2021-09-01 01:28:46
ዛሬ ኤቢሳ አዱኛ በመሀል ፊንፍኔ በጠራራ ጸሀይ ሽሮሜዳ ላይ የተገደለባት አለት ናት።
የኤቢሳን አዳደል፣ ገዳዮች ማንነት አንድ ከማለቴ በፊት እንደ ኤቢሳ ሁሉ ስለተገደለችው ስለሌኛዋ ሰለባ እህታችን ትንሽ ልበል.....
የተወለደችው በ1950A.l.h በምእራብ ሸዋ ባኮ ከተማ ነው፡፡
ማረሚ ሀርቀካስ፡፡
በደብረብርሀን መምህራን ኮሌጅ የመምህርነትን ሙያ በመማር እስከ 1980 መጨረሻ ድረስ በአምቦ ከተማ በመምህርነት አገልግላለች፡፡
ከደርግ መውደቅ ቦሀላ ከኦሮሞ ነጻነት ታጋዮች ጋር በመቀላቀል ውግያ ውስጥ በመዋል የምትታወቀው ሀርቀካስ በወቅቱ በትግሉ ዙሪያ የዘፈነቻቸው ሶስት ካሴቶችን ለህዝብ ያደረሰች ሲሆን "Gundoo Booree" የሚል የኦሮሞ ባህላዊ ብሂሎች(አባባሎችን) የያዘ መጽሀፍ በግሩም ሁኔታ በመጻፍ ለህዝብ አድርሳለች፡፡
.
ገመቹ እና ሌሊሴ(ኩሌ) የተባሉ የሁለት ልጆች እናት የሆነችው ማረሚ ሀርቀካስን አቅም ለየት የሚያደርገው ግጥሙንም ሆነ ዜማውን ጭምር የምትሰራቸው እራሷ ነበረች፡፡
.
በማእከላዊ፣አለም በቃኝ እና በተለያዩ እስር ቤቶች ውስጥ አስከፊ ሰቆቃ የተፈጸመባት በደከመችበት ሰአት ከእስር ብትለቀቅም ወራትን እንኳን ለመኖር እድሉን ሳታገኝ ከዚህች አለም በሞት ተለይታለች፡፡
.
በዚያ በጭለማ ዘመን የፊንፍኔ ጉዳይ የሞት ሽረት የመኖር አለመኖር እንደሆነ እንዲህ ሀቁን በዘፈኗ አስቀምጣልን ነበር፡፡
፡
፡
Yaa Oromoo tuuta kannisaa
Finffinneen keenya
Eenyuutu gadhiisaa
Yaa Bishooftu gadaa Hora irreechaaaa
mee tumsi tokkummaa Oromtichaa
Biyya gootaa falmi finffinne
qabson oromoo sirraa finiinee
biyya gootaa falmi gullalle
109 views22916, 22:28