Get Mystery Box with random crypto!

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Channel address: @bewketuseyoum19
Categories: Courses & guides
Language: English
Subscribers: 131.33K
Description from channel

➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@bewketuseyoum19
Buy ads: https://telega.io/c/bewketuseyoum19
For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot
Thank you!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 193

2021-11-19 17:10:59
Adjustable Posture Corrector

Corrector Belt
Great for Men and Women!!

የአንገት፣የትከሻ እና የወገብ ህመምን የሚቀርፍ
Spinal-cord መደገፊያ አብሮ የተገጠመለት
አቅዋሞን በማስተካከል ቀጥ ያል እና ማራኪ ቁመና ለመላበስ የሚመርጡት።

#Size: Medium, Large, XL, 2XL & 3XL

ዋጋ፦ 1000ብር


አድራሻችን
አዲስ አበባ


0911468394
@abela1987
351 viewsAbela, 14:10
Open / Comment
2021-11-19 14:37:19 ወንድ ሲያለቅስ

አንቺ ከኔ የሄድሽ 'ለታ
ልቤ አይጀግን ክንዴ አይረታ
በማለዳ፤
ካድማሱ ላይ ስትውል ጸሃይ
ፍም ጉንጭሽን
ከሷ ላይ ነው ስያት የማይ
ባመሻሹ፤
ከዋክብቱ ጨለማዬን ሲረብሹ
ንፁህ ፍቅር
ይታየኛል በጥል እድፍ መቆሸሹ

ለሊት ቅዠት፤
በቅንድብሽ ክራር ሰርተው ሲወድሩ
መላዕክታት ነይ እያሉ ሲዘምሩ
ነፍሴ አልቅሳ ስትከስሽ ለ እግዜሩ
ቁስል ዘርቶ
ከልቤ ላይ ሲከረቸም ናፍቆት በሩ

አታይም ወይ ወንድ ሲያለቅስ
ያቺን ምሽት
የጥል ግንቧን ሁሌ ስወቅስ
ምነው ዝም አልሽ?
ምነው አይንሽ ካይኔ ራቀ
ነይ እያለሽ
ዘመን ሲያለቅስ እምባ አጥቶ ነው የደረቀ

[ ቶማስ ትግስቱ ]

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
965 viewsAbela, 11:37
Open / Comment
2021-11-19 12:59:22 ትገንጠል ትገንጠል ትገንጠል ይለኛል እንደናቱ ዶሮ
ጠብቅ ብዬዉ ብሄድ አክስሎ አሳርሮ።

