🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

Channel address: @bewketuseyoum19
Categories: Courses & guides
Language: English
Subscribers: 133.01K
Description from channel

➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@bewketuseyoum19
Buy ads: https://telega.io/c/bewketuseyoum19
For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot
Thank you!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 171

2022-01-04 09:18:01 < < ምንድን ነው ብሄሩ? > >

( (አራጋው ሙሃመድ) ) # Ethiopia
አባቱ ወሎ ነው መካነ ሠላም
እናቱ ከጎጃም መርጦ ለማርያም
ጃንተከል ያደገች ጎንደሬ ናት ሚስቱ
የወለዱት ፍሬ ደቡብ ሆነ እድገቱ
ከለምለሟ ምድር አግብቶ ሲዳማ
ልጃቸው ለስራ ሄደ ወደ አዳማ
ካ'ሠላዋ ቆንጆ ተጋብተው ወለዱ
የነሱ ልጆችም በየአቅጣጫው ሄዱ
ትግራይ ሱማሌ አፋር ሄዱና ጋምቤላ
ተጋብተው ወለዱ አብሮ የሚበላ
አዲስ አበቤዎች ድሬ ላይ ፏ! ሲሉ
አፖስቶ ነው አቦ! ሀረሪ ባህሉ
ወሎ ከቤኒሻንጉል ልጅ ወልደው ካፈሩ
እስኪ የነሱ ልጅ ምንድን ነው ብሄሩ??

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
3.0K viewsAbela, edited  06:18
Open / Comment
2022-01-03 22:48:34 የፍቅር ቻናል ይቀላቀሉ
693 viewsMerry G, 19:48
Open / Comment
2022-01-03 22:42:20 ኦርቶዶንሳዊ ጥያቄዎትን የሚመልስ ድንቅ ቻናል እነሆ
የጥያቄዎቻችሁ መልስ ይሰኛል ተቀላቀሉ

https://t.me/APOSTOLICsuccession
972 viewsMerry G, 19:42
Open / Comment
2022-01-03 22:39:56 መንታ ወንድና ሴት ቢወለዱ ክርስትና እንዴት ይነሳሉ?
ሴት በወር አበባ ጊዜስ?
ወንድ ህልመ ሌሊት ቢያጋጥመው ለስንት ቀን ይረክሳል ?
ሰባቱ አጽዋማት እነማን ናቸው?
አምስቱ አዕማደ ምስጢራት ማን ናቸው?
ከአስርቱ ትዕዛዛት ውጪ ያለው ትዕዛዝ ምነው?

ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን አንፃር መልሱን ይመልከቱ
1.2K viewsMerry G, 19:39
Open / Comment
2022-01-03 22:35:02
ትልቁ እና የመጅመሪያው መንፈሳዊ የዝማሬ ቻናል ይቀላቀሉ

https://t.me/zimaremelaektm
1.1K viewsMerry G, 19:35
Open / Comment
2022-01-03 21:59:13 ቋንቋ ዘር ሆኖ

የቋንቋ ፀጋ ፥ለሰው ሲቸረው
ዘር እና ቀለም ፥ መቼ ነበረው

በፍቅር ቋንቋ ፥ የሰማይ ፀጋ
ይግባባ ነበር ፥ ከተፈጥሮጋ

ዛሬ ግን እኛ
ሰው መሆናችን ፥ ከቃል ረክሶ
በዘር መሮ ፥ ማንነት ፈረሶ

እንዳልነበርን ፥ ወንድማማቾች
ድንበር አሠመርን ፥ የአንድ እናት ልጆች
የፍቅር ልሳን ፥ ሆነ እና መና
ቋንቋ ዘር ሆኖ ፥ ለያየን እና


አቤል ታደለ
482 viewsAbela, 18:59
Open / Comment
2022-01-03 21:48:03 የፍቅር ቻናል ይቀላቀሉ
578 viewsMerry G, 18:48
Open / Comment
2022-01-03 21:43:00 ድንግሌ ወዴት ሄደ...?

የኔ ቆንጆ አፈቅርሻለሁ ሲለኝ አምኜዉ ነበር..የተለየ ስሜት እንዲሰማኝ ያደርገኛል..በጆሮዬ እያንሾካሾከ በጣም ዉብ ነሽ ሲለኝ ፍፁም አመንኩት..የተከራያት ቤቱ ተገኝቻለሁ..ቤቱ ጠባብ እና እንደነገሩ ናት እኔ ግን ከገነት በላይ እወዳት ነበር ያቺ ክፍል ህይወቴን ሲኦል እንደምታደርገዉ በምን አዉቄ...ድንገት ተጠምጥሞብኝ ከንፈሬን ሲጎርሰዉ አልከለከልኩትም እየተስገበገብኩ አቃተትኩለት እንጂ..በላብ ተጠምቄ ነበር...ማቃሰቴ ሲጨምር ቅስር ያሉትን ጡቶቼን ይጨብጠዉ ጀመር...ደስታ ዉስጥ ነኝ...ቡሌኖቼን የፈታታቸዉ ያህል እያበለሻሸኝ ነዉ.. ምንም ማድረግ አልቻልኩም ድምፄን ከፍ አድርጌ ከማቃሰት ዉጭ..አዎ እጁ ከእንብርቴ በታች እየተንሸራሸረ ነዉ...Read more

ሙሉዉን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
308 viewsMerry G, 18:43
Open / Comment
2022-01-03 21:40:34 ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ መንፈሳዊ ጥቅሶችን ይፈልጋሉ? ተቀላቀሉን
738 viewsMerry G, 18:40
Open / Comment
2022-01-03 21:39:49
➛➛➛ከዕለታት ግማሽ ቀን➛➛➛
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━

➮ በአሌክስ አብርሃም
➮በPDF የቀረበ
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━

እጅግ በጣም መሳጭ ልብወለድ
እኛ ቻናል ለይ ብቻ ይገኛል ይቀላቀሉን
873 viewsMerry G, 18:39
Open / Comment