🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ገራዶ ሚዲያ

Logo of telegram channel geradomedia — ገራዶ ሚዲያ
Logo of telegram channel geradomedia — ገራዶ ሚዲያ
Channel address: @geradomedia
Categories: News
Language: English
Subscribers: 679
Description from channel

🔸ሁሉን አቀፍ የመረጃ ምንጭ!🔸
✍ ፃፉልን @geradomediabot
fb.com/geradomedia
twitter.com/geradomedia

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages 13

2021-04-20 22:31:25
#ጅምላ_ፍረጃ

ማንንም ህዝብ በጅምላ ከመፈረጅ እንቆጠብ! አለም ላይ ህዝብ መጥፎ ሆኖ አያውቅም/አይሆንምም። በሁሉም ህዝብ መሀል ያሉ አልጠግብ ባይ ፖለቲከኞች ግን፤ ለሆዳቸው ሲሉ ህዝብን ለማራራቅ ይሞክራሉ። አልጠግብ ባይ ፖለቲከኞች ላይ እናተኩር! ህዝብን በጅምላ አንፈርጅ!

#ህዝብን_ለቀቅ_አድርጉ #ኢትዮጵያ_ታሸንፋለች

t.me/geradomedia
570 viewsGashu, 19:31
Open / Comment
2021-04-20 19:44:08
#ምርጫ_ቦርድ

የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የመራጮች ምዝገባን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ለሚቀጥሉት 15 ቀናት እስከ ሚያዝያ 26 ቀን 2013 ድረስ በሚከተለው ሊንክ ገብተው መመዝገብ እንደሚችሉ ተጠቅሷል።

የመመዝገቢያ ሊንክ - http://www.nebe.org.et/ovrs

t.me/geradomedia
400 viewsGashu, 16:44
Open / Comment
2021-04-20 19:44:02 ይህችን ምርጥ ቻናል ተቀላቀሏት! የፈለጋችሁትን ታገኙባታላችሁ!

ለመቀላቀል t.me/joinchat/RAn9b5UCOVFhyJKe
385 viewsGashu, edited  16:44
Open / Comment
2021-04-20 14:18:25
#ሰበር: ፕሬዝደንት ኢድሪስ ዴቢ ተገደሉ!

ላለፉት 30 ዓመታት ቻድን የመሩት ፕሬዝደንት ኢድሪስ ዴቢ በአማጺ ኃይሎች መገደላቸውን የሀገሪቱ መከላከያ ማስታወቁን አል ዓይን ዘግቧል። ፕሬዝደንቱ የመንግስት ኃይሎች ከአማጺያን ጋር እያደረጉ ባለው ጦርነት ተመተው መገደላቸውን ነው መከላከያ ሠራዊቱ በሀገሪቱ ብሔራዊ ቴሌቪዥን ይፋ ያደረገው፡፡

ፕሬዝዳንቱ በሀገሪቱ በተካሄደው ምርጫ፤ እስካሁን ከተቆጠረው 80% ድምጽ 79% የሚሆነውን በማግኘት ማሸነፋቸው በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጎ ነበር፡፡

t.me/geradomedia
464 viewsGashu, 11:18
Open / Comment
2021-04-20 10:18:49
#ወልዲያ

ሰሞኑን በሰሜን ሸዋ የአማራ ህዝብ ላይ የተደረገውን ጥቃት በመቃወም በወልዲያ ሰላማዊ ሰልፍ እየተደረገ ነው። በሰልፉ ላይ ከተገኙት መፈክሮች ውስጥ "የኦሮሚያ ልዩ ዞን በአስቸኳይ ይፍረስ፣ የአማራ ክልል አመራሮች የአማራን ህዝብ አይወክሉም፣ ዶ/ር አብይ አህመድ በዘር ማጥፋት ወንጀል ይጠየቅ" እና ሌሎችም ይገኙበታል።

#ሰላማዊ_ሰልፍ

t.me/geradomedia
153 viewsGashu, edited  07:18
Open / Comment
2021-04-19 23:19:12
"ኢትዮጵያን መበታተኛው ሰአት አሁን ነው" - የግብፅና የሱዳን ሙህራኖች ወግ

የግብፅና ሱዳን ሙህራኖች "ኢትዮጵያ፣ ቴሌቪዥን ላይ እንጅ መሬት ላይ የለችም፣ ኢትዮጵያ በካርታ ላይ እንጅ በህዝቦቿ ልብ ላይ ከቀን ወደቀን እየተፋቀች ያለች አገር ናት ማለት ይቻላል። ይህ ለግብፅና ሱዳን እጅግ የሚጠቅም አጋጣሚ ነው" ይላሉ። ከሱዳን መሬት ተቆርሶ ወደ ኢትዮጵያ የተካለለውን ቤንሻንጉል ክልልን፣ በሪፈረንደም መመለሻው ሰአትም አሁን ነው ይላሉ።

