Get Mystery Box with random crypto!

✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 2.72K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 32

2021-04-24 08:36:34 #ጋዜጠኛ:- የመንግስት የወደፊት እቅዱ ምን ይመስልካል

#እኔ:- ከሰው የፀዳች ኢትዮጵያን መፍጠር



Share @weg_bicha
135 views05:36
Open / Comment
2021-04-24 08:36:34 History ፈተና እየተፈተንክ የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት ስንት ነው እሚል ጥያቄ ሲመጣብክ

ቲቸር የተረፉትን ቆጥሮ መምጣት ይቻላል



Share @weg_bicha
136 views05:36
Open / Comment
2021-04-22 08:17:19 ጉራጌው ጀለስ ለቺኩ የታክሲ 5ብር ከከፈለላት በኋላ

ትብላው ብሬን



Share @weg_bicha
558 views05:17
Open / Comment
2021-04-22 08:17:19 #መነፅር_ሊገዛ_ሄዶ_1000_ብር_ሲለው...

#My_brother ወግ እና ቀልድ ላይ ምን እንደሚለቀቅ ቀድሞ ያሳየኛል ወይስ የአዲስ አበባን መጨረሻ ያሳየኛል



Share @weg_bicha
559 views05:17
Open / Comment
2021-04-22 08:17:19 ሚሆነው አይታወቅም ብዬ የሁሉንም ፓርቲ ቲሸርት እየገዛው ነው

እናንተም አንድ ሁለት ያዙ



Share @weg_bicha
554 views05:17
Open / Comment
2021-04-22 08:17:19 ጫማ ልትገዛ ሄደህ 4ሺ ብር ሲሉህ

ሱቅ ብለከው እራሱ ደርሶ ይመለሳል



Share @weg_bicha
527 views05:17
Open / Comment
2021-04-20 06:53:15 ማታ አጎበር አስሬ ስተኛ አንዷ ቢንቢ ጭንቅላቷን በቀዳዳ አስገብታ

«ኡኡቴ! ለየትኛው ደምህ ነው ደሞ?»



Share @weg_bicha
291 views03:53
Open / Comment
2021-04-20 06:53:15 ውዴ አግብቼህ አንተን የኔ ብቻ ማድረግ ነው ምፈልገው አላለችም

ለማስጠንቀቂያሽ አመሰግናለው ብዬ



Share @weg_bicha
285 views03:53
Open / Comment
2021-04-20 06:53:15 እንጋባ ብዬ Text ካረኩላት ይሀው ሳምንት ሞላው ሌላው ቢቀር

ገደል ግባ ተብሎ ይመለሳል



Share @weg_bicha
287 views03:53
Open / Comment
2021-04-20 06:53:15 "ሰው ለፍቅረኛው ስንት መሰዋዕት ይሆናል አንተ እዚ አንድ ኩላሊትህን ሸጠለህ Vitz መኪና ለመግዛት ቆይ ቤተሰብ ላማክር ምናምን ትለኛለህ" #ብላኝ_እርፍ



Share @weg_bicha
269 views03:53
Open / Comment