Get Mystery Box with random crypto!

✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 2.72K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 11

2021-08-14 07:50:56 #ሚስቴን ያገቷት ሰዎች እያስፈራሩኝ ነው

#100ሺ ብር ካላመጣክ ሚስትክን እንለቃታለን ብለው



Share @weg_bicha
295 views04:50
Open / Comment
2021-08-14 07:50:56 አንዱዋ #ነርሲንግ ተማሪ F አምታ ምነው ስላት

" ባክክ ሳዋልድ #ጉበት ይዤ ወጥቼ ነው " አላለችኝም



Share @weg_bicha
296 views04:50
Open / Comment
2021-08-14 07:50:56 አንዱን #ጉራጌ ኤሌትሪክ ይዞት ምን ቢል ጥሩ ነው

ልቀቀኝ ልስራበት



Share @weg_bicha
294 views04:50
Open / Comment
2021-08-14 07:50:56 #ኦነግ እና ኅወኻት ተጣምረው

ይኸው ሴጣንን በቅናት ሊያሳብዱት ነው



Share @weg_bicha
290 views04:50
Open / Comment
2021-08-12 07:50:57 ቅድም ከአንድ ቺክ ጋር እየሄድኩኝ ዝናብ ጠብ ጠብ ማድረግ ሲጀምር ዋሌት ከምታክል ቦርሳ ውስጥ ዣንጥላ ጃኬት እና እስካርፍ አላወጣችም

#አስማት_ነው_የመሰለኝ



Share @weg_bicha
793 views04:50
Open / Comment
2021-08-12 07:50:57 50 ሳንቲም ጠፍቶበት የ8 ብር ሻማ ገዝቶ እየፈለገ ነው...!
:
ይህ እኮ ነው የሀገሪቱን ኢኮኖሚ እኔ ካልተነተንኩ እያለ ያስቸገረን



Share @weg_bicha
784 views04:50
Open / Comment
2021-08-12 07:50:56 ተይ እያልኳት ያለመደባትን ውስኪ ጠጥታ ይሀው ሽሮ ለመስራት ጀበና እያጠበች ነው



Share @weg_bicha
765 views04:50
Open / Comment
2021-08-12 07:50:56 እያየዋት 19 ሰልፊ ተነስታ 19ኙንም ደልታ ዋናው የውስጥ ውበት ነው አላለችም



Share @weg_bicha
717 views04:50
Open / Comment
2021-08-11 07:36:08 #Vitz የሚነዳው ጀለስ ቦሌ አካባቢ ነዳጅ ሊያስቀዳ ቶታሉ ጋር ሲሄድ

" ይቅርታ አባቱ ላይተር አንሞላም " አላሉትም



Share @weg_bicha
867 views04:36
Open / Comment
2021-08-11 07:36:06 ሰርቀክ ተይዘክ ፍርድቤት ቀርበክ ዳኛው be like

#ትዘምታለህ ወይስ #ትታሰራለክ



Share @weg_bicha
868 views04:36
Open / Comment