🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 2.72K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 16

2021-07-24 07:29:32 ማታ በእንቅልፍ ልቤ ሴጣንን ስገለው አይቼ ጠዋት ስነቃ

ቀጭኗ ሚስቴ ሞታለች



Share @weg_bicha
179 views04:29
Open / Comment
2021-07-24 07:29:32 አስተናጋጅ ሆነህ እየሰራህ አንዱ ጥብስ አዞክ ካቀረብክለት በኋላ ላጉርስህ ሲልህ

ይቅርታ እኔ የአህያ ስጋ አልወድም



Share @weg_bicha
175 views04:29
Open / Comment
2021-07-23 06:57:02 ስልክ ልትገዛ ሄደህ 11ሺ ብር ነው ሲሉህ

300 ብር ጨምሬ ጀሞ ቤት አልገዛም እንዴ



Share @weg_bicha
117 views03:57
Open / Comment
2021-07-23 06:57:02 #ሀይሌ ለወጣቶች ስራ መፍጠሪያ ማበረታቻ 10 ሚሊየን ብር ለገሰ

እና ሌሎችንም ቀልዶች ለማንበብ 8892 A ብለው ላኩልን



Share @weg_bicha
123 views03:57
Open / Comment
2021-07-23 06:57:02 ወንድሜ በህይወትህ ውስጥ
.
.
ለመበደር አትፍራ

ለመክፈል አትቸኩል

ለማረሳሳት ሞክር



Share @weg_bicha
127 views03:57
Open / Comment
2021-07-23 06:57:01 ውድ #ቢንቢ ሆይ መንከስሽ እንደው ልማድሽ ነው ንከሽን

መዝፈኑ ግን ለምን አስፈለገሽ?
አረ ተይ እንተኛበት ፕሊዝ ፕሊዝ



Share @weg_bicha
116 views03:57
Open / Comment
2021-07-21 06:47:24 አንድ ሺሻ መሳብ በጣም የሚወድ ወጣት ከእለታት አንድ ቀን የጉንጮቹ ወደ ውሰጥ ስርጉድ ማለት አሳሰቦት ሀኪም ጋ
ይሄድና ፦

“ዶክተር ላለፉት 5 ዓመታት ይሄን ሺሻ ስስብ ስስብ ኖሬ ጉንጬ እንደዚህ ሰርጉዶ ስለቀረ ምን ባደርግ እንደሚስተካከልልኝ እንድትመክረኝ ነበር የመጣሁት” ሲል

ዶክተሩ ምን ብሎ ቢመልስለት ጥሩ ነው ?

“ቀላል ነው ለሚቀጥሉት 5 ዓመታት ደግሞ ጡሩንባ ንፋበት” !



Share @weg_bicha
394 views03:47
Open / Comment
2021-07-21 06:47:24 ሴት ልጅ የበቃችኝ በቤቷ ስልክ ደውዬላት

እየነዳው ነው መልሼ እደውላለው ያለችኝ ቀን ነው



Share @weg_bicha
382 views03:47
Open / Comment
2021-07-21 06:47:20 የሐበሻ ሌባ ማለት ሊሰርቅህ ቤትህ ገብቶ እሚሰርቀው ሲያጣ

ቧንቧ ከፍቶ እሚወጣ ከንቱ ፍጡር ነው



Share @weg_bicha
375 views03:47
Open / Comment
2021-07-21 06:47:20 በዚ ሰአት እኔም እንደማንኛውም "#ኢትዮጵያዊ ውጪ ሀገር ሄጄ

ሀገሬ ናፈቀኝ እሚል ዘፈን መስማት እፈልጋለው



Share @weg_bicha
363 views03:47
Open / Comment