Get Mystery Box with random crypto!

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Channel address: @bewketuseyoum19
Categories: Courses & guides
Language: English
Subscribers: 128.58K
Description from channel

➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@bewketuseyoum19
Buy ads: https://telega.io/c/bewketuseyoum19
For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot
Thank you!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 173

2022-01-02 00:13:06
ሴክስ ምናምን ብለን አንዋሽም ስሜትን የሚገልፁ አማርኛ ጥቅሶች የሚገኝበት ቻናል ነው እመኑኝ ትወዱታላችሁ JOIN ማለት ብቻ !
https://t.me/joinchat/UVDSxnieQg-2OsJO
416 viewsMerry G, 21:13
Open / Comment
2022-01-01 20:13:34 ቃላት አጣውላት

ከእስክሪብቶ ጫፍ ላይ ፤ በሚወጣው ቀለም
ብሶቴን ልወጣ ፤ ህመሜን ለማከም

በነጩ ወረቀት ፤ ከሸንጎ ገትሬያት
በብእሬ ቀለም ፤ ሄዋንን ከስሻት
በቃላት ካቴና ፤ በግጥሜ ላስራት

ከኦረት ዘፊጥረት ፤ እስከ ራዕይ ድረስ
ወንጀሏን ለቅሜ፤ ከመፅሀፍ ቅዱስ

በገላዋ በውበቷ
በቀጭኑ አንደበቷ
የሄዋን ልጅ የሲፖራ
የአዳምን ልጅ ልብ አውራ
ያመጣችበትን አበሳ
በብእሬ ላወሳ

የግጥሜን እስር ቤት ፤ በፊደል ልቆልፈፍ
መያዙአን ሳስታውስ ፤ እናት የሚባል ቁልፍ

ድካሜ ልፋቴም ፤ ሆነብኝ ስንፍና
ቤት የሚመታልኝ ፤ የቃላት ካቴና
እናት በሚባል ፤ ቁልፍ ይከፈታልና


አቤል ታደለ

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
2.4K viewsAbela, 17:13
Open / Comment
2022-01-01 17:52:09 ወዬ

ለሰንበት ልዘክር የቀቀልኩት ንፍሮ
ከደጁ ሳልደርስ መሬት ተዘርሮ
የቀረ ስለቅም ሰአቱ ሄደና
መዕመን ተበተነ_ እትኡ... በሰላም ዲያቆኑ አሉና።


በትዝታ ወልዴ እንደተፃፈ


@Tizita_wolde

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
378 viewsAbela, edited  14:52
Open / Comment
2022-01-01 15:20:36 ነጻነት
ነጻነትን ስንመኝ ፤በባርነት ሆነን
ነጻነት በነጻ፤ መፈለግ ጀመርን
ዳሩ ግን አጣነው ፤ቀረ እንዳማረን
ለካ ነጻነት፤ ዋጋ ያስከፍላል
ደምን ያስፈስሳል፤ ሞትንም ያስሞታል
አንዱ ቆሞ እንዲሄድ፤ አንዱ ይገደላል
ያኔ ሰይጣን አስሮን፤ በአዳም በደል
ፅድቅም ሰራን ሀጥያት ፤ መወርወራችን ነው ወደ ሲኦል ገደል
ከሲኦል ለመውጣት፤ እስቲ ማን ይክፈል
የኛን ስቃይ አይቶ፤ የኛን መገደል
ክርስቶስ ሲደማ፤ እሱ ሲገደል
እኛን ከሲኦል አውጥቶ፤ አረገ በድል
ዛሬም ለኢትዮጵያ መቆም መቀጠል
ወታደራችን ነው ሳይፈራ እሚጋደል
ምንም ሳይበግረው በዱር በገደል
ስለዚ አስባቸው ሁሌም አስታውሳቸው
የነፃነት አርማ ባንዲራ አድርጋቸው

ዮናስ ጌታሁን

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
1.4K viewsAbela, edited  12:20
Open / Comment
2022-01-01 15:03:18 •|| የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
መዝሙሮችን ለማግኘት

