Get Mystery Box with random crypto!

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Channel address: @bewketuseyoum19
Categories: Courses & guides
Language: English
Subscribers: 128.65K
Description from channel

➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@bewketuseyoum19
Buy ads: https://telega.io/c/bewketuseyoum19
For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot
Thank you!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 124

2022-05-28 23:36:22 የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

ለወጣ 500 ብር ካርድ
ለወጣ 250 ብር ካርድ
ለወጣ 100 ብር ካርድ

ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
872 viewsENFALOTE‌‌ ° , 20:36
Open / Comment
2022-05-28 22:37:29
ሀይማኖቴን እቀይርልሻለሁ

አሳዛኝና ልብ አንጠልጣይ ለሁሉም የሚጠቅም በተለይ ወንዶች ፍቅር ሰለባ ለሆኑ እህቶች የሚሆን እዉነተኛ ታሪክ ነዉ በየኛ ቻናል ብቻ
1.7K viewsENFALOTE‌‌ ° , 19:37
Open / Comment
2022-05-28 22:20:29
የተወለዱበትን ወር ይምረጡ እና ስለ ፍቅር ህይወቶ በጥልቅ ይወቁ
1.4K viewsENFALOTE‌‌ ° , 19:20
Open / Comment
2022-05-28 19:22:15 ይብቃበለን
በዘርጉንፍን ታመን ለስሜት ተገዝተን
ለአክቲቪስት ንግግር ቅድሚያ ቦታሠተን
ለወሬ አልቡልታ ከፊት ተሠልፈን
ገንዘብ ያስቀድምን ሠዉነትን ረስትን
መከባበር ጠፍቶ መስማማት መቻቻል
ምድር ጠበበችን በሠራነዉ በደል
በፈጠረንዉ ሀሳብ እኛዉ ካልተግባባን
#ከልብ_ካልተዋደድን
ለአመፅ እንሮጣለን ሠይጣንን ተገዝተን
ጦረንነትን ጥለን ብንሰብክ ፍቅርን
ይሠማል ፈጣሪ ይሠጣል ምህርትን!!

ፅሁፍ
እርስትአብ (ፍፄ)
@Erstabfiza


ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
3.2K viewsAbela, 16:22
Open / Comment
2022-05-28 18:06:21 የሚደንቅ ቸርነት
***

ምንም ቢጨክኑ
ሰው በመሆን መሐል
አይጠፋም በጎነት...
ከሰይጣን በከፉ
ልቦች እንኳ መሐል
አይጠፋም ቅንነት...
"ሳንገለው እንዳይሞት"
በሚል አዘኔታ
አይሁድ ለክርስቶስ ያኔ እንደራሩለት
ዛሬም በዘመኔ አሉ ሚያስደንቁኝ
በሚደንቅ ቸርነት...

ሳናጠፋው እንዳይጠልቅ
ሳንጥለው እንዳይወድቅ
ብለው የሚከቱ
ከአሳር ከመቀመቅ !

#Dagmawi

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
3.8K viewsAbela, 15:06
Open / Comment
2022-05-27 22:59:32 ቆንጅዬ ነኝ...ቁመቴ ዘለግ ያለ..ጡቶቼ በሰርጀሪ የተሰሩ ይመስል ዉጥር ያሉ..ዳሌዬ ዉጥርጥር ያለ ሁሉምወንድ ለሀጩን የሚያዝረከርክባት አይነት ሴት ነኝ...የኔን ጡት ተንተርሶ ማንጋት የማይመኝ ወንድ የለም...ይሄ ዉበቴ በተፈጥሮ የመጣ ብቻ አይደለም እራሴዉ አቅጄበት ለፍቼም ያመጣሁት ነዉ..ለምን ወንዶችን ላጠምድበትና የበቀሌን ሰይፍ ላሳርፍባቸዉ..ዛሬ የሚጠመድ አሳ አግኝቻለሁ 50 አመት ገደማ የሆነዉ ቅሌታም ሽማግሌ መኪና ዉስጥ ነኝ..ልብሴን የማስተካክል እየመሰልኩ ጡቴን እየነካካሁት ነዉ..ቦታዉ ያልተመቸኝ እያስመሰልኩ እግሬን እየሰቀልኩት ነዉ..ጭኖቼ ጋር ያለችዉ አጭሯ ቀሚሴ ወደ ላይ እየተሸበሸበች ቀይ ፒኪኒ ፓንቴን እያሳየሁት ነዉ..ሽማግሌዉ ሲያልበዉ አስተዋልኩ...አልቻለም መኪናዉን ጥግ አሲያዘዉ..አሳዉ ወጥመዱ ዉስጥ ገባ..ጡቶቼን ተስገብግቦ ጨመቃቸዉ....Read more

ሙሉዉን ለማንበብ እዚህ ይጫኑት
1.1K viewsENFALOTE‌‌ ° , 19:59
Open / Comment
2022-05-27 22:56:05
• አስደሳች ዜና • !

