Get Mystery Box with random crypto!

ቅኔ ያለው ትውልድ

Logo of telegram channel keney_serezoch — ቅኔ ያለው ትውልድ
Logo of telegram channel keney_serezoch — ቅኔ ያለው ትውልድ
Channel address: @keney_serezoch
Categories: Literature
Language: English
Subscribers: 1.33K
Description from channel

ለነፋሳቹ ነፋስ የሚሆኑ ነገሮችን ዝሩለት . . !
ቤቴን ቤቶ ስላረጉ አመሰግናለው!
. .

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages 5

2021-06-21 07:57:48
158 views04:57
Open / Comment
2021-06-19 06:52:26 ……………"በዘመናችን ብሄርተኝነት ማለት ሳይደክሙ የሌሎችን የድካም ውጤት መቀማት መሆኑን አውቃለው። አንድ ሰው በግሉ ስኬት መቀዳጀት ሲያቅተው በጥረታቸው ብልጫ ያስመዘገቡ ግለሰቦችን ስኬት ወደ ብሔር ስኬት ለውጦ ባዶነቱን ለመሙላት ይሞክራል። ሌላው እልም ያለ ፈሪ ሆኖ ሳለ "የበላይ ዘር" እያለ ይፎክራል። ብብቱ ውስጥ ገብተው ካልደገፉት በቀር አልጋ ላይ መውጣት የማይችል ሰውዬ፤ አበበ ቢቂላ በተነሳ ቁጥር "አበበ ኬኛ" እያለ ይኩራራል። በላይና አበበ ይስመዘገቡት ድል በላብና በደም የተገኘ የግለሰብ ጥረት ውጤት ነው። ድል በዘር አይተላለፍም የአባቶች ታላላቅነት በዘር ወደ ልጆች የሚተላለፍ ቢሆን ኖሮ ግሪኮች በዛሪይቱ የአውሮፓ እግር ሥር እንደ ጉድፍ ወድቀው ባልተገኙ ነበር። ብሔርተኝነት የግለሰብ ጥረትን ሰርቆ የራስን ድክመት ለመሙላት የሚደረግ መሰሪ እንቅስቃሴ ነው።…"

{…"ከአሜን ባሻገር" . . .በእውቀቱ ስዩም }


╭•❀|❀:✧๑♡๑✧❀|❀:
@keney_serezoch
@keney_serezoch
╰ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ

ፍቅር አሁን !!
147 views03:52
Open / Comment
2021-06-18 06:24:20
╭•❀|❀:✧๑♡๑✧❀|❀:
@keney_serezoch
@keney_serezoch
╰ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ

ፍቅር አሁን !!
182 views03:24
Open / Comment
2021-06-16 21:01:07
…………
………ለማምሻ

ሰው እጣ ፋንታውን የሚከተል ከሆነ ፤ማወቅ የሚፈልገውን ነገር ሁሉ ያውቃል።ህልምን እንዳይሳካ የሚያደርገው አንድ ብቸኛ መንገድ ውድቀትን መፍራት ነው።
እጣፈንታህን እውን በማድረግ ጉዞህ መሃል ትሞታለህ።ይህ ደግሞ የእጣፈንታቸውን ምንነት እንኳን ሳያውቁ እንደሚሞቱ ሚሊዮኖች ከመሞት በጣሙን ይሻላል።
ስለዚህ አትፍራ ውደቅ፣ ታገልና ሙት

{ከአልኬሚስቱ}


┄┉✽̶»̶̥ ͜͡ ❀❀ ͜͡»̶̥✽̶┉┄
@keney_serezoch
@keney_serezoch
┄┉✽̶»̶̥ ͜͡ ❀❀ ͜͡»̶̥✽̶┉┄

ፍቅር አሁን!
269 views18:01
Open / Comment
2021-06-16 12:07:07
እሳት የላሰ ፈተና ተፈትኜ ወጣሁኝና ፣ ውሃ የሆነ ይቺን የራኪ ንግግር አገኘው

"በህይወት ውስጥ የሚቆጨው ያላዳረጋቹት
ነገር ነው "

ለምሳቹ ማወራረጃ ትሁንልኝ!!


