Get Mystery Box with random crypto!

ቅኔ ያለው ትውልድ

Logo of telegram channel keney_serezoch — ቅኔ ያለው ትውልድ
Logo of telegram channel keney_serezoch — ቅኔ ያለው ትውልድ
Channel address: @keney_serezoch
Categories: Literature
Language: English
Subscribers: 1.33K
Description from channel

ለነፋሳቹ ነፋስ የሚሆኑ ነገሮችን ዝሩለት . . !
ቤቴን ቤቶ ስላረጉ አመሰግናለው!
. .

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages 13

2021-04-27 17:42:45
347 views14:42
Open / Comment
2021-04-26 23:11:45
"የተሸበሸበ ታሪኳ ማራኪ ቀለም እዳለው ዣንጥላ ካልተዘረጋ እደማያምር ገባኝ። ታሪኳን ካንድ አንቀፅ ወደ ብዙ ገፆች ላሳድገው ተነሳሁ።

ሁላችንም በምንወዳቸው ሰዎች ክብደት ልክ እንመዘናለን ።የምንወዳቸው ሰዎች ታሪክ ባንድ አንቀፅ ሲሠፈር ስንሰማ ይህ ሦፍር የኛም መሆኑን እንረዳለን።ይኼኔ፣ሆድ ብሶን ፊታችንን በመዳፍችን ቀብረን እናለቅሳለን።"

{መውረድ መውጣት-በዕውቀቱ ስዩም}


╭•❀|❀:✧๑♡๑✧❀|❀:
@keney_serezoch
@keney_serezoch
╰ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ

ፍቅር አሁን !!
357 views20:11
Open / Comment
2021-04-26 07:19:18 …………

.............በአንድ ውብ ቀን የሃሳብ ጅረት አዕምሮዬን ሲወጥረው የከተማዋን ጠርዝ ይዤ ፍርስራሹ ብቻ በቀረ አንድ የተዘነጋ ቤት በራፍ አለፍኩ፡፡

በፍርስራሹ ውስጥ አንድ ውሻ በቆሻሻውና በአመዱ ላይ ተኝቶ አየሁ፡፡ ቆዳው ቆሳስሏል፣ የተጉዳ አካሉን ህመም ሰቅዞታል። የምትጠልቀውን ፀሃይ ደጋግመው የሚመለከቱት አይኖቹ ሃፍረት፣ ተስፋ መቁረጥና ስቃይ ይነበብባቸዋል፡፡

የእንስሶችን ቋንቋ ባውቅና ሃዘኔን ልገልፅለት ብችል ብዪ እየተመኘሁ በቀስታ ተጠጋሁት። ወደ እሱ መቅረቤ ግን አስፈራውና በተልፈሰፈሱ እግሮቹ ለመነሳት እንዲሞክር አደረገው፡፡ መልሶ እየወደቀ ቁጣና ልመና በተቀላቀለበት አስተያየት ዞሮ ተመለከተኝ፡፡ አስተያየቱ ከወንድ ንግግር የጠራ፣ ከሴት እንባ የቀደመ ነበር፡፡ እንዲህ ያለኝ
መሰለኝ:

«ሰውዬ ፣ በአንተ ጭካኔ እና ክፋት ሳቢያ ብዙ ስቃይ አይቻለሁ ...

«ጉዳት ከሚያደርስብኝ እግርህ ርቄ እዚህ ከትሜያለሁ፣ አፈርና አመድ ከሰው ልጅ ልብ ይልቅ ቅን ናቸውና፣ እነዚህ ፍርስራሾች ከሰው ነፍስ የላቀ ስቃይ የለባቸውምና፡፡ ሂድልኝ፣ ህግና ፍትህ ከሌለበት ዓለም የመጣህ አንተ ...

«የአዳምን ዘር በእምነት እና በክብር ያገለገልኩ የስቃይ ቋት ፍጥረት ነኝ፡፡ የሰውን ልጅ ጠዋትና ማታ በመጠበቅ ታማኝ ጓደኛው ነበርኩ፡፡ ከአጠገቤ ሲለይ አዝኛለሁ፣ ዳግመኛ ሲመለስ በደስታ ተቀብዬዋለሁ፡፡ ከሰሃኑ በሚረግፈው ፍርፋሪ ጠግቤያለሁ፣ ከጥርሶቹ በሚወድቀው አጥንት ተደስቻለሁ፡፡ ነገር ግን ዕድሜዩ ሲገፋና በታመምኩ ጊዜ ከቤቱ አባርሮ ለምህረት የለሾቹ የመንገድ ልጆች ወረወረኝ

«የአዳም ልጅ ሆይ፣ በእኔ እና ዕድሜ በተጫናቸው ዘመዶችህ መሀል አንድነት ይታየኛል። በአፍላ ዕድሜያቸው ለሃገራቸው ተዋግተው በኋላ ላይ አፈሯን የሚገፉ አሉ፡፡ አሁን ግን የህይወታቸው ክረምት ደርሶ እርባና የለሽ ተብለው ወደ ጎን ተገልለዋል ...

«በእኔ ዕድል እና ልጃገረጅ ሳለች የወጣት ወንዶችን ልብ በምታቀልጥ ሴት መሃልም አንድነት ይታየኛል፡ በኋላ ላይም እናት እንደመሆኗ ህይወቷን በሙሉ ለልጆቿ ትሰዋለች። አሁን ግን እድሜዋ ገፍቶ ተረስታለች፡ ተገፍታለች፡፡
እንዴት ጨካኝ ነህ! የአዳም ልጅ! እንዴት ጨካኝ ነህ!!»

ዲዳው እንስሳ ሊነግረኝ የፈለገውን ልቤ ተረዳችው፡፡
{ኻሊል ጂብራን}


╭•❀|❀:✧๑♡๑✧❀|❀:
@keney_serezoch
@keney_serezoch
╰ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ

ፍቅር አሁን !!
378 views04:19
Open / Comment
2021-04-26 07:19:01
324 views04:19
Open / Comment
2021-04-25 11:49:07
ቀን / 18 8 2013 እሁድ

የሳምንቱ የቻናሉ ተንቀሳቃሽ ምስል ……………


╭•❀|❀:✧๑♡๑✧❀|❀:
@keney_serezoch
@keney_serezoch
╰ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ

ፍቅር አሁን !!
336 views08:49
Open / Comment
2021-04-25 08:27:38
ቀን / 18 8 2013 እሁድ

የሳምንቱ የቻናሉ ምስል ……………


•••••• ይናገራል ሚስጥር••••••


╭•❀|❀:✧๑♡๑✧❀|❀:
@keney_serezoch
@keney_serezoch
╰ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ

ፍቅር አሁን !!
342 views05:27
Open / Comment
2021-04-24 08:17:01
"በአገራችን ያለው ጥል የእውነትና የውሸት አይደለም።
የእግዚአብሔርና የሰይጣንም አይደለም።
የብልጥነትና የቂልነት ነው . . .
ስንዝሮ ኮምፕሌክስና ማሞቂሎ ኮምፕሌክስ . . ."
{#የስንብት_ቀለማት}

╭•❀|❀:✧๑♡๑✧❀|❀:
@keney_serezoch
@keney_serezoch
╰ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ

ፍቅር አሁን !!
434 views05:17
Open / Comment