🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 2.72K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 17

2021-07-20 07:00:50 አንዱ ጓደኛዬ ትላንት የልብስ ካውያ ልዋስ ሄጄ "እዚው ተኩስ" ብሎኝ ነበር ዛሬ መጥረጊያ ሊዋሰኝ መጣ ምን ልበለው ?
.
#እዚው_ጥረግ



Share @weg_bicha
792 views04:00
Open / Comment
2021-07-20 07:00:50 በአሁን ሰአት ዘይት ያለው ምግብ መብላት ቅንጦት ብቻ ሳይሆን ቅብጠትም ነው



Share @weg_bicha
646 views04:00
Open / Comment
2021-07-20 07:00:50 አካበድክ አትበሉኝ እንጂ ብዙ ሴቶች ጠይቀውኛል

#ታምሜ_ሆስፒያል_ተኝቼ



Share @weg_bicha
776 views04:00
Open / Comment
2021-07-20 07:00:50 ሀበሻ እኮ የሰው ምክር አትስማ ብሎ እራሱ የሚመክር ድንቅ ህዝብ ነው



Share @weg_bicha
618 views04:00
Open / Comment
2021-07-14 07:59:24 እኔኮ የቻናሌ አባላት ወዴት እየሄዱ ነው የሚቀንሱት ብዬ ስጨነቅ ነበር ዛሬ ባደረኩት ጥናት መሰረት በሳቅ እየሞቱ እንደቀነሱ ተረድቻለሁ



Share @weg_bicha
1.5K views04:59
Open / Comment
2021-07-14 07:59:24 #Teacher ፦ ፈተናው ቀላል ነው አትጨነቁ

#ፈተናው Orange is ፦

A፡ fruit
B: color



Share @weg_bicha
1.3K views04:59
Open / Comment
2021-07-14 07:59:24 እኔ የነካውት ሁላ ዉብ ነው አትልም... ታድያ እስከ ዛሬ ለምን ፊትሽን አትነኪውም



Share @weg_bicha
1.3K views04:59
Open / Comment
2021-07-14 07:59:24 #ይሄ_ምስኪን_ህዝብ ሀብታም ለመሆን 10ቁልፍ መንገዶች የሚል መፅሀፍ ተስገብግቦ ይገዛል... ደራሲው እኮ ማሳተሚያ አቶ 2 አመት sponser ፍለጋ ተንከራቷል



Share @weg_bicha
1.2K views04:59
Open / Comment
2021-07-12 08:01:13 #ሚስት :- የኔ ውድ ጎረቤታችን እኮ ሲወጣ ሁሌ ሚስቱን ይስማታል አንተስ...

#ባል:- እድሉን አጥቼ እንጂ እኔም እስማት ነበር



Share @weg_bicha
1.5K views05:01
Open / Comment
2021-07-12 08:01:13 መንገድ ላይ ስልክህን ሰርቆህ ስትከተለው አይቶ ተኮሳትሮ " ምን ፈልገህ ነው ሲልህ "

ደረሰኝ አልሰጠከኝም

Share @weg_bicha
1.3K views05:01
Open / Comment