Get Mystery Box with random crypto!

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Channel address: @bewketuseyoum19
Categories: Courses & guides
Language: English
Subscribers: 128.65K
Description from channel

➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@bewketuseyoum19
Buy ads: https://telega.io/c/bewketuseyoum19
For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot
Thank you!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 125

2022-05-26 00:07:50 ቆንጅዬ ነኝ...ቁመቴ ዘለግ ያለ..ጡቶቼ በሰርጀሪ የተሰሩ ይመስል ዉጥር ያሉ..ዳሌዬ ዉጥርጥር ያለ ሁሉምወንድ ለሀጩን የሚያዝረከርክባት አይነት ሴት ነኝ...የኔን ጡት ተንተርሶ ማንጋት የማይመኝ ወንድ የለም...ይሄ ዉበቴ በተፈጥሮ የመጣ ብቻ አይደለም እራሴዉ አቅጄበት ለፍቼም ያመጣሁት ነዉ..ለምን ወንዶችን ላጠምድበትና የበቀሌን ሰይፍ ላሳርፍባቸዉ..ዛሬ የሚጠመድ አሳ አግኝቻለሁ 50 አመት ገደማ የሆነዉ ቅሌታም ሽማግሌ መኪና ዉስጥ ነኝ..ልብሴን የማስተካክል እየመሰልኩ ጡቴን እየነካካሁት ነዉ..ቦታዉ ያልተመቸኝ እያስመሰልኩ እግሬን እየሰቀልኩት ነዉ..ጭኖቼ ጋር ያለችዉ አጭሯ ቀሚሴ ወደ ላይ እየተሸበሸበች ቀይ ፒኪኒ ፓንቴን እያሳየሁት ነዉ..ሽማግሌዉ ሲያልበዉ አስተዋልኩ...አልቻለም መኪናዉን ጥግ አሲያዘዉ..አሳዉ ወጥመዱ ዉስጥ ገባ..ጡቶቼን ተስገብግቦ ጨመቃቸዉ....Read more

ሙሉዉን ለማንበብ እዚህ ይጫኑት
572 viewsENFALOTE‌‌ ° , 21:07
Open / Comment
2022-05-26 00:05:02
• አስደሳች ዜና • !

•ማንኛውም አይነት አዲስ የአማሪኛ ዘፈኖችን የሚገኝበት ምርጥ ቻናል ነው
ከ 140,000 በላይ ተከታዮች የሉት ን ቻናል ይቀላቀሉ

https://t.me/joinchat/7b8Hl8TeX1xiMGQ0
https://t.me/joinchat/7b8Hl8TeX1xiMGQ0
417 viewsENFALOTE‌‌ ° , 21:05
Open / Comment
2022-05-25 20:37:32 እያነቡ እስክስታ
==========
(በረከት ሞላ)

በብዙዎች ምኞት፡ አይኖቹ ተጋርደው፤
የገዘፈ ፍቅሬን ፡ማየት ከተሳነው፤
ከአላቂው እውነት፡ ይጥገብ ከምኞቱ፤
ለኔ ግን ከንቱ ነው፡ ለሱ መቆየቱ።

ስለዚህ ሄጃለሁ፡እዚያ የለሁ እኔ፤
ቃሌን አጣጥፌ፡ ሳልፈራ ኩነኔ።


ምክኒያቱ ደግሞ፡ የትግስቴ ማለቅ፦
ከመኖር በስቃይ፡ተስፋ በመናፈቅ፤
እንዳትመጣ እያወኩ፡ አንተን ከመጠበቅ፤
የአለሙን ሰሪ ፡ትዕዛዝ ከመናቅ፤
ከልቤ አቻ ጋር፡በፍቅር ልራቀቅ፤
ለዓለም ሰው ልለግስ፡ እየሳትኩኝ ልጽደቅ።

