🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 2.72K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 15

2021-07-27 07:14:14 #ሐበሻ ፒፕል ዜብራ ላይ እየተሻገረ ቶሎ ቶሎ ተሻገር ስትለው...

እኔ ምን አገባኝ ብገጭ እሱ ነው ጥፋተኛው



Share @weg_bicha
673 views04:14
Open / Comment
2021-07-27 07:14:13 ቤተክርስቲያን (መስኪድ) ሄደህ ችግርህን ለፈጣሪ እየነገርህ ሀይለኛ ዝናብ ሲዘንብ

ጌታዬ አልቅሼ አስለቀስኩህ አደል



Share @weg_bicha
663 views04:14
Open / Comment
2021-07-27 07:14:13 በጣም ጥብቅ ያለ ሱሪ እሚያደርጉ ሰዎች ቀን የፈሱት ፈስ

ማታ ሱሪያቸውን ሲያወልቁ ነው ፈሳቸው እሚሸታቸው



Share @weg_bicha
660 views04:14
Open / Comment
2021-07-27 07:14:13 ለራስህ ብቻ መሳፈርያ ይዘክ ወተክ ታክሲ ውስጥ እምትወዳት ልጅ ከአጠገብህ ስትቀመጥ

ፈጣሪ ሆይ ምን ትጠብቃለህ ውሰደኝ እንጂ



Share @weg_bicha
606 views04:14
Open / Comment
2021-07-26 07:59:05 ጫማዬ በጣም ከማርጀቱ የተነሳ

አንተ ካልጣልከኝ እኔ እጥልካለው ሁኔታ ውስጥ ገብተናል



Share @weg_bicha
270 views04:59
Open / Comment
2021-07-26 07:59:05 መከላከያዎች መንገድ ላይ ይዘውክ ና ለውትድርና እንፈልግሀለን ሲሉህ

አረ ነብሰ ጡር ነኝ ተዉኝ



Share @weg_bicha
274 views04:59
Open / Comment
2021-07-26 07:59:05 የግል ት/ቤት እያስተማርክ አንዱ ተማሪ ከባድ ጥያቄ ሲጠይቅክ...

#ይሄ_ፈተናቹ_ላይ_ስላለ_አልመልሰውም



Share @weg_bicha
277 views04:59
Open / Comment
2021-07-26 07:59:05 ሴት ልጅ ብር አልወድም እምትለው
:
ወርቅ ቤት ካለክ ብቻ ነው



Share @weg_bicha
259 views04:59
Open / Comment
2021-07-24 07:29:33 Stove ላይ እንደምጥደው ድስት

ችግርቼን ብረሳ የት በደረስኩ



Share @weg_bicha
176 views04:29
Open / Comment
2021-07-24 07:29:33 አፍንጫቹ ላይ ቀለበት እምታደርጉ ሴቶች ግን

ትዳር ምን ምን እንደሚሸት ለማወቅ ነው



Share @weg_bicha
179 views04:29
Open / Comment