"በኢትዮጵያ ህገ መንግስት አንቀፅ 39 ክልሎች እስከመገንጠል ድረስ ይፈቀዳል። የቤንሻንጉል ህዝብ የሚደረስበትን የመብት ረገጣ በመቃወም አሁን ወደ ሱዳን እየተሰደደ ነው። ይሄንን የተሰደደ ህዝብ አደራጅቶ ለመብቱ ታጋይ እንዲሆን ማድረግ የግብፅና የሱዳን መንግስት ስራ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የመገንጠል ጥያቄ የሚያነሱ በሽምቅ ውጊያ ላይ ያሉ ሀይሎችን መርዳት የሱዳንና ግብፅ ግዴታ ጭምር ነው"ም ይላሉ።

"ይህንን ማድረግ የምንችለው ደግሞ አሁን እየተዳከመ ባለው መንግስት እጅ ላይ ነው። በናይል ወንዝ ላይ ያለንን ጥቅም ማስከበር የምንችለው አሁን እጃችን ላይ ባለው አማራጭ ነው"ም ሲሉ ሰማናቸው።

እነዚህ ሙሁራኖች ሱዳናዊው ዶክተር "Elamin Shingral" እና ግብፃዊው "ለኒያያ ኢብራሂም" ይባላሉ። ሁለቱም በሀገራቸው የደህንነት መስሪያ ቤት ውስጥ እጃቸውን ሰደው የመንግስታት አማካሪ ናቸው!

ካለንበት ይልቅ የሚደግሱልን እጅግ የከፋ ነው!

Via Suleman Abdel

t.me/geradomedia
281 viewsGashu, edited  20:19
Open / Comment
2021-04-19 23:19:04 ይህችን ምርጥ ቻናል ተቀላቀሏት! የፈለጋችሁትን ታገኙባታላችሁ!

ለመቀላቀል t.me/joinchat/RAn9b5UCOVFhyJKe
250 viewsGashu, edited  20:19
Open / Comment
2021-04-19 22:14:28
#DrAbiyAhmed

"የትግራይ ክልልን መልሶ የመገንባት ሥራ የበርካታ አካላትን፣ በተለይም የክልሉ ተወላጆችን ተሳትፎ ይሻል። ዛሬ ጠዋት በአዲስ አበባ ከሚኖሩ የትግራይ ተወላጅ የንግድ ተቋማት ባለቤቶች እና ምሁራን ጋር ተገናኝቼ በወቅታዊ ጉዳዮች እና በትግራይ ክልል ሁኔታ ላይ ውይይት አድርገናል።"

- ጠ/ሚ አብይ አህመድ (ዶ/ር)

t.me/geradomedia
422 viewsGashu, 19:14
Open / Comment
2021-04-19 20:44:58
#ኮምቦልቻ

ከቃሉ ወረዳ ደጋን ከተማ በመነሳት በሰሌዳ ቁጥር 16221 አማ ዶልፊን ተሽከርካሪ ላይ ተሳፋሮ ወደ ኮምቦልቻ ከተማ እየተጓዘ የነበረ አንድ ግለሰብ ቀበሌ 08 ሙጢ ቆሎ ኬላ ሲፈተሽ በፌስታል 557 የክላሽ ጥይትና 2 የጥይት ካርታ ይዞ ተገኝቷል። ግለሰቡ ከእነ ጥይቱ በቁጥጥር ስር የዋለው ትናንት ከጠዋቱ 2:00 ነበር። በሁሉም አካባቢዎች ከአህያ ጭነት እስከ ግመል፣ ከባጃጅ እስከ ሎቤድ ቢፈተሹ የጦር መሳሪያ የሚጠፋባቸው አይመስልም። ለሠላም ጥንቃቄ ማድረግ በአንድ አካል ላይ የሚጣል አይደለም፤ ሁሉም ሊተባበር ይገባል።

መረጃው ከኮምቦልቻ ኮሙኒኬሽን የተገኘ ነው።

t.me/geradomedia
914 viewsGashu, 17:44
Open / Comment
2021-04-19 20:44:43 ይህችን ምርጥ ቻናል ተቀላቀሏት! የፈለጋችሁትን ታገኙባታላችሁ!

ለመቀላቀል t.me/joinchat/RAn9b5UCOVFhyJKe
873 viewsGashu, edited  17:44
Open / Comment