Get Mystery Box with random crypto!

ancient history of oromoo and oromia

Logo of telegram channel etbisahusen — ancient history of oromoo and oromia A
Logo of telegram channel etbisahusen — ancient history of oromoo and oromia
Channel address: @etbisahusen
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 1.52K
Description from channel

YouTube kenya
https://youtu.be/eq2eWxR8t-w
Facebook kenya
https://www.facebook.com/ebisaahusen/

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 15

2021-09-25 22:36:29 .............አማራ ማን ነው..............
አማራ ነኝ ብሎ ራሱን የሰየመ እንጂ አማራ የሚባል ጎሳ ዘር ወይም ብሔር የለም።
ምክንያቱም አማራ የሚባለው 7ቤት ዋሎ፣ አገው፣ ሀዊ ፣ዋታ፣ቅማንት ፣ጃዊ፣ ቤጃ ፣ ኢፋት፣ ቡልጋ፣ ጡሙጋ፣ ሙረቴ፣ ጋፈታ፣
ደራ የኦሮሞ ዘር ናቸው። አማራ የሚለው ስያሜ አማሪኛ ቋንቋ ከሚናገሩ ሕዝቦች የመጣ ሥም ነው። አማሪኛ የተፈጠረው
ከግእዝ ነው። በ11 የዓለም ታሪክ መዝገብ እንደ ተረጋገጠው ግእዝ የኑቢያ ኦሮሞ ነው። በጥንት ዘመን ሰሜን እትዮጵያ ኑቢያ
ተብሎ ይጠራ ነበር። ከሰሜን ሕዝብ የግእዝና የአማሪኛ ቋንቋ ያስፋፋ የኦሮሞ ዘር የሆነው አገው ነው ። ከ11-14 ክፍለ ዘመን ለምስራቅ ጎጃም ለሰሜን ምስራቅ ለደቡብ ሸዋ ኦሮሞዎችና እና ከላይ ለጠቀስናቸው ዛሬ አማራ ነን ብለው ለሚጠሩ የኦሮሞ ጎሳዎች የክርስትና ሃይማኖት ያስተማረ አገው መሆኑን ታሪክ
ይመሰክራል።
.
አማራው የመጣው ወይም የተገኘው ትምክህተኛው ሲያንቋሸሹት ከነበረው ሕዝብ ስለሆነ ዛሬ ላይ ከቅማንት ተቀይሮ አማራ የሆነ “ቅማንት ነኝ” ወይም ““ቅማንት ነበርኩ” ማለት አይፈልግም፡፡ ከወይጦ፣ ከአገው፣ ከሽናሻ፣ ከፈላሻ፣ ከካይላ ወዘተ የተቀየረውም እንዲሁ፡፡ ስለዚህም ይህ ማንነታቸው እንዳይጋለጥባቸው ጭራቸውን ቆልፈው ይታገላሉ፡፡ወደቀደመው ማንነታቸው ከተመለሱ እንጠፋለን ብለው ስለሚየምኑ ማለት ነው፡፡ ስለሆነም አማራ ማለት ኢትዮጵኛ ማለት እንደሆነ ሌላ መሆን ደግም ጸረ ኢትዮጵኛ መሆን እንደሆን ይሰብኩናል፡፡ ቀደም በነበረው የጭቆና ቀንበራቸው ጠምደው ሊያርሱን ይፈልጋሉ፡፡
.
አማራ የሚባል በአንድ ወቅት በትምክህተኞች የተስፋፋ ሕዝብ እንጂ ብሔር አይደለም፡፡ በተለይ ደግሞ ከዛግወ ስርወ መንፍሥት መውደቅ በኋላ፡፡ ስለሆነም አማራ ውስጡ ቢከፈት ቀደም ብለው ማንነታቸውን የጣሉ ብሔር ብሔረሰብ ጥርቅም ነው፡፡ ለዚህም ማሳያ
የሚሆነው አሁን በክልሉ የሚገኙ ለዘመናት ማንነታቸውን ጠብቀው የዘለቁ ልዩ ልዩ ሕዝቦች ናቸው፡፡ ለምሳሌ ያህል፡-
ቅማንት፣ ኩንፈል፣ አዊ፣ ኽምራ፣ ካይላ፣ ፈላሻ፣ ሽናሻ፣ ዳሞት፣ ኦሮሞ፣ አርጎባ፣ ጋፋት፣ ወይጦ፣ ወዘተ መጥቀስ ይቻላል፡፡
በአጠቃልይ አማራዉ አሁን ከገባበት የማንነት ቀውስ ካለወጣ በስተቀር የትምክህተኝነት አስተሳሰብ ተሸካሚ ሆኑ መዝለቁ አይቀሬ ይሆናል፡፡ ይህን ለማድረግም ሁለት መንገዶችን ማየት
ይቻላል፡፡ አንደኛው ይህን እውነት መቀበልና ያለፈውን ታሪካዊ ስህተት ላለመድገም መጣር ይሆናል፡፡ ይህም ማለት አማራነትን እንደ ራስ ማንነት መጠቀም ይቻላል፡፡ ነገር ግን የሌሎችን
ሕዝቦች መብት በትክክል አምኖ መቀበልና ማክበር ግድ ይሆናል፡፡ ሁለተኛው መንገድ ባልሆነ የአማራነት ማንነት ተጀቡኖ
መከራ ከማየት ወደ የመጡበት የቀደመ ማንነታቸው በድፍረት መመለስ ነው፡፡ ይህኛው በእርግጥም አብሮ ሊያስከትል
የሚችለው የስነ-ልቡና ቀውስ ቢኖርም አምኖ መቀበል ግድ ይላል፡፡
Source=
#ብስሪ የአባገዳዋ ልጅ “ከአማሪኛ ቀድሞ የግእዝ ቋንቋ ነበረ። ግእዝ የመጀመሪያ የእትዮጵያ ቤተክርስቲያን ቋንቋ ነው። አስቀድሞ አማሪኛ የአገው ቋንቋ ተብሎ ይታወቃል።ዘጠነኛ ክፍለ ዘመን አክባቢ
የተፈጠረ የአገው ቋንቋ ነው። የኩሾችና የሴሜትኮች ቋንቋ ተዋህደው የአማሪኛ መሠረት
ሆኑ። አማርኛ ብሔራዊ ቋንቋ ሆኖ ከመውጣቱ በፊት የሰሜን ሕዝቦች ብሔራዊ ቋንቋቸው ግእዝ ነበር።አማሪኛ እስከ 14 ክፍለ ዘመን ድረስ በዘፈን በመዝሙርና በቅኔ በእምነት
ቤት አልተገለጸም። ምንጭ Eencyclopedia of African History and culture Volume 2 ገጽ 14
2) Hhistorically the Kushitic speaking people of Agaw/Hagahu were a distinct group living in
the Gojam and Shoa reagions. Their
language contributed to develop the
Amharic language.page 5 ምንጭ
Eencyclopedia of African History and culture Volume 2 page5 &14.
በታሪካዊነቱ ላቅ ያለ የኩሽ (ኦሮሞ) ቋንቋ
ተናጋሪ የሆነ ሃገሁ በጎጃምና በሸዋ ይኖራል። ቋንቋው ለአማሪኛ ቋንቋ እድገት
ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል ይላል የታሪክ
መረጃ።
by Gumaa Saqeta
19 views22916, 19:36
Open / Comment
2021-09-22 21:49:13
35 viewsJeremiah , 18:49
Open / Comment
2021-09-22 21:19:51

