Get Mystery Box with random crypto!

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Channel address: @bewketuseyoum19
Categories: Courses & guides
Language: English
Subscribers: 128.65K
Description from channel

➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@bewketuseyoum19
Buy ads: https://telega.io/c/bewketuseyoum19
For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot
Thank you!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 172

2022-01-02 22:34:41 ዝም ባለ አፍ ዝንብ አይገባም ወይስ ካለመናገር ደጅ አዝማችነት ይቀራል? [ርዕስ ነው]

በሁለት ምሳሌ ውስጥ ስዋዥቅ ሰንብቼ
መወሰን ቢያቅተኝ ይህን ያንን ብዬ
ዝንብ እንዳይገባብኝ ዝም ማለት ሲዳደኝ
ሹመቱ በልጦብኝ አጓጓኝ መሰለኝ
ምርጫዬን ግን እንጃ በቅጡ አላውቅም
ሹመት ፈልጋለው ዝንብም ግን አልወድም
ፈርዶብኝ ተረቱን አውቄ ፈታኝ ቢሆንብኝ
አንዱን 'ይሄ' ብሎ መምረጡ ቢርቀኝ
ሹመቱ ዘለለኝ የዝንብ ጥላቻዬን በእጅጉ ተረድቶ
ዝንቡም ጥሎኝ ሸሽ መስገብገቤን አይቶ፡፡

Nuniyat
@yetyelele1

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
1.3K viewsAbela, edited  19:34
Open / Comment
2022-01-02 17:12:14 ርዕስ የለውም............

ያኔ
ጦርነት ሳይከበን ሳይከፋፈል ሀገር
እኔ ካንቺ ሳርቅ
አንቺም ሳትርቂ እንዋደድ ነበር
ጊዜ ጊዜን ወልዶ ሰፋና ነገሩ
አንቺም ከሌላ ሰው ኪዳን አሰርሽ አሉ።

ያኔ ልጆች ሁነን
በቁርባን ተጋብተን
ብዙ ሃብት አካብተን
2..3..4..ወይም ደርዘን
ልጆች አንወልዳለን ተባብለን ነበር።

ቀን ቀንን ሲወልደው ሲሻገሩ አመታት
በአባቶቻችን ጠብ ቀረብን ለቅጣት
ያነ ሁሉ ጊዜ...ያ ሁሉ ዝማሬ
ለካ ለዚ ነበር
ምነው ባላወኩሽ ልንለያይ ነገር...

ጥቂት አመት በፊት በተስኪያን ተሳልመን
በዘንባባ ቅጠል
ያለ ሽማግሌ ኪዳናችን አስረን
ላልለይሽ ቃል ገባው
ላትለይኝ ቃል ገባሽ
ታቦታትን ጠራው
ታቦታትን ጠራሽ
ጊዜ ጣለንና
ዛሬ ተለያይተን አንቺም ሌላ አገባሽ።

ስሚኝ ይኸውልሽ
አንድ ላይ እያለን እንዋደድ ነበር
ምትለዋ ስንኝ ታጠራጥረኝ ጀመር
ብንዋደድ ኑሮ...
ስሟ ተጠርቶ እንኳ ማትጠገብ ሃገር
ዘር ምክንያት አድርገን አንጣላም ነበር. ...

በዘር ተመስርቶ ፍቅር ከጀመረ
የሃበሻነት ደሙ እንዲህ ከባከነ
ፍቅር ድሮ ቀረ።
ያብሮነት ህግጋት ተሻረና ውሉ
አንቺም ከሌላ ሰው ኪዳን አሰርሽ አሉ።

ዮኒ
ኣታን @yonatoz
230 viewsAbela, 14:12
Open / Comment
2022-01-02 13:30:55 ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ መንፈሳዊ ጥቅሶችን ይፈልጋሉ? ተቀላቀሉን
482 viewsMerry G, 10:30
Open / Comment
2022-01-02 13:16:21 ድንግሌ ወዴት ሄደ...?

የኔ ቆንጆ አፈቅርሻለሁ ሲለኝ አምኜዉ ነበር..የተለየ ስሜት እንዲሰማኝ ያደርገኛል..በጆሮዬ እያንሾካሾከ በጣም ዉብ ነሽ ሲለኝ ፍፁም አመንኩት..የተከራያት ቤቱ ተገኝቻለሁ..ቤቱ ጠባብ እና እንደነገሩ ናት እኔ ግን ከገነት በላይ እወዳት ነበር ያቺ ክፍል ህይወቴን ሲኦል እንደምታደርገዉ በምን አዉቄ...ድንገት ተጠምጥሞብኝ ከንፈሬን ሲጎርሰዉ አልከለከልኩትም እየተስገበገብኩ አቃተትኩለት እንጂ..በላብ ተጠምቄ ነበር...ማቃሰቴ ሲጨምር ቅስር ያሉትን ጡቶቼን ይጨብጠዉ ጀመር...ደስታ ዉስጥ ነኝ...ቡሌኖቼን የፈታታቸዉ ያህል እያበለሻሸኝ ነዉ.. ምንም ማድረግ አልቻልኩም ድምፄን ከፍ አድርጌ ከማቃሰት ዉጭ..አዎ እጁ ከእንብርቴ በታች እየተንሸራሸረ ነዉ...Read more