•|| የቤተክርስትያንን ዶግማ እና ቀኖና ሙሉ የሚያገኙበት

•|| መዝሙሮች // ትምህርቶች // በነፃ ሚያገኙበት ቻናል ነው

❑• @Z_TEWODROS •❒
❑• @Z_TEWODROS •❒
❑• @Z_TEWODROS •❒
1.0K viewsMerry G, 12:03
Open / Comment
2022-01-01 15:02:30
የሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎች የሚቀርብበት ልዩ ቻናል እነሆ https://t.me/joinchat/aLHyVIpQPIBhYzQ0 ተቀላቀሉን።
819 viewsMerry G, 12:02
Open / Comment
2022-01-01 13:41:09 ዓይኔን ጨፍኜ - እስከምከፍተው
ስንቱ ታሪክ ነው- የተከሰተው
አፌ ላይ ሳይደርስ -ያፈስኩት ቆሎ
ስንቱ ተተክሏል- ስንቱ ተነቅሎ
በፊት በር ሲዘልቅ -ብስራት አብሳሪ
በጓሮ ገብቷል -መርዶ ነጋሪ ።

እባብ በረረ- ያለ ልማዱ
እርግብ መሬት ላይ- ሲሳብ በሆዱ
ተአምር ምልቷል- በየ ሰከንዱ
ተአምር ፈልቋል -በየመንገዱ
አንዴ ከመላክ- አንዴ ከሴጣን
ለመደነቂያ -ጊዜ ነው ያጣን።

በእውቀቱ ስዩም


ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
1.7K viewsAbela, 10:41
Open / Comment
2022-01-01 07:01:03 የፍቅር ቻናል ይቀላቀሉ
567 viewsMerry G, 04:01
Open / Comment
2022-01-01 06:53:22 እዉነተኛ ታሪኳ ነዉ በተለይ ሴቶች አንብቡት!!

ፈሪሃን እባላለሁ ሀይማኖቴን አክባሪ ፈጣሪዬን ፈሪ ነበርኩ.. 11ኛ ክፍል ስደርስ ግን ነገሮች ግልብጥብጥ አሉ..ምን መሰላችሁ ባልጠበቅኩትና ባልገመትኩት ሁኔታ ፍቅር ያዘኝ። ቴዲ ይባላል የባጃጅ ሹፌር ነዉ.. የፈለገዉን ለማግኘት ሲል ፍፁም ማንነቱን ቀይሮ ነበር የቀረበኝ...አስተዋይነቱ..ለሴት ልጅ ያለዉ እንክብካቤና የዋህነቱ በፍቅሩ እንድወድቅ አደረገኝ..አበድኩለት ልዩነታችንን ሁሉ እረሳሁት..ጁመአ(አርብ) እለት ከቲቶሪያል መልስ በባጃጁ ወደ ቤት እያደረሰኝ ሳለ ደንገት ወደ ሌላ ቅያስ ታጠፈ..ምንድነዉ አልኩት ዛሬ እንኳን ቤቴን አይልኝ ብዬኮ ነው አለኝ ፈገግ ብሎ ደስ ባይለኝም አልተቃወምኩትም..ቤቱ ደርሰን ከፍተን ገባን እቺን ትመስላለች እንግዲህ ቤቴ ለወደፊት ግን ትልቅ ቤት ይኖረናል በብዙ ልጆች እነከበባለን የኔ ዉድ ካንቺ ጋር ትልቅ ህልም አለኝ እያለ አነሆለለኝ..ወዲያው ከንፈሬ ላይ ተጣብቆ ትንፋሽ አስኪያጥረኝ ሳመኝ።ለመጀመሪያ ጊዜ ተሳምኩ ፍርሃትና ደሰታ ተሰማኝ...በድጋሜ ሳመኝ..ሰዉነቴን ዉርር አረገኝ..ነዘረኝ። ይባስ ብሎ የተከናነብኩበትን ክሪም አነሳና አንገቴን...Read more
1.2K viewsMerry G, 03:53
Open / Comment
2022-01-01 06:50:07
የአለቃ ገ/ሐናን #ታሪካቸውን እና እማይጠገቡ #ቀልዶቻቸውን ማግኘት ማንበብ ለምትፈልጉ ከታች ባሉት ሊንኮች ይቀላቀሉን

https://t.me/joinchat/aLHyVIpQPIBhYzQ0
690 viewsMerry G, 03:50
Open / Comment