155 views000, 18:19
Open / Comment
2021-09-21 20:20:14
#አፋን_ኦሮሞ_የፌድራል_የስራ_ቋንቋ_እስኪሆን_ድረስ_በኦሮሚያ_ክልል_ፊንፊኔን_ጨምሮ_በየትኛዉም_ትምህርት_ቤቶች_አማረኛ_ትምህርት_እንዲቆም_ዳግማዊ_ግርማዊ_ንጉስ_እምዬ_ጀዋር_ወስኗል
ኤ ሰንቱ ሴራ
536 views22916, 17:20
Open / Comment
2021-09-21 00:32:23

489 views22916, 21:32
Open / Comment
2021-09-19 17:41:46
Shamaree oromo Arrose gooya umriin ishe waggaa 18 turte.isii bishaan waraabuuf
Deemaa jirtu taasa fudhamte.
May 1869 markaba H.M nymphe ja'amuun port victoria Seychelles geeffamte gabrummaaf gurguramte.
https://t.me/joinchat/AAAAAE7dzv--x9j2S4HTfw
220 views22916, 14:41
Open / Comment
2021-09-19 17:39:15 Shamaree oromo Arrose gooya umriin ishe waggaa 18 turte.isii bishaan waraabuuf
Deemaa jirtu taasa fudhamte.
May 1869 markaba H.M nymphe ja'amuun port victoria Seychelles geeffamte gabrummaaf gurguramte.
https://t.me/joinchat/AAAAAE7dzv--x9j2S4HTfw
1.1K views22916, 14:39
Open / Comment
2021-09-18 20:04:25
Suuraa bara 1935 finfinnee. Waan hedduun bara xaliyaan biya qabatee ture san oromoof irra waya turee.
352 views000, 17:04
Open / Comment
2021-09-16 21:56:08

93 views000, 18:56
Open / Comment
2021-09-16 21:54:47

95 views22916, 18:54
Open / Comment