እናማ እስቃለሁ፡ ካንተ በመሄዴ፤
ላንተ ባዶ ሚዛን ፡ከሆነ መውደዴ፤
ደግሞ አለቅሳለሁ፡እስኪርድ አካሌ፤
"እጠብቅሃለሁ" ሲል፡ላረፈደው ቃሌ።

አየህልኝ ውዴ ይህ ነው ሰውነቴ
ስነኜን በስንኝ ላፈርስ መነሳቴ
"አፈቅርሃለሁኝ"፡የሚለውን ግጥም
"ሄጃለሁኝ" በሚል አዲስ ርዕስ ሳትም።

አንተ የማታውቀው፡ መውደዴም ሻገተ፤
መጠበቄም አልቆ ፡መጓዝ መሄድ ሻተ፤
በእንባና ሳቆት ፡ውስጤ ተራኮተ፤
እያነቡ እስክስታ ፡ይህ ልቤም ዋተተ።

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
3.0K viewsAbela, 17:37
Open / Comment
2022-05-25 16:22:23 አ'ያ ዕድል
"""""""""""
አንድ ሰሞን ቀን አንግሶ
አንድ ሰሞን ቀን'ህ ሲሽር፤
እንደ ቀላል አነጣጥፎ
እንደ ቀላል ሲመነሽር!

አንድ ሰሞን ጊዜ አንስቶ
አንድ ሰሞን ጊዜ ሲጥል፤
እንደ ቀላል አሞጋግሶ
እንደ ቀላል ሲያብጠለጥል!

በአንድ ሁናቴ ዘመን ክቦ፥
እንደ አህያ አንከብክቦ፥
ፈጣሪህን አሸክሞ...
በሰዎች ልብስ ተረጋጠህ፥
በዘንባባው ተረማምደህ፥
ተብሎልህ "እልል እልል"፤
በማግስቱ በስልቻ
ትጫናለህ ኩንታል እህል!
#ዕድል

አብርሃም ፍቅሬ
(የቅዳስ ልጅ)

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
4.2K viewsAbela, 13:22
Open / Comment
2022-05-25 06:46:22
አፍቅረሀል?? አንቺስ አፍቅረሻል?
ፍቅረኛህን ምን ማለት ትፈልጋለህ ✦አንቺስ ምን ማለት ትፈልጊያለሽ?
ውብ የሆኑ የፍቅር ቃላቶች በጥቅስ በቻናላችን ውስጥ ያገኛሉ
ይቀላቀሉን
51 views The Flash 7 , 03:46
Open / Comment
2022-05-24 18:20:45 አንቺ እፉዩ ገላ....
ይህ ላባሽ ገለባ..
ተከተይኝ አትበይ
ገደል እንዳልገባ..
እፍፍፍ....ሂጂ ብረሪ..
ከኔ ላያፀናሽ አትደናበሪ..
እፍፍፍ ሂጂልኝ በቃ
ራቂ ከነፍሴ..
ተስፋ ነው መናኖሬ
አንድ ሀቄን ታቅፌ...
ያዉቃል ባለነፍሴ
መኖርሺን አልሻም...
ሚዛን ላትደፊ
ሂጅ ከኔ አታመሽም...
ሂጂልኝ ከነፍሴ
ዘመናት እራቂኝ...
በነሽ እስክትጠፊ
ካቅምሽ አታቃይኝ! ሂ...ጂልኝ

ገጣሚ #ህይወት

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
3.7K viewsAbela, 15:20
Open / Comment
2022-05-24 15:58:08 ጓደኛ
''''''''''''
የጭንቀቴ ሸክም
አላራምድ ብሎ፥ሲያስድኸኝ በዳዴ፤
የኑሮ ውጥረቷ
ላይታች ጠፍሮ፥አለምድ ሲል ሆዴ፤
"ምን ሆንክ?" በለኝና
ችግሬን አብርረው፥ተው አግዘኝ ጓዴ፤
ጭንቅህ ጭንቄ ይሁን፥መንገድህ መንገዴ!

