Get Mystery Box with random crypto!

✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 2.72K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 12

2021-08-11 07:36:06 ለብዙ አመታት በእግሩ ሲሄድ የነበረ ጀለሴ በመሀል መኪና ይዞ

ዝናብ ሲያንጠባጥብ ፍጥነቱን አልጨመረ መሰላችሁ



Share @weg_bicha
844 views04:36
Open / Comment
2021-08-11 07:36:05 ኩላሊት 400ሺህ ብር ያወጣል ሲሉህ

ለካ ሙሉ 40/80 በሆዴ ተሸክሜ ነው ምዞረው



Share @weg_bicha
784 views04:36
Open / Comment
2021-08-10 08:21:35 አስተማሪው ተማሪውን " 3/10 ነው ያመጣከው " ሲለው ተማሪዎቹ በሙሉ ሲስቁ

#አስተማሪ " ከፍተኛው የሱ ነው "



Share @weg_bicha
965 views05:21
Open / Comment
2021-08-10 08:21:35 ቦሌ ተወልደው ላደጉ ልጆች ሸንኮራ እንብላ ብለህ ስትሰጣቸው ትንሽ አገላብጠው ያዩና Open የሚለው የቱ ጋር ነው
:


Share @weg_bicha
906 views05:21
Open / Comment
2021-08-10 08:21:34 ሚስት፣ "ዉዴ እኔ እና አንተን ያጋቡን ሽማግሌ እኮ ሞቱ!"

ባል፣ "አንድ ቀንማ የስራቸዉን እንደሚያገኙ አዉቅ ነበር!"



Share @weg_bicha
903 views05:21
Open / Comment
2021-08-10 08:21:34 ጃንቦ ደርድሮ የተነሳው ፎቶ ላይ "ያመነ የተጠመቀ ይድናል" ብሎ ፖስቷል... #ማነህ_ወንድሜ በድራፍት የተጠመቀ ትቦ ውስጥ እንጂ መንግስተ ሰማያት አይገባም



Share @weg_bicha
867 views05:21
Open / Comment
2021-08-09 07:54:43 #መኝታቤትህ ሆነህ እናትክ መታ የማን ሆድ ነው እሚጮኸው ስትልህ?

አረ እማ የሳንቾን ዘፈን ከፍቼ ነው



Share @weg_bicha
1.0K views04:54
Open / Comment
2021-08-09 07:54:43 አራዳ አንድ ጊዜ ሊሳሳት ይችላል ነገር ግን ሁለተኛ አይሳሳትም...

ሚስቱን የፈታዉን ጓደኛዬ ለምን አታገባም ስለዉ



Share @weg_bicha
1.0K views04:54
Open / Comment
2021-08-09 07:54:43 የፓስተር እገሌ ልጅ የአባቱን ስልክ ሲነካካ

jfj#^&/nhs ብሎ ይፖስታል...

ከደቂቃዎች በኋላ #comment ላይ አሜን በአሜን



Share @weg_bicha
1.0K views04:54
Open / Comment
2021-08-09 07:54:43 አንዱን ልጅ አዞ እኮ ምላስ የለውም ስለው ምን ቢለኝ ጥሩ ነው
.
.
.
እና ታድያ እሱ ገንዘብ አይቆጥር ምን ያደርግለታል



Share @weg_bicha
875 views04:54
Open / Comment