ወንድሜ..........
ሀገር ፈረሰኛ አደል መላላጫ
ቆፍጠን በልላት አትሁን አልጫ።

ዘማች

በትዝታ ወልዴ እንደተፃፈ

@Tizita_wolde

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
1.5K viewsAbela, 09:59
Open / Comment
2021-11-19 10:41:51
ኪራይ;ራይድ የገባ ማንኛውም መኪና እንፈልጋለን
@abela1987
623 viewsAbela, 07:41
Open / Comment
2021-11-19 09:23:03 አሁን ግን አልቻልኩም
ትዝ ይልሃል ውዴ
ያኔ ስንጀምር ገና
ከቤቴ በራፍ ራቅ ብዬ ወደታች
ስታየኝ ስመጣ ከቤቴ በታች
ጠርተኸኝ ነበር ደስ በሚል ቃና
መልስ ሳልሰጥ ስቀር ጠራኸኝ እንደገና
ዞር ብዬ ሳይህ ልቤ ድንግጥ አለና
ተሸነፈልህ በፍቅርህ ወደቀና
ለመግደርደር ግና
እምቢ አልኩ ሸሸው ወደኃላ
የሴትነት ወጉ እንዳይቀር እንዳይጉላላ
በብዙ ጥረት ተገናኘህ ከልቤ
ገባህ ከቀልቤ
ፍቅርህ ሆነ ቀለቤ
ተላምደን ብዙ ቆየህ ካጠገቤ
ሀገር ጉድ አለ በሁለታችን መዋደድ
ትዝ ዪልሃል ውዴ
አንተን ለማግኘት ስመጣ ይረዝም ነበር መንገዴ
ይጠነክር ይፀና ነበር መውደዴ
ግና ምን ያረጋል
አልሆነም ያስጠላል
እጅጉን ተቀያይመናል
በአንዳች ምክንያት ተኮራርፈናል
በአንዳች ምክንያት ተጣልተናል
ጥለኸኝ ሄደሃል
ደግሞም ተለያይተናል
አሁን ግን አልቻልኩም
አበባዬ በሀሳቤ አልፀናውም
እንደ ተውከኝ አይደለሁም
ወደዛ ወደ እሩቅ ቦታ ጥለኸኝ ሄደሃል
ቤቴም ቀዝቅዟል እንደ በረዶ
ልቤም ሆኗል ባዶ
ፍቅሬ እንዲያ ሰው ጉድ እንዳላለ
እንዲያ በፍቅራችን እንዳልተደሰተ
በመዋደዳችን እንዳልተገማመተ
የኛን ፍቅር እያዩ በእነሱ እንዳላፈሩ
አንድ በመሆናችን እንዳልኮሩ
እስቲ ዛሬ በመኩሪያቸው ይፈሩ
አንለያይም ብለህ ነበር ለኔና ለሰፈሩ
አንድ እንደሆንን አውቆ ነበር ሀገሩ
ፍቅሬ ለምን ታዲያ በኔ ጨከንክ
አብረኸኝ ላትሆን ለምን እኔን አፈቀርክ
ምንስ ብንጣላ
ምንስ እንኳን ብንኳረፍ
ይቅርታ ወዴት ገባ
ፍቅር ሆዴ ባባ
አረ ሆዴ ተጨነኩ
በጣም ከልቤ አዘንኩ
ያቺ ሳቂታዋ ልጅ አኮረፍኩ
ግን ብትመጣ ውዴ
ደስ ትሰኛለች ልቤ
ትረጋጋለች ቀልቤ
ፍቅር ይሆናል ቀለቤ
እባክህ ናልኝ ሁን እንዳሳቤ
እኔ ናፍቆኛል መገኘት በቀጠሮ
እንዴት አደርክ አደርሽ መባባል
ጠዋት ማታም መሳሳም
ናፍቆኛል ጭቅጭቅ ንትርኩም
በአንድ ልብ መተቃቀፍ
በአንድ ሀሳብ መክነፍ
እና ውዴ ካለህበት ከዛ ከሩቅ ቦታ
ናና እየኝ ለአንድ አፍታ
ናልኝ የኔ ሸጋ
ጥፋቴ ጥፋትህን እንድናወጋ
ይቅር እንባባል እባክህ ናልኝ ሁን ከኔጋ

በሜሮን ሲሳይ

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
1.1K viewsAbela, 06:23
Open / Comment
2021-11-19 09:22:24 በእውቀቱ ስዩም እና ስነ-ፅሁፍ pinned a photo
06:22
Open / Comment
2021-11-18 22:01:16 ቸኮሌት ፈጭተዉ
ኬክ አቡክተዉ
ራኒ ጁስ ተራጭተዉ
ያደጉ የኢትዮጵያ የወደፊት ተማሪዎች

መምህር...........

ፓዳችሁን አዉጡ
ከፒዲየፉ ላይ ህስትሪን ግለጡ
ስላይድ ሁለትን መዥርጡ።

ምዕራፍ 1 እነማን ነበሩ
ኢትዮጵያዊያኑ በረሀብ ያረሩ
በድርቅ የከሰሩ
በብድር በሞላዉ ቀዳዳ ኪሳቸዉ
አደግን በለፀግን ተማርን ባይ ናቸዉ።
ትዉልዱ ስራ አልባ
ወሬና ገለባ
በጠባብ ሀሳቡ
ዘር እየቆጠረ
የኔ ይበልጣል የሚል ንፉግ ሰዉ ነበረ።

ፈጠን ፈጠን በሉ
ጠይቁ ሲባሉ
ከፓዳቸዉ ግርጌ ቀይ አየተጫኑ....