•ማንኛውም አይነት አዲስ የአማሪኛ ዘፈኖችን የሚገኝበት ምርጥ ቻናል ነው
ከ 140,000 በላይ ተከታዮች የሉት ን ቻናል ይቀላቀሉ

https://t.me/joinchat/7b8Hl8TeX1xiMGQ0
https://t.me/joinchat/7b8Hl8TeX1xiMGQ0
744 viewsENFALOTE‌‌ ° , 19:56
Open / Comment
2022-05-27 19:01:08 #በኪዳን
:
:
ትናንት ልጅ ነበርን ዛሬ ግን አድገናል፣
ክፉንና ደጉን ለይተን አውቀናል።
አንቺም ላቅመ ሄዋን እኔም ላቅመ አዳም፣
ሳራ ብለው ሊሉሽ እኔንም አብረሀም፣
ጊዜው ደርሷልና በይ ፍቅሬ እንዋደድ፣
በኪዳን ተሳስረን ይሳቅን እንውለድ።

#ሄኖክ_ብርሃኑ

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
3.5K viewsAbela, 16:01
Open / Comment
2022-05-27 08:52:04 . አንቺን ሳገኝሽ ነው!


ተራ ሰው ነበርኩኝ
ልክ አንቺን ሳገኝሽ
ከእድለኛ ተርታ ባንዴ ተሰለፍኩኝ

አንቺን ሳገኝሽ ነው
ዘንበል ያለ ጎኔ
የዘመመ አካሌ መስመር የያዘልኝ
አንቺን ሳገኝሽ ነው
ልፍስፍሱ ልቤ
ብኩኑ መንፈሴ በሳቅ የሞቀልኝ
አንቺን ሳገኝሽ ነው
የህይወትን ዳዴ በእርምጃ የጀመርኩት
አንቺን ሳገኝሽ ነው
ህይወት የሚባልን
የሰው ልጅን ማዕድ ልጎርስ የቆረስኩት

አንቺ መግበሽኝ
ህይወትን ቀመስኳት ጣፈጠችኝ በጣም
ለራሴው ማልኩለት
ቅዠት ቢመስል እንኳ ከዚ'ስ ህልም አልወጣም

አንቺን ሳላገኝሽ
ያባከንኩት እድሜ ሊቆጨኝ አሰኘው
ረጋ በል አልኩት
ረፈደ እንጂ አልቀረም እሰየው

ካንቺ ጋራ ያለምኩት
አምሯል ጎዳናየ ሂዱብኝ እያለ
ካይንሽ ያነበብኩት
ሰምሮልኛል መውደድ ናፍቆት እያከለ

መፈቀር ፀጋ ነው ያውም ባንቺ በኩል
....የሆንሽ የፍቅር እኩል

ፍቅር አፈቀረኝ ፍቅርን ወደድኩት
ናፍቆት አበደልኝ ናፍቆትን ናፈቅኩት
ስስት አሳሳሁት ስስቴም አሳሳኝ
ግሩምነት ውጦ ተራነት ተረሳኝ

ይሄ ሁሉ የሆነው
አንቺን ሳገኝሽ ነው!!!

በአቤኒ የተፃፈ


ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
5.4K viewsAbela, 05:52
Open / Comment
2022-05-26 20:39:09 ይብቃበለን
በዘርጉንፍን ታመን ለስሜት ተገዝተን
ለአክቲቪስቶች ንግግር ቅድሚያቦታሠተን
ለወሬ አልቡልታ ከፊት ተሠልፈን
ገንዘብ ያስቀድምን ሠዉ ነትን ረስትን
መከባበር ጠፍቶ አቅቶን መቻቻል
ምድር ጠበበችን በሠራነዉ በደል
በፈጠረንዉ ሀሳብ እኛዉ ካልተግባባን
#ከልብ_ካልተዋደድን
ለአመፅ እንሮጣለን ሠይጣንን ተገዝተን
ጦረንነትን ጥለን ብንሰብክ ፍቅርን
ይሠማል ፈጣሪ ይሠጣል ምህርትን!!

ፅሁፍ
እርስትአብ (ፍፄ)
@Erstabfiza

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
2.5K viewsAbela, 17:39
Open / Comment