ከአንድ ሆድ ባናድር
. . . ኖረን በአንድ መንደር፤
በአንድነት ገምደውን
. . . እምነትና ፍቅር፤
ዛሬ እንደ ባይተዋር
ችግሬን ታቅፌ ለምን ብቻ ልቅር?
.
ከየት ተደብቆ?
.
ላንተ መቼ ጠፍቶ
ውስጤን እያነበብክ፥በፊት ገፄ መድረክ፤
ዓይኔን ካየኃቸው
ከሊቅ እስከ ደቂቅ፥የለም የሚደበቅ፤
ክፍተትህን ልሙላ
ከጎኔ ሁንና፥ሸፍን የኔን ስንጥቅ፤
አንተም በኔ ፈንድቅ፤
እኔም በአንተ ልድመቅ..!

ላርም ስህተትህን
. . . የአይምሮህን ፍዳ፤
ጥረገው ሰንኮፌን
. . . ከህይወቴ ሜዳ፤
አይደለሁ የአዞ አልቃሽ
. . . አይደለህ እንግዳ...

ከጥንት ከበፊቱም
የህይወት ቀኖናን፥ከአስተምሮት ጓዳ፤
ንዋይ አሸንፎት
አሳልፎ ባይሰጥ፥ወዳጁን ባይከዳ፤
ከልቡ የመረጠው
ጓደኛው ነበረ፥ለኢየሱስ ይሁዳ!


አብርሃም ፍቅሬ
(የቅዳስ ልጅ)

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
4.5K viewsAbela, 12:58
Open / Comment
2022-05-24 06:20:25
• አስደሳች ዜና • !

•ማንኛውም አይነት አዲስ የአማሪኛ ዘፈኖችን የሚገኝበት ምርጥ ቻናል ነው
ከ 140,000 በላይ ተከታዮች የሉት ን ቻናል ይቀላቀሉ

https://t.me/joinchat/7b8Hl8TeX1xiMGQ0
https://t.me/joinchat/7b8Hl8TeX1xiMGQ0
102 viewsENFALOTE‌‌ ° , 03:20
Open / Comment
2022-05-24 00:15:15
ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ?
ወይስ ለፍቅርኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈለጋሉ? ተቀላቀሉን
636 viewsENFALOTE‌‌ ° , 21:15
Open / Comment
2022-05-23 17:43:46 #ፀያይም_ጣቶቿ
.
.
እግዜር ሚሉት አምላክ
ከልጆቹ መሃል አንዷ መልአክ ናት
የጸባኦት ጋቢ
የኪሩብ ነጠላ ሰውነት የሆናት

ሁለት አክናፍ ያሏት
ዝግ ያዳም ልቦች ውስጥ በ'ራ ምትገባበት
ፀያይም ጣቶቿ የተሸፈኑበት

ፀያይም ጣቷቿ ደርዛቸው ብርሃን
መዳፏ ያምላክእጅ ወርቅ የወርቅ ሰሃን

ፀያይም ጣቶቿ ጠይም ማር 'ሚያጠጡ
ከኖህ ንፍር ወጀብ አቅፈው የሚያወጡ
በነጭ እርግብ ብስራት በለምለም ያጌጡ

ፀያይም ጣቶቿ የሙሴ ሃመልማል
ነዲድ አካሏ ላይ
የዘንባባ ዝንጥፍ ቀለበት ታትሟል

ታዲያ ምን ያደርጋል እርሷ የ'ግዜር ልጁ
እኔም የ'ርሷ ወንድም
መቅሰፍት ያከስለኛል እህቴን አልወድም
ዘንባባ አርገኝ ጌታ
ጣቷቿን ስሳለም በ ሃጥያት አልነድም
።።።።።።።።።።
መልካም የሆሳህና በዓል

[ቶማስ ትግስቱ]


ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
3.9K viewsAbela, 14:43
Open / Comment