ሙሉዉን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
587 viewsMerry G, 10:16
Open / Comment
2022-01-02 13:15:44
የሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎች የሚቀርብበት ልዩ ቻናል እነሆ https://t.me/joinchat/Um9mmR81cbbjYTFk ተቀላቀሉን።
707 viewsMerry G, 10:15
Open / Comment
2022-01-02 12:23:13 እናት ኢትዮጵያዬ
አናቴ ሀገሬ ስልሽ እውነት እደ መሀተቤ
 አልጣሽ ከውስጤ ከልቤ
 እማ አንችን ሳስብ ሂወቴ በሙሉ በደስታ የተሞላ
ለምንድነው ግን ባንቺ ልጅሽ በጭቃኔ የተሞላ
እናቴ ሁልም አጠፊም ከቤቴ
እናቴ ሀግሬ አልጣሽ እስከለሞቴ
ሁሉም ሀገር አለው ኩራቴ እናቴ ሀግሬ የሚለው
እኛም ከአንቺ ሌላ ወዴት ነው ምንሄደው
 እኛ ተመርጠን አደረግሽን ያንቺ መገኛ
አንቺ የእውነት መገኛ ስቱን አደረግሽ ደስተኛ
ህልሜን እውን እያረኩ ሁሌም እላለው ባንቺ አሜን
ደግሜ ደጋግሜ ተመስገን እላለው አንችን ለፈጠረልን
 ባንቺ መፈጠር መነኛ እድል ነው
ውብ አርጎሽ የፈጠረሽ እግዚአብሔር ነው
እስኪ ያልፍ ያለፋል እንዳለ የሀገሬ ሰው ምን አለ ቢታገሰው
 ኢትዮጵያ የእውነት መፈጠሪያ ብቻ
ሁሉም አምጪ ብቻ እናቴ የሚል የለም ሆዳም ብቻ
አንቺ ያየሺውን ስቃይ አላይ ባንቺ እማ
ሀገሬ አንቺን ሊያጠፋ የተነሳው ጁንታ እነደ ጨው ይሙዋማ
ቀን አልፎ አንቺም ሲያልፍልሽ ያኔ ሁሉም ነው እናቴ የሚልሽ
እኛ ግን ሁሌም ከጎንሽ አርጎናል ድንቁ ፈጣሪሽ


የሀገራቹን ፍቅር በ commet ግለፁልኝ


For conant me @D_A_R_K_Skin_7
ሔኖክ ሰይፉ

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
1.2K viewsAbela, 09:23
Open / Comment
2022-01-02 11:43:33 ድንግሌ ወዴት ሄደ...?

የኔ ቆንጆ አፈቅርሻለሁ ሲለኝ አምኜዉ ነበር..የተለየ ስሜት እንዲሰማኝ ያደርገኛል..በጆሮዬ እያንሾካሾከ በጣም ዉብ ነሽ ሲለኝ ፍፁም አመንኩት..የተከራያት ቤቱ ተገኝቻለሁ..ቤቱ ጠባብ እና እንደነገሩ ናት እኔ ግን ከገነት በላይ እወዳት ነበር ያቺ ክፍል ህይወቴን ሲኦል እንደምታደርገዉ በምን አዉቄ...ድንገት ተጠምጥሞብኝ ከንፈሬን ሲጎርሰዉ አልከለከልኩትም እየተስገበገብኩ አቃተትኩለት እንጂ..በላብ ተጠምቄ ነበር...ማቃሰቴ ሲጨምር ቅስር ያሉትን ጡቶቼን ይጨብጠዉ ጀመር...ደስታ ዉስጥ ነኝ...ቡሌኖቼን የፈታታቸዉ ያህል እያበለሻሸኝ ነዉ.. ምንም ማድረግ አልቻልኩም ድምፄን ከፍ አድርጌ ከማቃሰት ዉጭ..አዎ እጁ ከእንብርቴ በታች እየተንሸራሸረ ነዉ...Read more

ሙሉዉን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
166 viewsMerry G, 08:43
Open / Comment
2022-01-02 11:41:39
​​​⩩⩩⩩ ባዶ ተስፍ ⩩⩩⩩
እነሆ በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው
ልብ አንጠልጣይ አዲስ የፍቅር ታሪክ
ይዘንላቹ መተናል። ባዶ ተስፍ
ሊያመልጦት አይገባም!!
ከመጀመሪያ ጀምሮ ለመከታተል
ከታች ክፍል ⓵ የሚለውን
ይጫኑት።
263 viewsMerry G, 08:41
Open / Comment
2022-01-02 08:11:08 አደራ

ከእግዜሩ ተጣልቶ
እንኳን ያልበሰለን ፤ የበሰለን ቀርቶ

አንድ ጉርሻ ላንቀምስ
የአስር ህፃን ቀለብ ፤ ለአንድ ልጅ ስናጎርስ
ስስት ስንናዘዝ
እንደ ሀብት ፤ እንደ ውረስ
ከሃጢአት መሶብ ፤ ማእድ ስንቋረስ
ክፋት ስንዳራ
ከሰማዩ መንግስት ፤ እንዳንቀር አደራ


አቤል ታደለ

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
1.2K viewsAbela, 05:11
Open / Comment
2022-01-02 00:13:06 የሳመኝን ሰው እንኳን ስሙን መልኩ እንኳን የሚታወሰኝ ከናይት ክለቡ  እልፍ የሚሽከረከር መብራት ቀለማት ጋር ተበውዞ ነው።……

የዘጠኝ ዓመት ፍቅረኛዬን ከንፈር ያስከዳኝን አሳሳሙን ግን……

ፍቅረኛዬን አልኩ እንዴ? ኸረ ከሁለት ሳምንት በኋላ የማገባው እጮኛዬ ነው። ማለቴ ነበር ማታ ያ ከይሲ እስከሳመኝ ደቂቃ ድረስ……see and read more
407 viewsMerry G, 21:13
Open / Comment