Get Mystery Box with random crypto!

✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 2.72K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 14

2021-07-30 07:59:01 የ አይጥ ወጥመድ 190 ብር

እኔ የምለው ...
ከያዛት በሁዋላ ህግ ቦታ ይወስዳታል እንዴ



Share @weg_bicha
276 views04:59
Open / Comment
2021-07-30 07:59:01 #ፍቅረኛዬ አጭር ከመሆኗ የተነሳ #Block አድርጊያት እራሱ

እየሾለከች ቴክስት ትልክልኛለች



Share @weg_bicha
273 views04:59
Open / Comment
2021-07-29 09:09:36 ጉሙ በዚው ከቀጠለ መነፅር ምታረጉ ሰዎች ከቤት ባትወጡ ይመከራል... ያላበው ቢራ እንዳትመስሉ ብዬ ነዉ



Share @weg_bicha
571 views06:09
Open / Comment
2021-07-29 09:09:35 የፍቅርሽን ዝናብ በልቤ ውስጥ የምታካፊ የህይወቴ ፀሃይ ነሽ.! እላታለዉ

#የአየር_ትንበያ_ዘጋቢ_ነክ_እንዴ? አላለችኝም



Share @weg_bicha
586 views06:09
Open / Comment
2021-07-29 09:09:35 የቀበሌ ሰራተኞች ውትድርና ሄደው ጦርነት ላይ አንድ ሁለቴ ከተኮሱ በኋላ

ምንድነው የሻይ ሰአት የለውም እንዴ



Share @weg_bicha
561 views06:09
Open / Comment
2021-07-29 09:07:48 የብዙዎቻችን ኢትዮጵያውያን ኑሮ በጣም ከመመሳሰሉ የተነሳ

አንዱን አስቁመህ ስለኑሮ ብትጠይቀው ንግግሩ እናንተ ቤት የኖረ ነው እሚመስልክ



Share @weg_bicha
539 views06:07
Open / Comment
2021-07-28 07:35:49 #ግመል ውሀ ሳይጠጣ ሳምንት ይሰራል

#ሐበሻ ሳምንት ሳይሰራ ሳምንት ይጠጣል



Share @weg_bicha
486 views04:35
Open / Comment
2021-07-28 07:35:49 እዚ ቦታ እንድደርስ ከጎኔ ሆናችሁ ለደገፋችሁኝ ጓደኞቼ በሙሉ ከልብ አመሰግናለው

አለ #ሰካራም ተደግፎ ቤቱ ሲደርስ



Share @weg_bicha
499 views04:35
Open / Comment
2021-07-28 07:35:48 የአይን ጠብታ መድሀኒት ተሰቶት ከምግብ በኋላ ወይስ ከምግብ በፊት ከሚል ሰው ጋር እየኖርን እንዴት ነው ምንግባባው



Share @weg_bicha
486 views04:35
Open / Comment
2021-07-28 07:35:47 ፀጉር ቤት ገብተህ ፀጉርህን እየተቆረጥክ ቆራጩ ፀጉርክ በጣም እየሸሸ ነው ስትባል

እና ምን ያስጮህካል ስሙለት ነው



Share @weg_bicha
460 views04:35
Open / Comment