╭•❀|❀:✧๑♡๑✧❀|❀:
@keney_serezoch
@keney_serezoch
╰ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ

ፍቅር አሁን !!
244 views09:07
Open / Comment
2021-06-15 18:27:08 ………………
…………… ለማምሻ


". . . ይሄ ዘመን ብዙ አደናጋሪ ሀሳቦችና ፈጠራ
ዎች የሞሉበት ጊዜ ነው።ጨርሶ ማመንም ፣
ጨርሶ አለማመንም ሁለቱም ስህተት የሆኑበት።
ይሁንና መስገድ እንኳን ቢያዳግት ክብር አለመን
ፈግና ለፍርድ ትክክለኛ መሆን ተፈጥሮዋችን ግድ
ይለናል።"

{……ዓለማየሁ ገላጋይ፦ ታለ/ በእውነት ስም
ከሚለው መፅሐፉ ከገፅ -17. …………}

┄┄┉✽̶»̶̥ ͜͡ ❀❀ ͜͡»̶̥✽̶┉┄
@keney_serezoch
@keney_serezoch
┄┄┉✽̶»̶̥ ͜͡ ❀❀ ͜͡»̶̥✽̶┉┄

……ፍቅር አሁን
225 views15:27
Open / Comment
2021-06-15 18:26:58
207 views15:26
Open / Comment
2021-06-15 07:51:22
…………… ……

……… አንደኛ ፤ ታምሪን የሚባለው ዓለም አቀፍ
ነጋዴ በዘመኑ ሀብታም የነበረና በቀይ ባሕር አካባቢ ባለው የንግድ እንቅስቃሴ ላይ ተፅእኖ የነበረው ሰው ነው ፣ በዚያን ዘመን አምስት መቶ ሃያ ግመሎችና ሰባ ሦስት መርከቦች በቁጥጥሩ ስር የነበረው ሰው ነው ፤ ከንግሥት ሳባ ጋርም ቅርብ ግንኙነት ነበረው ፤ እንዲያውም የንግስተ ሳባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልንለው የምንችል ይመስለኛል ፣ ስለአካባቢው ሁኔታ በየጊዜው ለንግስተ ሳባ ያስታውቅ ነበር ፤ ታምሪንየሰሎምንን የተለያዩ ስራዎች እያስታወሰ
ይደነቅና ለንግስተ ሳባም ይነግራት ነበር ፤ ማናቸውንም ነገር ሁሉ የሚፈፅመው በመመካከር ነበርና ሹማምንቱ ሁሉ ቃሉን ይቀበሉት ነበር ፤ የሰሎሞንን ጥበብ የተሞላበት አስተዳደርና የአገሩንም ሰላም ሁሌም ይነግራት ነበር ።

ሁለተኛ ፦ ፤ ንግስተ ሳባ ከታምሪን በምትሰማው ነገር ሁሉ ልብዋ ለእውቀት ተነሣሳ ፤ ወደሰሎሞንም ሄዳ እውቀትን ለመገብየት ቆረጠች ፤ ለኢትዮጵያ ህዝብም የሚከተለውን ተናገረች:-

"ወገኖቼ ! ነገሬን አድምጡኝ ፤ እኔ ጥበብን እሻለሁ ፤ ልቤም እውነትን ትፈልጋለች ፤ በጥበብም ፍቅር ተነድፌአለው ፤ በጥበብ ገመዶችም ተይዣለው፤

……መንግስት ያለ ጥበብ አይቆምም ፣ ሀብትም ያለ ጥበብ አይጠበቅም፣. . . እኔ ጥበብን እፈልጋታለው . . ዱካዋን
እከታተላለሁ፤. . .እንፈልጋታለን ፣ እናገኛታለን ፣ እንወዳታለን . . የጥበብም ክብር ጠቢብን ማክበር ነው "

{ፕሮፌሰር መስፍን ወለደማርያም ፣ እንዘጭ !እምቦጭ!የኢትዮጵያ ጉዞ ከሚለው መፅሐፍ ከገፅ 99- 100 የተወሰደ}


╭•❀|❀:✧๑♡๑✧❀|❀:
@keney_serezoch
@keney_serezoch
╰ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ

ፍቅር አሁን !!
238 views04:51
Open / Comment
2021-06-14 19:16:57
………………
…………… ለማምሻ



┄┄┉✽̶»̶̥ ͜͡ ❀❀ ͜͡»̶̥✽̶┉┄
@keney_serezoch
@keney_serezoch
┄┄┉✽̶»̶̥ ͜͡ ❀❀ ͜͡»̶̥✽̶┉┄

……… ፍቅር ……… አሁን………
65 views16:16
Open / Comment
2021-06-14 08:06:36
​​ . . . "You wander from room to room
Hunting for the diamond necklace
That is already around your neck!"(Rumi)

“በአንገትህ ላይ ያለውን ሀብል ፍለጋ፤ ከክፍል ክፍል ትዞራለህ” ማለቱ ነው።. . . .


. . . .የሂወት ቁልፋችን እጃችን ላይ ነው የትም
መፈለግ አይጠበቅብንም . . . በሩን ለመክፈት
ግን ምርጫችን መስበር ከሆነ ሂወት አትከፋም
ምርጫህን ታከብርልሃለች. . . !

╭•❀|❀:✧๑♡๑✧❀|❀:
@keney_serezoch
@keney_serezoch
╰ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ

ፍቅር አሁን !!
117 views05:06
Open / Comment