ሚስተር......
ይሄ ሁሉ ሲሆን አለም የት ነበረች
ዘር የሚሏት ማነች
ብሄርስ ከየት ነች
ምን አገናኛቸዉ...........
ጦርነት እስኪደርስ ህዝቡን ያጫረሰዉ
ሰዉና ሰዉነት አይበልጥም ብለዉ ነዉ።

#2 የሆነ ታሪክ ላይ አንቴ እንደነገረኝ
ሌላዉ ይዉደም ብሎ ሀገርን መመኘት
ወንድሙን ለመግደል እንዝመት ተብሎ ሰፈር መቆራመት
ህቡዕ ነን እያሉ ልዩነትን መፍጠር
አልገባኝም እና ትንሽ ቢዘረዘር።

ጠያቂ #3
እኔ ከታሪኳ እንደተረዳዉት
ኢትዮጵያ የሚሏት
በማጣት ተስላ ቆብ የተሰቀለች
በክፋት ተቦክታ ቂምን የጋገረች

እንዲያዉ ለመሆኑ ታሪክን በታሪክ መሻር ስለሆነ
ይህ ክፍል ከትምህርት ቢወጣ ምናለ

ጊዜያችሁ አበቃ
ጥያቄያችሁ ሁሉ መልስ ስለሌለዉ
Google ላይ ፈልጉ ይሄንን እላለሁ

search......

Ethiopia before ምንትስ አመት በፊት
Ther's brutal conflict in ethiopia......
My family there ask why does no one hear us......
ethiopian volunteers join police patrols as thusands sign up to defend A/A from.......
war takes a high toll on ethiopians cultural heritage

ታሪክ እንዳይጠፋ ሀገር አናጥፋ

በትዝታ ወልዴ እንደተፃፈ

@Tizita_wolde

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
1.3K viewsAbela, 19:01
Open / Comment
2021-11-18 20:26:54 የጨዋ ልጅ

እናትና አባቷ ቆንጥጠው ያሳደጓት
ውበቷ እንዲጠበቅ የተንከባከቧት
አሽገው ያበቀሏት እምቡጥዬ አበባ
አንድ ጊዜ ምትታይ መስከረም ሲጠባ

ቆይታ ቆይታ ፤ ቆይታ ቆይታ

በእድሜዋም ገፍታ ከቤቷም ወጥታ
ጨዋ ተብዬዋ ተላምዳ ጨዋታ
ማንም አይመልሳት አንዴ ውጩን አይታ ፨
ዮኒ
ኣታን @yonatoz

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
612 viewsAbela, 17:26
Open / Comment
2021-11-18 17:17:05 አንከፋፋለም

ወንድም ወንድሙን አይከስም
እህት እህቷን አትገልም
ይህን አቃለው ሀገሬ..
የገባው ሴጣን ሚወጣው
እኛ አንድ ላይ ስንሆን ነው
አደለም አብረን በኖርነው
አንድ ማዕድ ላይ በቆምነው
ኑሮ መስርተን ተጋብተን
ሰይጣን ገብቶ ነው እመነን
እንደዚ የተራራቅን
አምናለው ነገሩ ያልፈል
ክፋታችን ይጠፋል
ወንድም ወንድሙን ያቅፈል
ሀገሬው ፍቅር ይሰብካል
ሁሉም በኛ ይቀናል
አለም ወደኛ ይመጣል
ቀኝ ሳንገዛ የኖረነው
ላንከፋፋል እኮ ነው
እናም ወንድም ጓዴ
ጠላት የሆንከኝ ዘመዴ
እኔ ይቅር ብያለው
ካንተ ዘንዳ እንዴት ነው

ሐና ይመር
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
2.1K viewsAbela, 14:17
Open / Comment
2021-11-18 10:01:11
Inflatable Leisure Sofa Chair & Footstool 

♬ Inflatable sofa, it can be easily inflated, quickly deflated, and easy to use and store.

♬ Sofa Size: 116*98*83cm.

♬ Stool Size: 62*62*31cm.

♬ Ergonomic designed, soft and comfortable, to provide you with maximum comfort.

♬ With a footstool, most suitable for leisure, nap, sleep, reading, sunbathing and other occasion.

♬ Suitable for living room, bedroom, balcony, garden, courtyard, camping, traveling, beach, hiking.

ዋጋ፦ 2500 ብር



አድራሻችን
አዲስ አበባ



ስልክ:
0911468394
@abela1987
985 viewsAbela, 07:01
Open / Comment