Get Mystery Box with random crypto!

✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 2.72K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 13

2021-08-01 08:05:43 በጣም አሞኛል ሲለኝ ምነው ስለው...
:
ሆዴን ያዞረኛል እራሴን ይቆርጠኛል



Share @weg_bicha
240 views05:05
Open / Comment
2021-08-01 08:05:42 ላጤው ቲቸር ኑሮ ሲከብደው ከ20 የሚያዝ አሳይመንት እያንዳንዳቸሁ ነገ ሁለት 2 እንቁላል ይዛችሁ ኑ



Share @weg_bicha
245 views05:05
Open / Comment
2021-08-01 08:05:42 #አፍቃሪ_በቴክስት:- የኔ ፍቅር እንዴት እንደናፈቅሽኝ ያላንቺ መኖር... ማለት ልክ ሰላም እንዳጣች ሀገር እንደመኖር ማለት ነው..

ትሰማኛለህ ፍቅር የለችም እኔ ባለቤቷ ነኝ

#አፍቃሪ፡- እንደዚ ያሉ ወቅታዊ የፍቅር ጥቅሶችን ለማንበብ ወደ 8081 ላይ B ብለው ይላኩልን



Share @weg_bicha
242 views05:05
Open / Comment
2021-08-01 08:05:42 እኛ ቤት ካኮረፍኩኝ እራት ማንም ሰው ሳይበላ ነው እሚተኙት

በነገራችን ላይ እኔም ያኮረፍኩት ቤት እራት ስለሌለ ነው



Share @weg_bicha
245 views05:05
Open / Comment
2021-07-31 08:02:35 ሴት ልጅ ታክሲ ውስጥ አይታህ ፈገግ ካለች ዝም በላት ..አሁንም ትንሽ ቆይታ እያየችህ ፈገግ ካለች ዝም በላት
.
ብራዘር በቃ የራሷን ሂሳብ እስትከፍል ድረስ ዝም በላት



Share @weg_bicha
553 views05:02
Open / Comment
2021-07-31 08:02:35 በሚስቴ አልደራደርም አለኝ እንዴት ቢወዳት ነው! ብዬ ሳልጨርስ... ባሉኝ ዋጋ ነው የምሸጣት! ብሎኝ እርፍ



Share @weg_bicha
588 views05:02
Open / Comment
2021-07-31 08:02:35 Am pregnant የሚል ቲሸርት ለብሶ መሀል ከተማ ሲዞር የነበረው ልጅ ስለ እንግሊዘኛ ሲቀደድ ሳየው ዘጋኝ ዘጋኝ ዘጋኝ ቡሃቃም



Share @weg_bicha
541 views05:02
Open / Comment
2021-07-31 08:02:35 ጋራጅ ለሚሰራው ጀለሴ ሄጄ ሚስቴን ልፈታት ነው እለዋለው

" #እና_ስንት_ቁጥር_መፍቻ_ልስጥክ "



Share @weg_bicha
515 views05:02
Open / Comment
2021-07-30 07:59:01 አንድ እንጀራ 5 ብር ገዛው እላታለው

" መቼስ ከሌባ መሆን አለበት "



Share @weg_bicha
274 views04:59
Open / Comment
2021-07-30 07:59:01 #የጥርስ_ሃኪም ሆነህ የ መብራት ሃይል ሀላፊ ጥርሱን ሊታከም አንተ ጋር ሲመጣ ...

ጥርሶችህ በጣም ተጎድተዋል መብራት ስለሌለ 32 ጥርሶችህን ያለ ማደንዘዣ ይነቀልልሃል



Share @weg_bicha
274 views04:59
Open / Comment