጮች ምዝገባ መታወቂያ ካርድ እናውጣ። ካርድ ለማውጣት ነገ አትበሉ፤ ነገ ከዛሬ ይጀምራል።"

- ጠ/ሚ አብይ አህመድ

t.me/geradomedia
499 viewsGashu, 14:34
Open / Comment
2021-04-14 11:17:45
በዝግ እንወያይ” - የሱዳኑ ጠ/ሚ አብደላ ሀምዶክ

የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ለግብጽ ጠቅላይ ሚኒስትር ሙስጠፋ ማድቦሊ እንዲሁም ለኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በአስር ቀናት ውስጥ “በዝግ እንወያይ” የሚል ጥሪ አቀረቡ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ከ10 ባልበለጡ ቀናት ውስጥ ተገናኝተን የድርድሩን ሂደቶች እንገምግም” ብለዋል፡፡ “በ2015ቱ የመርሆዎች ስምምነት መሰረት ወደፊት ለመራመድ በሚያስችሉን አማራጮች ላይ ተወያይተን እንስማማ፤ ፖለቲካዊ ቁርጠኝነታችንንም እናድስ” ሲሉም ነው ሃምዶክ ጥሪ ያቀረቡት፡፡

ጥሪው የቀረበው በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚደረጉት ተደጋጋሚ የሶስትዮሽ ድርድሮች “ውጤታማ ሳይሆኑና ስምምነት ላይ ሳይደረስ ዓመታት በመቆጠራቸው” ነው፡፡

ሃምዶክ ለኢትዮጵያ እና ለግብጽ አቻዎቻቸው ጉዳዩን የተመለከተ መልዕክት ልከዋል፡፡ በመልዕክቱ “የግድቡ የግንባታ ስራ ከላቀ ደረጃ ላይ በደረሰበት በዚህ ጊዜ የሚደረጉት የሶስትዮሽ ድርድሮች የመጨረሻ ደረጃ ላይ ደርሰዋል” ያሉ ሲሆን “ቀጣይ ስራዎች ከመጀመራቸው በፊት ከስምምነት ላይ መድረሱ ‘አስቸኳይ እና እጅግ አስፈላጊ’” እንደሆነ ገልጸዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ድርድሩ ያለአንዳች የስምምነት ውጤት 10 ዓመታትን ማስቆጠሩ “የሚያስቆጭ ነው” ስለማለታቸውም ነው ከፅህፈት ቤታቸው የተገኘው መረጃ ያመለከተው፡፡ #AlAin

t.me/geradomedia
566 viewsGashu, 08:17
Open / Comment